Lida (@lidu_ab) 's Twitter Profile
Lida

@lidu_ab

ኤር 6፥16 | mezmur 🎶💙

ID: 1610571654865747969

calendar_today04-01-2023 09:47:01

1,1K Tweet

372 Followers

231 Following

Dan Wuori (@danwuori) 's Twitter Profile Photo

The British pediatrician D. W. Winnicott once wrote, “There’s no such thing as a baby. There is a baby and someone.” I’ve always loved the quote, because it so simply encapsulates our situation as the newest members of the human species: We enter the world with fine tuned powers

Lida (@lidu_ab) 's Twitter Profile Photo

እግዚአብሔርም ከሩቅ ተገለጠልኝ፥ እንዲህም አለኝ፦ በዘላለም ፍቅር ወድጄሻለሁ፤ ስለዚህ በቸርነት ሳብሁሽ። (ኤር 31:3) #Sabbath📖🙏

Lida (@lidu_ab) 's Twitter Profile Photo

Started listening Friday afternoon ይኸው እስካሁን "አለኝ ቀጠሮ" እንዳልኩ አለሁ። every moment I found myself singing "እንግዳ ጋብዜ ምንድነው መኝታ .... ቤቴን ላሰናዳ" what a great reminder😊🙏Hallelujah

Lida (@lidu_ab) 's Twitter Profile Photo

ብቻ እግዚአብሔርን ፍሩ፥ ያደረገላችሁንም ታላቅ ነገር አይታችኋልና በፍጹም ልባችሁ በእውነት አምልኩት። (1 ሳሙኤል 12:24)

Depraved Wretch (@wretchedsam23) 's Twitter Profile Photo

“የጽድቅ ፡ ሥራህን ፡ ጌታ ፡ ሰራህና
በጨለማ ፡ ላሉ ፡ ፀሐይ ፡ ወጣችና
ከዘለዓለም ፡ ጥፋት ፡ አንተ ፡ ያዳንካቸው
በታዳጊነትህ ፡ እጅግ ፡ ደስ ፡ አላቸው (፪x)”

Lida (@lidu_ab) 's Twitter Profile Photo

ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ። (ፊልጵስዩስ 4:4)

Lida (@lidu_ab) 's Twitter Profile Photo

የምስራች ታላቅ ደስታ እንሆ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኀኒት ርሱም ክርስቶስጌታ የሆነ ተወልዶላችዃልና (ሉቃ: ምዕ 2÷11) እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን የልደት በዐል በሰላም አደረሰን🙏 መልካም የገና በዐል።🎄

Lida (@lidu_ab) 's Twitter Profile Photo

በአንተ ፡ ደስ ፡ ይለኛል ፡ የእኔ ፡ ጌታ ልጽና ፡ በመንፈስህ ፡ እንዳልረታ አርቄ ፡ እያየሁ ፡ ጽድቅ ፡ አክሊሌን በተስፋ ፡ እንድጓዝ ፡ እርዳኝ ፡ ልጅህን የርስቴ ፡ መያዣ ፡ መንፈስህ ያጽናናኝ ፡ ሁልጊዜ ፡ እንዳልረሳህ #morning_worship 🙏💙

Lida (@lidu_ab) 's Twitter Profile Photo

ለሰው ከድካሙ በቀር ትርፉ ምንድን ነው ይልቅ በጉብዝናው ወራት ጌታን ማሰብ ነው !

ለሰው  ከድካሙ  በቀር  ትርፉ  ምንድን  ነው
ይልቅ  በጉብዝናው  ወራት  ጌታን  ማሰብ  ነው !
Lida (@lidu_ab) 's Twitter Profile Photo

መዝ 139:7-8,23-24 7 ከመንፈስህ ወዴት እሄዳለሁ? ከፊትህስ ወዴት እሸሻለሁ? 8 ወደ ሰማይ ብወጣ፥ አንተ በዚያ ነህ፤ ወደ ሲኦልም ብወርድ፥ በዚያ አለህ። 23 አቤቱ፥ መርምረኝ ልቤንም እወቅ፤ ፍተነኝ መንገዴንም እወቅ፤ 24 በደልንም በእኔ ውስጥ ብታገኝ ...