Absalem Fikru (@amharawit) 's Twitter Profile
Absalem Fikru

@amharawit

የአማራ ብሄርተኝነት ቀስቃሽ🔥አባት አገር አማራን ጠንሳሽ💪ግዮንን ናፋቂ 👣ፅንፈኛ አማራ … የቤተ አማራ መስራች🔱ደመ መራር👸ኮስታራ ግራዋ😣… 💪✊💪ሰው!

ID: 761567840231104512

calendar_today05-08-2016 14:21:37

1,1K Tweet

7,7K Takipçi

184 Takip Edilen

Absalem Fikru (@amharawit) 's Twitter Profile Photo

የአማራ ህዝብ ከዚህ ፅንፈኛ ወንበዴ ስርአትነፃ ይወጣል ይህ ተፈጥሯዊ ግዴታው ነው።የእዛኔ ግን በባንዳ "ወንድሞቻችን" ላይ ፍርዳችን ይፀናል፣እግሮቻችን ለቅጣት የሚሮጡት ወደናንተ ይሆናል።ሳይረፍድ ትመለሱ ዘንድ ጊዜው አሁን ብቻ ነው ይህ ቃል ነው!

Absalem Fikru (@amharawit) 's Twitter Profile Photo

ብአዴን ስለ ሸዋ ጀግንነት ሲሰብክ ሰማሁ ኮሶ እንደተጋተ አንገሸገሸኝ።ብአዴን አይደልወይ ሽፍታ እያለ ዘመዶቻሽንን እያሳደነ አደባባይ ላይ ያሰቅል የነበረው?ሬሳቸውን በወታደር እያስጠበቀ አላስቀብር ብሎ በተኩስ አይደለ ወይ ሸዋ ልጆቹን የቀበረ? ቱ

Absalem Fikru (@amharawit) 's Twitter Profile Photo

እጅግ በጣም የምንኮራባቸውና የአገራችን ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት የሆኑት Ethiopian AirlinesEthio telecom የአንባገነኑ አገዛዝ የአፈና መሳሪያ ሲሆኑ ማየት ያሳዝናል።መንግስታዊ ተቋማትን የስርአትህ ማራዘሚያ በማድረግ ተቋማዊ ታማኝነታቸውን አታሳጣቸው!

Absalem Fikru (@amharawit) 's Twitter Profile Photo

የቀድሞ የትግሬ ታጣቂዎች በትህነግ ላይ እያሰሙ ያሉትን እሮሮ ያለመታከት የምታሰራጩ የፒፒ ካድሬዎች መንግስታችሁ "ደጀን ህዝቡ" ላይ ጦርነት ከፍቶ እያሳደደ መሆኑን አልሰማችሁም? ፒፒ ተጠቅሞ የጣለው ሃይል አይብስም?በልቶ ለመካዱ እናንተ ትብሳላችሁ

Absalem Fikru (@amharawit) 's Twitter Profile Photo

EHTA is now calling on all members, caretakers and patriotic citizens to stand by its side and be its voice. “He who has heritage has history”, EHTA says. ታሪክ መስራት ያቃተው የአገር ቀበኛ ጥፋትና ፈረሳ ላይ በርትቷል። borkena.com/2023/07/19/eth…

Absalem Fikru (@amharawit) 's Twitter Profile Photo

በህዝቡ ላይ ጦር የጋበዘ የዘመናችን ባንዳ! ክልሉን መምራትናማስተዳደር ሲያቅትህ ስልጣን ትለቃለህ እንጂ የክልሉን ህዝብ ሰላም ሲነሳ ለከረመ የመንግስት ዙፋን ጠባቂ ህጋዊ ሽፋን በመስጠት ይበልጥ ብቁ አለመሆንህን አታውጅም።የአማራ ህዝብ ይፈርዳል!

ብአዴን ኑ እና ግደሉልኝ ሲል ጥሪ ማስተላለፉን የሰማው ህዝብ ቆሜማ ሞቴን አልጠንቅም ሳትቀድመኝ ልቅደምህ ቢል በወንጀል ልትከሰው ነው ወይስ በህይወት የመቆየት መብቱን ማረጋገጡን ታከብርለታለህ?Dr Yilkal Kefale Asres

Absalem Fikru (@amharawit) 's Twitter Profile Photo

አንድ ነፈዝ አንስቶ ጉግማንጉግ በመሾም የአማራን ህዝብ ትግል ማደናቀፍም ሆነ ነፃነቱን ማዘግየት አይቻልም!የአማራ ህዝብ ጥያቄዎች እስኪመለሱ አማራዊ ክብራችን እስኪረጋገጥ ድረስ ህዝባዊ ትግሉ ይቀጥላል!የአማራ ህዝብ ይፈርዳል! #ድል_ለአማራ_ህዝብ

Absalem Fikru (@amharawit) 's Twitter Profile Photo

So r we inviting ENDF to involve in our political struggle? The hell is wrong with this overwhelmed puppet? #ENDF pls stay away from our politics and dear Ato Arega when r u going to submit ur resignation letter?

