Ethiopian League One (@ethiopialone) 's Twitter Profile
Ethiopian League One

@ethiopialone

Official Twitter handle for Ethiopian League One, the third tier league in the Ethiopian Men's football league structure

ID: 1655824985544351745

calendar_today09-05-2023 06:40:37

283 Tweet

82 Followers

3 Following

Ethiopian League One (@ethiopialone) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ሊግ አንድ ምድብ ሐ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታ ውጤቶች ልደታ ክ/ከተማ 1-0 ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ሮቤ ከተማ 2-1 አቶቲ ጉባ ኑዌር ዞን 1-1 መልካ ኖኖ ክ/ከተማ አሶሳ ከተማ 3-1 አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ጎፋ ባሬንቼ 1-2 ሐረር ከተማ

የኢትዮጵያ ሊግ አንድ ምድብ ሐ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታ ውጤቶች

ልደታ ክ/ከተማ 1-0 ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ
ሮቤ ከተማ 2-1 አቶቲ ጉባ
ኑዌር ዞን 1-1 መልካ ኖኖ ክ/ከተማ 
አሶሳ ከተማ 3-1 አዲስ ከተማ ክ/ከተማ
ጎፋ ባሬንቼ 1-2 ሐረር ከተማ
Ethiopian League One (@ethiopialone) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ሊግ አንድ ዛሬ ሲጠናቀቅ ወደ ማጠቃለያ ውድድር ያለፉ ቡድኖች እና ወደ ክልል ውድድሮች የወረዱ ቡድኖች ሙሉ ለሙሉ ተለይተዋል።

የኢትዮጵያ ሊግ አንድ ዛሬ ሲጠናቀቅ ወደ ማጠቃለያ ውድድር ያለፉ ቡድኖች እና ወደ ክልል ውድድሮች የወረዱ ቡድኖች ሙሉ ለሙሉ ተለይተዋል።
Ethiopian League One (@ethiopialone) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ሊግ አንድ የ2017 የማጠቃለያ ውድድር ከሚያዚያ 19 ጀምሮ በሰበታ ከተማ ይከናወናል። 8 ክለቦችን የሚያሳትፈው ይህ ውድድር የዕጣ ማውጣት መርሐ ግብር ነገ (ማክሰኞ ሚያዚያ 7) በ@ethiopiaff1 የመሰብሰብያ አዳራሽ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ ይከናወናል።

የኢትዮጵያ ሊግ አንድ የ2017 የማጠቃለያ ውድድር ከሚያዚያ 19 ጀምሮ በሰበታ ከተማ ይከናወናል።

8 ክለቦችን የሚያሳትፈው ይህ ውድድር የዕጣ ማውጣት መርሐ ግብር ነገ (ማክሰኞ ሚያዚያ 7) በ@ethiopiaff1 የመሰብሰብያ አዳራሽ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ ይከናወናል።
Ethiopian League One (@ethiopialone) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ሊግ አንድ የ2017 የውድድር ዘመን የማጠቃለያ ውድድር መርሐ ግብር የኢትዮጵያ ሊግ አንድ ማህበራዊ ገፆችን ይከተሉ —————————————————- Telegram - t.me/ethiopiaLOne Facebook - facebook.com/ethiopiaLone/ X - x.com/EthiopiaLOne

የኢትዮጵያ ሊግ አንድ የ2017 የውድድር ዘመን የማጠቃለያ ውድድር መርሐ ግብር

የኢትዮጵያ ሊግ አንድ ማህበራዊ ገፆችን ይከተሉ
—————————————————-
Telegram - t.me/ethiopiaLOne
Facebook - facebook.com/ethiopiaLone/
X - x.com/EthiopiaLOne
Ethiopian League One (@ethiopialone) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ሊግ አንድ የማጠቃለያ ውድድር ወሳኝ የመጨረሻ የምድብ ጨዋታዎች ነገ ይካሄዳሉ። የኢትዮጵያ ሊግ አንድ ማህበራዊ ገፆችን ይከተሉ —————————————————- Telegram - t.me/ethiopiaLOne Facebook - facebook.com/ethiopiaLone/ X - x.com/EthiopiaLOne

