weg begeg ( ወግ በገግ ) (@lameseifu) 's Twitter Profile
weg begeg ( ወግ በገግ )

@lameseifu

አጣጥ ሉርድ የጉራጌ ባለውለታ !

ID: 1205480572774232065

calendar_today13-12-2019 13:32:57

252 Tweet

229 Followers

361 Following

ወማ ጉራጌ ነኝ :: (@timeisg22915222) 's Twitter Profile Photo

በጉራጌ ዝሆን ቡታጀራ ከተማ የሚገኘዉ እስር ቤት ግለስቦች የሚያዙበት የግል ድርጅት እንጂ የመንግስት ማርመያ ቤት እንዳልሆነ በህሊና እስርኞች ላይ የሚፈፅመው በደልና ግፍ ማስርጃ ነው ::

በጉራጌ ዝሆን ቡታጀራ  ከተማ የሚገኘዉ  እስር ቤት ግለስቦች የሚያዙበት የግል ድርጅት እንጂ የመንግስት ማርመያ ቤት እንዳልሆነ በህሊና እስርኞች ላይ የሚፈፅመው በደልና ግፍ ማስርጃ  ነው ::
Susu Sada (@sususada1) 's Twitter Profile Photo

#ቅድሚያ_ለእስልምናዬ_ቻሌንጅ_6 #የበላይነትን_የለመደ_እኩልነት_ጭቆና_ይመሥለዋል #አላህ_ሒጃብ_ሢያዘን_ሊያጎናፅፈን_የፈለገው_ውስጣዊና_ውጫዊ_ሰላም_አለ #ሰላሜን_ሒጃብ_በመግፈፍ_አላጣውም

#ቅድሚያ_ለእስልምናዬ_ቻሌንጅ_6
#የበላይነትን_የለመደ_እኩልነት_ጭቆና_ይመሥለዋል
#አላህ_ሒጃብ_ሢያዘን_ሊያጎናፅፈን_የፈለገው_ውስጣዊና_ውጫዊ_ሰላም_አለ
#ሰላሜን_ሒጃብ_በመግፈፍ_አላጣውም
ሁስማን ኤልያስ 🇪🇹 (@mekamumelse) 's Twitter Profile Photo

#ቅድምያ_ለእስልምናዬ #ትኩረት_ለጉራጌ_ዞን_ሙስሊሞች #ሙስሊሞችን_ለማጥቃት_ብዙ_እርቀት_የተጓዛችሁ_ፅንፈኛ_አመራሮች_ቅርብ_ትወርዳላችሁ_እጃችሁን_ሰብስቡ #በአካል_ከመጋጨታችን_በፊት_የተጋጩ_ሐሳቦቻችን_ይታረቁ

#ቅድምያ_ለእስልምናዬ
#ትኩረት_ለጉራጌ_ዞን_ሙስሊሞች
#ሙስሊሞችን_ለማጥቃት_ብዙ_እርቀት_የተጓዛችሁ_ፅንፈኛ_አመራሮች_ቅርብ_ትወርዳላችሁ_እጃችሁን_ሰብስቡ
#በአካል_ከመጋጨታችን_በፊት_የተጋጩ_ሐሳቦቻችን_ይታረቁ
𝕗𝕠𝕣𝕖𝕧𝕖𝕣 (@forever1yo) 's Twitter Profile Photo

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ትላንት በሕዝበ ሙስሊሞች የተሰጠውን ክብር። በአሁን መነጽር #Abiy #seyoumteshome #EthioMuslims Seyoum Teshome Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Check out 𝕗𝕠𝕣𝕖𝕧𝕖𝕣's video! #TikTok vm.tiktok.com/ZM2ajRthA/

𝕗𝕠𝕣𝕖𝕧𝕖𝕣 (@forever1yo) 's Twitter Profile Photo

በጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ ዱግዳ ጎሮ ቀበሌ በታጠቁት ኃይሎች በቀዬው በቤቱ በደጁና እበሩ ላይ በጥይት ተደብድቦ የተገደለው ድንቅ፤ ታታሪ እና መከታ የሆነ ንጹህ ወንድማችን ነው። Prosperity Party - ብልፅግና Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ Human Rights Watch Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 #Ethiopia #AddisAbaba #humanrights

በጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ ዱግዳ ጎሮ ቀበሌ በታጠቁት ኃይሎች በቀዬው በቤቱ በደጁና እበሩ ላይ በጥይት ተደብድቦ የተገደለው ድንቅ፤ ታታሪ እና መከታ የሆነ ንጹህ ወንድማችን ነው።
Prosperity Party - ብልፅግና Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ Human Rights Watch Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 #Ethiopia #AddisAbaba #humanrights
Agaz Darssamo Press (ADP) (@darssamopress) 's Twitter Profile Photo

🚨Qawa Press/ቃዎ ፕሬስ🚨: #JusticeForGurage #Gurage Tarekegn Degife, an exceptional Gurage politician and advocate of civil rights has been unjustly detained by the ruling Prosperity Party in Ethiopia. This act directly targets not only Tarekegn Degife but also the entire

🚨Qawa Press/ቃዎ ፕሬስ🚨: #JusticeForGurage #Gurage
Tarekegn Degife, an exceptional Gurage politician and advocate of civil rights has been unjustly detained by the ruling Prosperity Party in Ethiopia. This act directly targets not only Tarekegn Degife but also the entire
GURAGE AFFAIRS (@gurageaffairs) 's Twitter Profile Photo

Mr. Tarekegn Degife, a Council member for the Southern Region and Gurage Zone, was apprehended from his residence by federal police officers. According to reports, he may have been taken to the police station in Mexico. It is important to emphasize that his arrest is

Mr. Tarekegn Degife, a Council member for the Southern Region and Gurage Zone, was apprehended from his residence by federal police officers. According to reports, he may have been taken to the police station in Mexico. It is important to emphasize that his arrest is
𝕗𝕠𝕣𝕖𝕧𝕖𝕣 (@forever1yo) 's Twitter Profile Photo

#እንጽፋለን #እንቃወማለን ከ6ወራት በፊት በፌስቡክ መንግስትን ትቃወማለህ በሚል ለ2ወር አስረው 100ሺህ ብር ዋስ የመጻፍ ነጻነትን በሚያፍን አምባገነናዊ ስርዓት ወንጀል ሆኖዋል። የራዘን የራዝን መመረታ የክቧን #justice4gurage #twittercampain #gurage

#እንጽፋለን #እንቃወማለን
ከ6ወራት በፊት በፌስቡክ መንግስትን ትቃወማለህ በሚል ለ2ወር አስረው 100ሺህ ብር ዋስ የመጻፍ ነጻነትን በሚያፍን አምባገነናዊ ስርዓት ወንጀል ሆኖዋል።
የራዘን የራዝን መመረታ የክቧን
#justice4gurage
#twittercampain #gurage
Susu Sada (@sususada1) 's Twitter Profile Photo

#በማሰር የሚቆም ትግል የለም‼️ ማሰር መሸነፍ ነዉ‼️ ፍትህ ለታረቀኝ ደግፌ‼️ #እንም ታረቀኝ ደግፌ ነኝ‼️

#በማሰር የሚቆም ትግል የለም‼️
ማሰር መሸነፍ ነዉ‼️
ፍትህ ለታረቀኝ ደግፌ‼️
#እንም  ታረቀኝ ደግፌ ነኝ‼️
𝕗𝕠𝕣𝕖𝕧𝕖𝕣 (@forever1yo) 's Twitter Profile Photo

#የጉራጌ_ሕዝብ የሚፈለገው ሕገመንግሥቱ የሰጠውን መብት ከመጠቀም ውጪ እኔ አውቅልሃለሁ ለሚሉ አፋኞች እና ለአምባገነኖች ተንበርክኮ ህልውናውን ለባርነት ፈቅዶ አያውቅም! #freeguragepeoples #justice4gurage #Ethiopian Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ FDRE House of Peoples' Representatives

