Zidan Bin (@zizuhubi) 's Twitter Profile
Zidan Bin

@zizuhubi

አንብብ📖

ID: 1793238921247141888

calendar_today22-05-2024 11:14:32

125 Tweet

10 Followers

150 Following

Zidan Bin (@zizuhubi) 's Twitter Profile Photo

ድሮም ሀያቴ እንዲ ትል ነበር... የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ትለኝ ነበር አይ ፍራንስ የእጅሽን ይስጥሽ😔😔

Zidan Bin (@zizuhubi) 's Twitter Profile Photo

አብሽር የምትለዋ ቃል ምንኛ ያማረች ናት!  ደግሞ ከአላህ ዘንድ ስትሆንስ:- እነዚያ «ጌታችን አላህ ነው» ያሉ ከዚያም ቀጥ ያሉ «አትፍሩ፤ አትዘኑም፤ በዚያችም ተስፋ ቃል ትደረግላችሁ በነበራችሁት ገነት ተበሰሩ» በማለት በነሱ ላይ መላእክት ይወርዳሉ

ራስ መኮንን (@zhossana3) 's Twitter Profile Photo

ክረምት ነው አስቤዛቹን ከጉሊት ግዙ አቅም ያላቹ ደሞ 👇 .ስትገዙ አትከራከሩቸው . ቲፕ አርጉአቸው . ተመረቁ

ክረምት ነው አስቤዛቹን ከጉሊት ግዙ
 አቅም ያላቹ ደሞ 👇
 .ስትገዙ አትከራከሩቸው
. ቲፕ አርጉአቸው
. ተመረቁ
Jona ሐረር (@jonaharar2411) 's Twitter Profile Photo

ኑሮ በዚ ከቀጠለ ምግብ እንዳቆምነው በርጫም ማቆማችን አይቀሬው ክስተት ነው ፈጣሪ ይጠብቀን

ኑሮ በዚ ከቀጠለ ምግብ እንዳቆምነው በርጫም ማቆማችን አይቀሬው ክስተት ነው ፈጣሪ ይጠብቀን