አብYᎬΝᎬዘር (@abenbirhanu) 's Twitter Profile
አብYᎬΝᎬዘር

@abenbirhanu

ᏟᎻᎡᏆՏͲᏆᎪΝ ✝️
🇪🇹
“እግዚአብሔር ብቻውን መራው፤ ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ
አልነበረም።”
— ዘዳግም 32፥12

መዝሙር lyrics 🎶

ID: 3715288576

linkhttps://instagram.com/abenbirhanu calendar_today20-09-2015 07:07:49

1,1K Tweet

1,1K Takipçi

238 Takip Edilen

Lida (@lidu_ab) 's Twitter Profile Photo

🎶 ለጥቂት ጊዜ በልዩ ልዩ መከራ እናልፋለን በቀኑ መጨረሻ የክብርን አክሊል እንደፋለን። 🎶 #Maranatha

አብYᎬΝᎬዘር (@abenbirhanu) 's Twitter Profile Photo

ዮሐንስ 17:22-23፤ የሰጠኸኝን ክብር እኔ ሰጥቻቸዋለሁ፤ እንዲሁም ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ በወደድኸኝም መጠን እነርሱን እንደ ወደድሃቸው ያውቃል።

አብYᎬΝᎬዘር (@abenbirhanu) 's Twitter Profile Photo

መክብብ 9:11፤ እኔም ተመለስሁ፥ ከፀሐይ በታችም ሩጫ ለፈጣኖች፥ ሰልፍም ለኃያላን፥ እንጀራም ለጠቢባን፥ ባለጠግነትም ለአስተዋዮች፥ ሞገስም ለአዋቂዎች እንዳልሆነ አየሁ፤ ጊዜና እድል ግን ሁሉን ይገናኛቸዋል።

አብYᎬΝᎬዘር (@abenbirhanu) 's Twitter Profile Photo

1 ጴጥሮስ 2:9፤ እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤

አብYᎬΝᎬዘር (@abenbirhanu) 's Twitter Profile Photo

ዘግነህልኝ በትልቁ እጅህ ጠልቀህልኝ ከሰፊው ምንጭህ ስንቱ ገባኝ እያስረዳኸኝ መዝሙር ጻፍኩኝ እያስተማርከኝ ከጠቢባን ንግግር መሃል ደገፍ አልኩኝ በሰጠኸኝ ቃል ተስፋ አጥቼ ልተወው ስል አቅም ሆንከኝ ለመቀጠል

ዘግነህልኝ በትልቁ እጅህ 
ጠልቀህልኝ ከሰፊው ምንጭህ 
ስንቱ ገባኝ እያስረዳኸኝ 
መዝሙር ጻፍኩኝ እያስተማርከኝ      
ከጠቢባን ንግግር መሃል
ደገፍ አልኩኝ በሰጠኸኝ ቃል      
ተስፋ አጥቼ ልተወው ስል
አቅም ሆንከኝ ለመቀጠል