M/amara (@amaramelkt26363) 's Twitter Profile
M/amara

@amaramelkt26363

ID: 1887915979742593024

calendar_today07-02-2025 17:27:44

92 Tweet

39 Followers

48 Following

Rutta Alemu (@alemurutta) 's Twitter Profile Photo

Courageous truth-tellers like Tadios Tantu face unjust consequences. we must not be silenced. His voice deserves to be heard, and his freedom restored. #AmharaGenocide #FreeTadiosTantu The Associated Press Committee to Protect Journalists CPJ Africa

Courageous truth-tellers like Tadios Tantu face unjust consequences. we must not be silenced. His voice deserves to be heard, and his freedom restored. #AmharaGenocide #FreeTadiosTantu
<a href="/AP/">The Associated Press</a> <a href="/pressfreedom/">Committee to Protect Journalists</a> <a href="/CPJAfrica/">CPJ Africa</a>
liyu fkir (@liyufkir) 's Twitter Profile Photo

ታላቁ እስክንድር ነጋ ! “እስከዳራዊ” “እስከጥጋዊ” ፅናት ! ለሚያመው መድሃኒት ላመነው ጉልበት!

ASHEWEGOGO/ዋና መስሪያ ቤት (@amharahq) 's Twitter Profile Photo

አንድ አማራዊ ተቆም ለማቆም አራት ዋና ዋና ደረጃወችን ወይም ተፍጥሮዊ የትግል ሂደቶች ማለፍ አለበት እነሱም:- 1ኛ forming/የመመስረት 2ኛ storming/የነጎድጋድ 3ኛ Norming /የስክነት 4ኛ Performing/የመፈፀም #ስርነቀልለውጥ #AFPO #አፋሕድ

Водадже Ймам // ወሎ ቤተ አማራ (@masada2025) 's Twitter Profile Photo

የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጂት በተቆጣጠራቸው ቦታወች ለደረሰው የሰባዊ ቀውስ ድጋፍ የእርዳታ ማሰባሰቢያ ግብረሀይል ተቆቁሞልና እጃችሁን ዘርጉ እንላለን::

የአማራ  ፋኖ  ህዝባዊ  ድርጂት  በተቆጣጠራቸው  ቦታወች   ለደረሰው  የሰባዊ  ቀውስ   ድጋፍ  የእርዳታ  ማሰባሰቢያ  ግብረሀይል  ተቆቁሞልና  እጃችሁን  ዘርጉ  እንላለን::
✝️ Lina🦅 (@unity_for_amhar) 's Twitter Profile Photo

“they forced & took my sister and me to the closed houses of our displaced neighbors. They raped both of us the whole night in separate rooms, & we came back to our home in the morning. I quietly escaped when the perpetrator fell asleep.#AmharaGenocide conflictandhealth.biomedcentral.com/articles/10.11…

ናቲ (@ras__naty) 's Twitter Profile Photo

ሸረኛ ጥያቄ:- "በአማራነት ስትደራጅ ኢትዮጵያዊያንን አያሸሽም ወይ?" እስክንድር ነጋ:- "ከመኖር መብት አይበልጥብኝም::የሌሎችን ድጋፍ አጣለሁ በሚል የመኖር መብቴን አሳልፌ አልሰጥም:: ኢትዮጵያዊያን ወገኖቼ በዛ መልኩ ይረዱኛል ብዬ አስባለሁ”

ሸረኛ ጥያቄ:- 
"በአማራነት ስትደራጅ 
 ኢትዮጵያዊያንን አያሸሽም ወይ?"

እስክንድር ነጋ:- 
"ከመኖር መብት አይበልጥብኝም::የሌሎችን ድጋፍ አጣለሁ በሚል የመኖር መብቴን አሳልፌ አልሰጥም:: ኢትዮጵያዊያን ወገኖቼ  በዛ መልኩ ይረዱኛል ብዬ አስባለሁ”
Mulushewa (@jigaralex) 's Twitter Profile Photo

ፋኖ ኮሎኔል ፋንታሁን ሙሀባን መንግስት ሊገድለው መሞከሩ አይደንቅም! የሚያሳዝነው በነገዱና Meaza Mohammed የተጠለፈ የምሬ ወዳጆ ፋኖዎች ያደረሱት ጥቃት ነው! ይህን ክህደት አማራው በምንም መልኩ መቀበል የለበትም!እውነቱ ይውጣ!ሴረኞች ይጋለጡ!

