Mulushewa (@jigaralex) 's Twitter Profile
Mulushewa

@jigaralex

“When a man is denied the right to live the life he believes in, he has no choice but to become an outlaw.” Nelson Mandela

ID: 1314266990094282754

calendar_today08-10-2020 18:11:21

10,10K Tweet

630 Followers

1,1K Following

Mulushewa (@jigaralex) 's Twitter Profile Photo

የሕዝብን ድምፅ መስማት ያቆመ ድርጅትም ሆነ አገዛዝ ወደ ውድቀቱ እየተጓዘ እንደሆነ በተደጋጋሚ የታየ ሐቅ ነው! የአፋሕድ መሪዎችም ወደ ቀልባችሁ እንድትመለሱ ደጋፊዎቻችሁ እንጠይቃለን!ሰርጎ ገቦቸንም በአስቸኳይ አስወግዱ! ትግሉ የሕዝብ ነው!!

This is such a meaningless statement! መቼ ነው አማራው ከጎጡ የሚላቀቀው? ወደ ኃላ ነው እንዴ የምንሄደው! አማራ በሀገሪቷ በሙሉ እንደሚኖር እየታወቀ 5ኛ ጠ/ግዛት ምን ትርጉም ይሰጣል?አማራ ባለበት ሁሉ እንዲደራጅ ድጋፍ መስጠት ሲገባ!!

Alem Girma (@alemgirma9) 's Twitter Profile Photo

የአፋሕድ ከነሱ ሌላ ሰው የለኝም ብሎ በሰፊ ደጋፊዎቹ ላይ የጫናቸው የውጭ አሳባሳቢ ኮሚቴዬ ያላቸው፣ ከ፳ሺ በላይ ኢትዮጰያውያን በተሰበሰቡበት የኢትዮጵያውያን የእግር ኳስ ውደድር በሲያትል በተከራየት አድራሽ ከ፫ አባሎቻቸውና ከ፪ ተጋባዦች ወጭ

Alem Girma (@alemgirma9) 's Twitter Profile Photo

የአፋሕድ መግለጫ እንዴት ፕረስን፣ የፕረሱ ሕጎችን፣ የጋዘጠኝነት ሚናና ጥቅም ያለተረዳ እንደሆነ ብዙዎች አሳምረው ገልጠውታል። በሚገባ ጎልቶ ያልተነገረውና የበለጠ የመግለጫው "ከኛ ጋር የስምምነት ሰነድ ከፈረሙ ሚዲያዎች ጋር ብቻ እንሠራልን"

Mulushewa (@jigaralex) 's Twitter Profile Photo

ግዛት የበላይነት የጭቆናን መንፈስ ያንፀባርቃል በሚል ጠቅላይግዛት ወደ ክፍለሀገር ተቀየረ በደርግ ዘመን! ወያኔ ሕዝቦችን የሚከፋፍል ክልል አሉ!እንዴት ነው ወደኃላ ተመልሰን ጠቅላይ ግዛት የምንለው?

ASHEWEGOGO/ዋና መስሪያ ቤት (@amharahq) 's Twitter Profile Photo

In Wegera, 11 Amhara civilians most over 50 were executed by government forces after being forcibly removed from their homes. Human Rights Watch Amnesty International @GenocideWatch Department of State BBC News (World) Al Jazeera English this is systematic ethnic cleansing, and it demands global coverage. #AmharaGenocide

In Wegera, 11 Amhara civilians most over 50 were executed by government forces after being forcibly removed from their homes.
Human Rights Watch Amnesty International @GenocideWatch Department of State BBC News (World) Al Jazeera English  this is systematic ethnic cleansing, and it demands global coverage.
#AmharaGenocide
Sisay M. (Amoraw) (@amorawwub) 's Twitter Profile Photo

Another Amhara massacre. This time in Gedebge, Gondar. Amhara civilians gunned down by Abiy Ahmed regime soldiers in cold blood. How long will the international community keep looking away? Silence is complicity. This is #AmharaGenocide unfolding before your eyes.

Another Amhara massacre. This time in Gedebge, Gondar. Amhara civilians gunned down by Abiy Ahmed regime soldiers in cold blood. How long will the international community keep looking away? Silence is complicity. This is #AmharaGenocide unfolding before your eyes.
Alem Girma (@alemgirma9) 's Twitter Profile Photo

ፋኖ ከመቼውም በላይ፣ የሚያሰፈራና የማይበገር ኀይል ፈጥሯል። የተዋጊ ኀይሉ ለትግሉ ያለው ቆራጥነት፣ ለዓላማው ያለው እምነት፣ በጠላት ላይ ያለው መሪር ጥላቻ፣ ትግሉ በብርቱ ልጆቹ ጥናት ዳር እንደሚደርስ ተስፋ ይሰጣል። ሆኖም፣ የአመራሮቹ አካሄድ

Mulushewa (@jigaralex) 's Twitter Profile Photo

ከሁሉም በላይ ግን የፋኖ መሪዎች በዕልህ ተነስተው ጎጠኝነትን አስወግደው አንድ እንሁን ቢሉ ዛሬ አቢይን ማስወገድ ይችላሉ! ኧረ በፈጠራችሁ አምላክ ወደ ቀልባችሁ ተመልሱ!ሰርጎ ገቡን አስወግዱ!ፋኖ ይችላል! Yes,we can!