#የጉራጌ_ሕዝብ የሚፈለገው ሕገመንግሥቱ የሰጠውን መብት ከመጠቀም ውጪ እኔ አውቅልሃለሁ ለሚሉ አፋኞች እና ለአምባገነኖች ተንበርክኮ ህልውናውን ለባርነት ፈቅዶ አያውቅም!
#freeguragepeoples
#justice4gurage  #Ethiopian Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ FDRE House of Peoples' Representatives
ባሎቦ ቲጊኖ (@dubaidu15846329) 's Twitter Profile Photo

የጉራጌ ታጋዮችን በማሰር የጉራጌ የህዝብ ጥያቄን መቀልበስ አይቻልም‼️ ፍትህ ለወንድማችን ታረቀኝ ይፈታልን ‼️‼️

Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

#ወዳጄ በለቅሶም ሆነ በሀዘን ድል የምታረገው ትግል የለም! ይልቁንም በቁጭት፣በእልህ፣በአብሮነትና በፅናት በጋራ መቆም ነው ድል አድራጊነትን የሚያጎናፅፍህ።!! #ዘመን_ያደለው_ሹመኛ! ያሰረው #የሳረብ_ታረቀኝን ሳይሆን የጉራጌ ህዝብን ድምፅ ነው።!!

#ወዳጄ
በለቅሶም ሆነ በሀዘን ድል የምታረገው ትግል የለም!
ይልቁንም በቁጭት፣በእልህ፣በአብሮነትና በፅናት በጋራ መቆም ነው ድል አድራጊነትን የሚያጎናፅፍህ።!!
#ዘመን_ያደለው_ሹመኛ! ያሰረው #የሳረብ_ታረቀኝን ሳይሆን የጉራጌ ህዝብን ድምፅ ነው።!!
kere (@gurda0) 's Twitter Profile Photo

Tarekegn is in custody under the #Federal police in Addis. He must not be taken to #Hawassa, a den of illegality in Southern Nations, Nationalities, and People's Region. #justice calling @Hrw UN Human Rights Unity for Gurage @QawaPress 🍃 አጅየት አሶሬት @magiKAL_1

True Win (@truethwin) 's Twitter Profile Photo

The question of Gurage Regionhood started 30+ years ago when EPRDF forced it into the SNNP against the democratic vote of the zone. #JusticeForGurage #ReferendumForGurage Agegnehu Teshager G.

The question of Gurage Regionhood started 30+ years ago when EPRDF forced it into the SNNP against the democratic vote of the zone. #JusticeForGurage
#ReferendumForGurage
Agegnehu Teshager G.
Agaz Darssamo Press (ADP) (@darssamopress) 's Twitter Profile Photo

#የታሰረው_ለኔ_ነው‼️ ታረቀኝ ደግፌ የነፃነትና የፍትህ ታጋይ ጀግናችን ነው:: ቃዎ ፕሬስ ለመላው ጉራጌ ና የጉራጌ ወዳጆች ሁላ ለጀግናው ታረቀኝ ደግፌ #የታሰረው_ለኔ_ነው የሚለውን ሀሽታግ በመጠቀም የሶሻል ሚዲያ ካምፔን በመጠቀም ለጀግናው

#የታሰረው_ለኔ_ነው‼️

ታረቀኝ ደግፌ የነፃነትና የፍትህ ታጋይ ጀግናችን ነው:: ቃዎ ፕሬስ ለመላው ጉራጌ ና የጉራጌ ወዳጆች ሁላ ለጀግናው ታረቀኝ ደግፌ #የታሰረው_ለኔ_ነው የሚለውን ሀሽታግ በመጠቀም የሶሻል ሚዲያ ካምፔን በመጠቀም ለጀግናው
🍃 አጅየት (@samrawitkibru_) 's Twitter Profile Photo

ለአምባገነንነት የምትጠቀሙበት ኃይል ጊዜያዊ አቅምን እንጂ በየትኛውም አለም ሕዝብን አፍኖ ያሸነፈ መንግሥት የለም! #ሕዝበ_ውሳኔ_ለጉራጌ_ሕዝቦች #JusticeForGurage Office of the Prime Minister - Ethiopia FDRE Government Communication Service UN Human Rights Council UN Human Rights United Nations Daniel Bekele President Donald J. Trump BBC News Africa