የኢትዮጵያ ሊግ አንድ የማጠቃለያ ውድድር ወሳኝ የመጨረሻ የምድብ ጨዋታዎች ነገ ይካሄዳሉ።

የኢትዮጵያ ሊግ አንድ ማህበራዊ ገፆችን ይከተሉ
—————————————————-
Telegram - t.me/ethiopiaLOne
Facebook - facebook.com/ethiopiaLone/
X - x.com/EthiopiaLOne
Ethiopian League One (@ethiopialone) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ሊግ አንድ ምድብ ሀ የመጨረሻ ጨዋታ ውጤቶች ቢሾፍቱ ከተማ 0-2 ቡራዩ ክ/ከተማ 41' 72' ዘሪሁን ታምሩ መንጌ ቤላሻንጉል 2-0 አዲስ ከተማ ክ/ከተማ 5' 35' ከማል አቶም አዲስ ከተማ ክ/ከተማ እና ቡራዩ ክ/ከተማ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አልፈዋል።

የኢትዮጵያ ሊግ አንድ ምድብ ሀ የመጨረሻ ጨዋታ ውጤቶች

ቢሾፍቱ ከተማ 0-2 ቡራዩ ክ/ከተማ 
41' 72' ዘሪሁን ታምሩ 

መንጌ ቤላሻንጉል 2-0 አዲስ ከተማ ክ/ከተማ
5' 35' ከማል አቶም

አዲስ ከተማ ክ/ከተማ እና ቡራዩ ክ/ከተማ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አልፈዋል።
Ethiopian League One (@ethiopialone) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ሊግ አንድ ምድብ ለ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታ ውጤቶች ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ 1-0 ሐረር ከተማ 57' ቴዲ ንጉሥ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ 0-0 ባቱ ከተማ ሐረር ከተማ እና አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አልፈዋል።

የኢትዮጵያ ሊግ አንድ ምድብ ለ

የምድብ የመጨረሻ ጨዋታ ውጤቶች

ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ 1-0 ሐረር ከተማ 
57' ቴዲ ንጉሥ

አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ 0-0 ባቱ ከተማ

ሐረር ከተማ እና አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አልፈዋል።
Ethiopian League One (@ethiopialone) 's Twitter Profile Photo

በኢትዮጵያ ሊግ አንድ የማጠቃለያ ውድድር ግማሽ ፍፃሜ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ከ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ያደረጉት ጨዋታ በመደበኛው ክፍለ ጊዜ 1-1 ተጠናቆ በመለያ ምቶች አዲስ ከተማ 3-2 በማሸነፍ ወደ 2018 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ማደጉን አረጋግጧል።

በኢትዮጵያ ሊግ አንድ የማጠቃለያ ውድድር ግማሽ ፍፃሜ ሁለተኛ መርሐ ግብር ቡራዩ ክ/ ከተማ ከ ሐረር ከተማ ያደረጉት ጨዋታ በመደበኛው ክፍለ ጊዜ 1-1 ተጠናቆ በመለያ ምቶች ቡራዩ ክ/ከ 7-6 በማሸነፍ ወደ 2018 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ማደጉን አረጋግጧል።

ለኢትዮጵያ ሊግ አንድ አሸናፊ የሚበረከተው አዲስ ዋንጫ በአቶ አሰር ኢብራሂም (የኢ/እ/ፌ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል እና የሊግ አንድ ኮሚቴ ሰብሳቢ) አማካኝነት ተዋውቋል።

ለኢትዮጵያ ሊግ አንድ አሸናፊ የሚበረከተው አዲስ ዋንጫ በአቶ አሰር ኢብራሂም (የኢ/እ/ፌ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል እና የሊግ አንድ ኮሚቴ ሰብሳቢ) አማካኝነት ተዋውቋል።
Ethiopian League One (@ethiopialone) 's Twitter Profile Photo

የ2017 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ሊግ አንድ የማጠቃለያ ውድድር በዛሬው ዕለት በቡራዩ ክ/ከተማ አሸናፊነት ተጠናቋል።

የ2017 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ሊግ አንድ የማጠቃለያ ውድድር በዛሬው ዕለት በቡራዩ ክ/ከተማ አሸናፊነት ተጠናቋል።
Ethiopian League One (@ethiopialone) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች እና የምድብ የደረጃ ሠንጠረዥ የውድድሩን መረጃዎች በማህበራዊ ገፆችን ይከታተሉ —————————————————- Telegram - t.me/ethiopiaLOne Facebook - facebook.com/ethiopiaLone/

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና 
የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች እና የምድብ የደረጃ ሠንጠረዥ

የውድድሩን መረጃዎች በማህበራዊ ገፆችን ይከታተሉ
—————————————————-
Telegram - t.me/ethiopiaLOne
Facebook - facebook.com/ethiopiaLone/
Ethiopian League One (@ethiopialone) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የሩብ ፍፃሜ የ3:00 ጨዋታ ውጤት ኛንግላንድ 1-0 የኛ አዲስ ከቴ 44' ማቲዎስ ጤዳልቾ *ኛንግላንድ ወደ ኢትዮጵያ ሊግ አንድ ማደጉን ያረጋገጠ የመጀመርያ ቡድን ሆኗል።