Tilahun Tsige (@menilikism) 's Twitter Profile Photo

አማራ ለ5 አመታት አትግደሉኝ አታፈናቅሉኝ ብሎ በሰላማዊ መንገድ ሲጠይቅ "ሰልፍ የማይሰለቻቸው" እያሉ አላገጡ! ሰልፋችን ካልተሰማ ሰይፋችንን እናነሳለን ሲልም ተሳለቁበት! በሰላማዊ ጥያቄዎቹ ሁሉ የተቀለደበት አማራ ሰይፍ ማንሳት ብቸኛ አማራጩ ሆነ!

አማራ ለ5 አመታት አትግደሉኝ አታፈናቅሉኝ ብሎ በሰላማዊ መንገድ ሲጠይቅ "ሰልፍ የማይሰለቻቸው" እያሉ አላገጡ! ሰልፋችን ካልተሰማ ሰይፋችንን እናነሳለን ሲልም ተሳለቁበት! በሰላማዊ ጥያቄዎቹ ሁሉ የተቀለደበት አማራ ሰይፍ ማንሳት ብቸኛ አማራጩ ሆነ!
Hailu B. (@ibexhaileamdu) 's Twitter Profile Photo

Summary of glimpse genesis and continuation of #AmharaGenocide by the savagery ethno-fascist Oromo PP apartheid regime in Ethiopia.Hence, #AmharaGenocide is historical, systematic, intentional and well planned. Sooner or later we will bring these barbaric to the court of justice.

Absalem Fikru (@amharawit) 's Twitter Profile Photo

በተሰለፈበት አውደ ውጊያ ሁሉ መራራ ሽንፈትን የተጎነጨው የአብይ መንግስት በቀሉን ንፁሃንን በድሮን በመጨፍጨፍ ሊያስታግስ ሞክሯል።ይህንን ወታደራዊም ሆነ ፖለቲካዊ ሽንፈት በምንም ልታካክስ አትችልም ተሸንፈሃል! ህዝብ ይፈርዳል! #StopBombingAmhara

Absalem Fikru (@amharawit) 's Twitter Profile Photo

አንዳንዶች ለቅሷቸው ቶሎ ይሰማላቸዋል፣ ሀዘናቸው ለሌላው ይጋባል ከንፈር ይመጠጥላቸዋል ደረት ይደቃላቸዋል።ሌሎች ደግሞ አሉ አዛኝ አንጀት ያጡ እለት እለት በዶዘር እየተቀበሩ ጣት የሚቀሰርባቸው ጥርስ የሚነከስባቸው...ምርጫ የለንም ነፃነት ብቻ!!!

Absalem Fikru (@amharawit) 's Twitter Profile Photo

ያልተወለዱበት ያላደጉበት ያልኖሩበት ሀገር እንደ ልብ ወዳጅ እንደ አብሮ አደግ ሲናፍቅ። #ጎንደር መች ይሆን የምንተያየው?

Absalem Fikru (@amharawit) 's Twitter Profile Photo

በህዝቡ ላይ ሞትን የሚያውጅና ጦርነት የሚከፍት አሸባሪ መንግስት ባለባት አገር ሰላም አላሰፈናችሁም ብሎ ክስ ተገቢ ባይሆንም ለሰላም መደፍረሱ ያቀረቡት ምክንያቶች ግን ወቀሳ ሲያንስብዎ ነው ይበልዎ ያሰኛል።

Steve Hanke (@steve_hanke) 's Twitter Profile Photo

#EthiopiaWatch🇪🇹: Ethiopia’s inflation continues to PUNISH Ethiopians. Today, I accurately measure Ethiopia’s inflation at 36%/yr—the 7th HIGHEST in the world. PM Abiy Ahmed’s Ethiopia = INFLATION TREADMILL.

#EthiopiaWatch🇪🇹: Ethiopia’s inflation continues to PUNISH Ethiopians.

Today, I accurately measure Ethiopia’s inflation at 36%/yr—the 7th HIGHEST in the world.

PM Abiy Ahmed’s Ethiopia = INFLATION TREADMILL.
Steve Hanke (@steve_hanke) 's Twitter Profile Photo

#EthiopiaWatch🇪🇹: Ethiopia’s inflation continues to PUNISH Ethiopians. Using high-frequency data, today, I accurately measure Ethiopia’s inflation at 42.3%/yr. PM ABIY AHMED = ARROGANT, INCOMPETENT & CORRUPT.

#EthiopiaWatch🇪🇹: Ethiopia’s inflation continues to PUNISH Ethiopians.

Using high-frequency data, today, I accurately measure Ethiopia’s inflation at 42.3%/yr.

PM ABIY AHMED = ARROGANT, INCOMPETENT & CORRUPT.