ፋኖ ኮሎኔል ፋንታሁን ሙሀባን መንግስት ሊገድለው መሞከሩ አይደንቅም! የሚያሳዝነው በነገዱና <a href="/mohammed_meaza/">Meaza Mohammed</a> የተጠለፈ የምሬ ወዳጆ ፋኖዎች ያደረሱት ጥቃት ነው! ይህን ክህደት አማራው በምንም መልኩ መቀበል የለበትም!እውነቱ ይውጣ!ሴረኞች ይጋለጡ!
Gee (@gewnetou) 's Twitter Profile Photo

ከ2000 በላይ ሰራዊት የሌለው እንደፊኛ በአየር የተነፋ 24 ክፍለ ጦር አለኝ የሚለው ምሬ ከሀጂው ከባእዴን በተሰጠው ተልኮ ቢሳካለት ኖሮ ኮሎኔል ፋንታሁንን ገሎ እንደለመደው እጁን ሊሰጥ ነበር አልሆነም

ከ2000 በላይ ሰራዊት የሌለው እንደፊኛ በአየር የተነፋ 24 ክፍለ ጦር አለኝ የሚለው ምሬ ከሀጂው ከባእዴን በተሰጠው ተልኮ  ቢሳካለት ኖሮ ኮሎኔል ፋንታሁንን ገሎ  እንደለመደው እጁን ሊሰጥ  ነበር አልሆነም
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ (@teddo006) 's Twitter Profile Photo

የቤተ አማራው አይበገሬ የጦር ገበሬ ሌተናል ጀኔራል ፋንታሁን ሞሃባ ሌተናል ኮሎኔል የነበረው ከዛሬ 25 ዓመት በፊት ነበር:: ይህ አርበኛ ማንም አማራ ነኝ በማይልበት ዘመን

የቤተ አማራው አይበገሬ የጦር ገበሬ ሌተናል ጀኔራል ፋንታሁን ሞሃባ ሌተናል ኮሎኔል የነበረው ከዛሬ 25 ዓመት በፊት ነበር::
ይህ አርበኛ ማንም አማራ ነኝ በማይልበት ዘመን
M/amara (@amaramelkt26363) 's Twitter Profile Photo

የአማራ አጀንዳ ያለሆነው ድቤ የሚመታለት ገላጋይ የማይገኘለት ያባት ና ልጅ ፀብ convince & confused part 1000ኛ 😂

የአማራ አጀንዳ  ያለሆነው ድቤ የሚመታለት ገላጋይ የማይገኘለት ያባት ና ልጅ  ፀብ  convince &amp; confused     part 1000ኛ 😂
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን (@abrarsuleiman) 's Twitter Profile Photo

የፋኖ ቃል ኪዳን ታህሳስ 2016 በእስክንድር ነጋ! "በዚህ እድሜዬ በድብቅ ተደራድሬ ለልጄ ቆሻሻ ታሪክ አልተውም።” ያለውን ያከብራል ብዬ አስባለሁ። እስክንድር ሊደራደር ነው ብለው ዘመቻ የከፈቱበት ትናንት ከማን ጋር መሥራት እንደሚፈልጉ ተናግረዋል

♥️🖤ሆና-ልያት💚💛❤️🦅 (@leyathona23) 's Twitter Profile Photo

🚨Yet another deadly drone attack by Abiy Ahmed Ali 🇪🇹’s regime has claimed the lives of innocent civilians in Ethiopi’s Amhara region, and the world must not turn a blind eye as these war crimes continue. #WarOnAmhara. #AmharaGenocide Human Rights Watch Amnesty International AFP News Agency

Genetዘን💚💛💔 (@genetawit) 's Twitter Profile Photo

The use of drones & heavy weapons by Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 's regime in the Amhara community is a grave violation of human rights.The world must respond with urgency,condemn these atrocities, & work together to bring an end to the suffering of the Amhara people. #WarOnAmhara EU Council

Zmichael the Defender (@zmichael96) 's Twitter Profile Photo

ጀግናው ታደሰ እሸቴ ከምኒልክ ጎን ተቀምጠህ ሞተህ መኖርን የምታውቅበት ጀግና የአማራ ልጅ

ናቲ (@ras__naty) 's Twitter Profile Photo

አድዎ በነፃዋ የሚኒሊክ ሀገር፤የመከታው ሀገር ሸዋ ጠቅላይ ግዛት። ከጥቁሩ ሞሶሎኒ ፋሺስት አብይ ነፃ የወጡት ጀግኖች አደዋን ያክብሩ ሌሎቻችን ነፃ ሳንወጣ ነፃነት ማክበር አያምርብንም። 🔥🔥