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና 

የሩብ ፍፃሜ የ3:00 ጨዋታ ውጤት

ኛንግላንድ 1-0 የኛ አዲስ ከቴ
44' ማቲዎስ ጤዳልቾ

*ኛንግላንድ ወደ ኢትዮጵያ ሊግ አንድ ማደጉን ያረጋገጠ የመጀመርያ ቡድን ሆኗል።
Ethiopian League One (@ethiopialone) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የሩብ ፍፃሜ የ5:00 ጨዋታ ውጤት ደምቢ ዶሎ 2-1 ሌቃ 4' ገመዳ ማሞ / 46' ኬና አዱኛ 14' አምኖ ሁሴን - ደምቢ ዶሎ ወደ ኢትዮጵያ ሊግ አንድ ማደጉን ያረጋገጠ ሁለተኛ ቡድን ሆኗል።

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና 
የሩብ ፍፃሜ የ5:00 ጨዋታ ውጤት

ደምቢ ዶሎ 2-1 ሌቃ
4' ገመዳ ማሞ / 46' ኬና አዱኛ
14' አምኖ ሁሴን

- ደምቢ ዶሎ ወደ ኢትዮጵያ ሊግ አንድ ማደጉን ያረጋገጠ ሁለተኛ ቡድን ሆኗል።
Ethiopian League One (@ethiopialone) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የሩብ ፍፃሜ የ7:00 ጨዋታ ውጤት ባስኬት ቡና 2-1 ጊንጪ ከተማ 59' አብዲ አየለ / 44' ዋቅቶላ ደንቢ 84' ሙሉቀን ታምራት - ባስኬት ቡና ወደ ኢትዮጵያ ሊግ አንድ ያደገ ሦስተኛው ቡድን ሆኗል።

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና 
የሩብ ፍፃሜ የ7:00 ጨዋታ ውጤት

ባስኬት ቡና 2-1 ጊንጪ ከተማ
59' አብዲ አየለ / 44' ዋቅቶላ ደንቢ
84' ሙሉቀን ታምራት

- ባስኬት ቡና ወደ ኢትዮጵያ ሊግ አንድ ያደገ ሦስተኛው ቡድን ሆኗል።
Ethiopian League One (@ethiopialone) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የሩብ ፍፃሜ የ9:00 ጨዋታ ውጤት ኮንሶ ኒውዮርክ 0-0 ኤልቴክስ * በመለያ ምት ኮንሶ ኒውዮርክ 4ለ3 በማሸነፍ ወደ ኢትዮጵያ ሊግ አንድ ማደጉን ያረጋገጠ አራተኛ ቡድን መሆን ችሏል።

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና 
የሩብ ፍፃሜ የ9:00 ጨዋታ ውጤት

ኮንሶ ኒውዮርክ 0-0 ኤልቴክስ

* በመለያ ምት ኮንሶ ኒውዮርክ 4ለ3 በማሸነፍ ወደ ኢትዮጵያ ሊግ አንድ ማደጉን ያረጋገጠ አራተኛ ቡድን መሆን ችሏል።
Ethiopian League One (@ethiopialone) 's Twitter Profile Photo

ከኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ወደ 2018 የኢትዮጵያ ሊግ አንድ የተሸጋገሩ ቡድኖች - ኛንግላንድ - ደንቢ ዶሎ - ባስኬት ቡና - ኮንሶ ኒውዮርክ

ከኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ወደ 2018 የኢትዮጵያ ሊግ አንድ የተሸጋገሩ ቡድኖች

- ኛንግላንድ
- ደንቢ ዶሎ
- ባስኬት ቡና
- ኮንሶ ኒውዮርክ
Ethiopian League One (@ethiopialone) 's Twitter Profile Photo

የ2017 የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ውጤቶች ባስኬት ቡና 0-0 ኮንሶ ኒውዮርክ * በመለያ ምት ኮንሶ ኒውዮርክ 4ለ2 አሸንፏል። ኛንግላንድ 1-1 ደምቢዶሎ * በመለያ ምት ደምቢዶሎ 4ለ2 አሸንፏል።

የ2017 የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና 
የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ውጤቶች

ባስኬት ቡና 0-0 ኮንሶ ኒውዮርክ 
* በመለያ ምት ኮንሶ ኒውዮርክ 4ለ2 አሸንፏል።

ኛንግላንድ 1-1 ደምቢዶሎ 
* በመለያ ምት ደምቢዶሎ 4ለ2 አሸንፏል።