🖤Yayehyirad (@productofgreed) 's Twitter Profile Photo

ጌጥዬን የሚጎዳ የአማራ ህልውና ትግል አይደለም ጌጥዬን የሚያፍን ድርጅት የአማራ ድርጅት አይደለም ጌጥዬ የአማራ ስነልቦናን የተላበሰ ጀግና ጋዜጠኛ አርበኛ የምንታገለውን አረመኔነት ለማጥፋት እንጂ አረመኔ ለማንገስ አይደለም ጌጥዬ ቀይ መስመሬ❗

Alem Girma (@alemgirma9) 's Twitter Profile Photo

The test of any self-proclaimed freedom fighter is the level of freedom it allows for its own fighters, its openness to legitimate & bona fide criticisms. The intolerance AFPO, exhibited to the most genuine & absolutely necessary criticism of Reporter Getie Yale, is its

liyu fkir (@liyufkir) 's Twitter Profile Photo

ጋዜጠኛ ወግደረስ ጤናውን ሲታፈን ያፈኑትን ሰዎች ልክ አይደለም ብለን ጮኸን ፋኖ ጋዜጠኛ ጌጥዬ ያለውን ያፈኑትን ቡድኖች ደግሞ አለማውገዝ ወይም በዝምታ ማለፍ ማለት .. 👉 ይሄ አንድን አካባቢ ብቻ ለማጥቃት መፈለግ እና የአንድን አካባቢ ያተኮረ ጥላቻ

ጋዜጠኛ ወግደረስ ጤናውን ሲታፈን ያፈኑትን ሰዎች ልክ አይደለም ብለን ጮኸን ፋኖ ጋዜጠኛ ጌጥዬ ያለውን ያፈኑትን ቡድኖች ደግሞ አለማውገዝ ወይም በዝምታ ማለፍ ማለት .. 👉 ይሄ አንድን አካባቢ ብቻ ለማጥቃት መፈለግ እና የአንድን አካባቢ ያተኮረ ጥላቻ
Alem Girma (@alemgirma9) 's Twitter Profile Photo

ሚስማር ያከማቸ ሰው፣ ችግሩን ሁሉ በመዶሻ የሚፈታው ይመስለዋል እነዳሉት ሁሉ፣ በወገቡ የጥይት ካርታ፣ በትከሻው ጠመንጃ ያነገበ ሠራዊት፣ ደስ ያላለውን ሁሉ ማሰር ወይም መግደል መፍትሄ ቢመሰለው አይገርምም። ያ ሰራዊት ግን፣ ሕዝብ

ሚስማር ያከማቸ ሰው፣ ችግሩን  ሁሉ በመዶሻ የሚፈታው ይመስለዋል እነዳሉት ሁሉ፣ በወገቡ የጥይት ካርታ፣ በትከሻው ጠመንጃ ያነገበ ሠራዊት፣ ደስ ያላለውን ሁሉ ማሰር ወይም መግደል መፍትሄ ቢመሰለው አይገርምም።

ያ ሰራዊት ግን፣ ሕዝብ
Yared Muluneh (@amharastrength) 's Twitter Profile Photo

የግፍ ዜና ከቅሊንጦ ማረሚያ ቤት ! አብይ አህመድ የተባለ ፋሽስት በእኔ ዘመን ቶርቸር ቀርቷል አንድም ሰው በእኔ ዘመን በምርመራ አይደበደብም እያለ በህዝብ ላይ ቢያላግጥም ሁለተኛው የአማራ ተወላጅ አባይነህ አለማየሁ በተፈፀመበት አሰቃቂ ድብደባ

Alem Girma (@alemgirma9) 's Twitter Profile Photo

የአፋሕድ ጎንደር ጠ/ግ እዝ፣ በበለሳ፣ የዋሊያ ክ/ጦር አመራሮቹ በሌላ የፋኖ ኃይሎች እንደተፈጁበት ማስታወቁ፣ እንዳረረ ማሽላ፣ እያረርን እንደንስቅ አርጎናል። የተሰውትን ነፍስ ይማር! ይህን የሚነግረን የጎንደር እዝም ሆነ አፋሕድ ግን እራሱን

Alem Girma (@alemgirma9) 's Twitter Profile Photo

Wherever atrocity committed,Gobezie Sisay was there to report it.The high mountains,the deep gorges,the desolate deserts of Eth had never been a barrier between him & those persecuted & neglected. Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 imprisoned him b/c of his sharp reporting. Amnesty International Human Rights Watch CPJ Africa