Ethiopian Higher League (@ethiopiahl) 's Twitter Profile
Ethiopian Higher League

@ethiopiahl

Official twitter handle for Ethiopian Higher League, The second tier league in the Ethiopian Men's football league structure. FB.com/ethiopiaHL

ID: 1597864409426173952

linkhttp://theeff.org/ethiopiahl calendar_today30-11-2022 08:05:47

639 Tweet

112 Followers

2 Following

Ethiopian Higher League (@ethiopiahl) 's Twitter Profile Photo

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 17ኛ ሳምንት ነቀምቴ ከተማ በጋሞ ጨንቻ 2-0 መሸነፉን ተከትሎ አንድ ጨዋታ እየቀረው ወደ 2019 ኢትዮጵያ ሊግ አንድ መውረዱ ተረጋግጧል።

Ethiopian League One (@ethiopialone) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ሊግ አንድ ምድብ ሀ 30 ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ ልደታ ክ/ከተማ ባስኬት ቡናን 1-0 ማሸነፉን ተከትሎ 1 ጨዋታ እየቀረው ወደ 2019 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ማደጉን አረጋግጧል።

የኢትዮጵያ ሊግ አንድ ምድብ ሀ 30 ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ ልደታ ክ/ከተማ ባስኬት ቡናን 1-0 ማሸነፉን ተከትሎ 1 ጨዋታ እየቀረው ወደ 2019 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ማደጉን አረጋግጧል።
Ethiopian Higher League (@ethiopiahl) 's Twitter Profile Photo

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 18ኛ ሳምንት ሐረር ከተማ በቤንች ማጂ ቡና 2-0 መሸነፉን ተከትሎ ወደ 2019 ኢትዮጵያ ሊግ አንድ መውረዱ ተረጋግጧል።

ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 18ኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን ጨዋታዎች በኋላ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወደ 2019 የኢትዮጵያ ሊግ አንድ መውረዱ የተረጋገጠ የምድቡ 3ኛ ቡድን ሆኗል።

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ - የምድብ ሀ የመጨረሻ ሳምንት መርሐ ግብር - የደረጃ ሠንጠረዥ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 

- የምድብ ሀ የመጨረሻ ሳምንት መርሐ ግብር
- የደረጃ ሠንጠረዥ
Ethiopian Higher League (@ethiopiahl) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ - የምድብ ለ የ20ኛ ሳምንት መርሐ ግብር - የደረጃ ሠንጠረዥ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 

- የምድብ ለ የ20ኛ ሳምንት መርሐ ግብር
- የደረጃ ሠንጠረዥ
Ethiopian Higher League (@ethiopiahl) 's Twitter Profile Photo

ጋሞ ጨንቻ ወደ 2019 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አደገ ! ጅማ ስታዲየም ላይ ቡራዩ ክ/ከተማን የገጠመው ጋሞ ጨንቻ 3-0 አሸንፎ 41 ነጥቦችን በመያዝ ከምድብ ሀ በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን አረጋግጧል።

ጋሞ ጨንቻ ወደ 2019 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አደገ !

ጅማ ስታዲየም ላይ ቡራዩ ክ/ከተማን የገጠመው ጋሞ ጨንቻ 3-0 አሸንፎ 41 ነጥቦችን በመያዝ ከምድብ ሀ በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን አረጋግጧል።
Ethiopian Higher League (@ethiopiahl) 's Twitter Profile Photo

ሀላባ ከተማ ወደ 2019 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አደገ ! በምድብ ለ 20ኛ ሳምንት ወሳኝ ጨዋታ ዛሬ ሀላባ ከተማ ደሴ ከተማን 1-0 በማሸነፍ ነጥቡን 38 አድርሶ አንድ ጨዋታ እየቀረው በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን አረጋግጧል።

ሀላባ ከተማ ወደ 2019 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አደገ !

በምድብ ለ 20ኛ ሳምንት ወሳኝ ጨዋታ ዛሬ ሀላባ ከተማ ደሴ ከተማን 1-0 በማሸነፍ ነጥቡን 38 አድርሶ አንድ ጨዋታ እየቀረው በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን አረጋግጧል።
Ethiopian Higher League (@ethiopiahl) 's Twitter Profile Photo

ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በኋላ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወደ 2019 የኢትዮጵያ ሊግ አንድ መውረዱ የተረጋገጠ የምድቡ ሁለተኛ ቡድን ሆኗል።

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ - የመጨረሻ ሳምንት መርሐ ግብር - የደረጃ ሠንጠረዥ - የከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች ደረጃ - የ21ኛ ሳምንት ውጤቶች

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ

- የመጨረሻ ሳምንት መርሐ ግብር
- የደረጃ ሠንጠረዥ
- የከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች ደረጃ
- የ21ኛ ሳምንት ውጤቶች
Ethiopian Football Federation 🇪🇹 (@ethiopiaff1) 's Twitter Profile Photo

🏆 CHAMPIONS ! Homosha Shenga captures the Ethiopia League One title after a 2-0 victory over Lideta SC thanks to a first half brace from Biruk Tizazu. - Homosha Shenga, Lideta and Yirgachefe Bunna promoted to the Ethiopian Higher League 2026/27 season.

Ethiopian Higher League (@ethiopiahl) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ የመጨረሻ ሳምንት መርሐ ግብር የሚካሄድባቸው ሜዳዎች ታውቀዋል።

ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ የመጨረሻ ቀን ተመሳሳይ ሰዓት ጨዋታዎች በኋላ ቦዲቲ ከተማ እና ሶሎዳ ዓድዋ ከምድብ ለ ወደ 2019 የኢትዮጵያ ሊግ አንድ የወረዱ ሦስተና እና አራተኛ ክለቦች ሆነዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ መደበኛ የዙር ውድድር የተጠናቀቀ ሲሆን የውድድር ዘመኑን አሸናፊ እና ሦስተኛ ደረጃ ይዞ የሚያጠናቅቀውን ቡድን ለመለየት የሚደረጉ ጨዋታዎች እሁድ ሚያዚያ 25 በአዲስ አበባ ስታዲየም ይደረጋሉ።