Zedo Msge (@zedomsge) 's Twitter Profile
Zedo Msge

@zedomsge

በዝች ምድር እውነተኛ ፍትህ ከፈጣሪ ብቻ ነው የሚገኘው

ID: 1546506198320652288

calendar_today11-07-2022 14:46:47

197 Tweet

527 Takipçi

295 Takip Edilen

telebirr (@telebirr) 's Twitter Profile Photo

ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ! “Matching Fund for Sustainable Future!” ኩባንያችን ለቀጣዮቹ ስምንት ወራት የሚዘልቅ የሰብአዊ ድጋፍ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ አስጀመረ! የሰብዓዊ ድጋፍ ማሰባሰቢያ ዘመቻው ወራቶችን ለተመረጡ

ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!  “Matching Fund for Sustainable Future!”   

ኩባንያችን ለቀጣዮቹ ስምንት ወራት የሚዘልቅ የሰብአዊ ድጋፍ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ አስጀመረ!   የሰብዓዊ ድጋፍ ማሰባሰቢያ ዘመቻው ወራቶችን ለተመረጡ
telebirr (@telebirr) 's Twitter Profile Photo

መቄዶኒያ የበጎ አድራጎት ማኅበር፣ ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ፣ ጌርጌሲኖን የአእምሮ ሕሙማን መርጃ ማሕበር፣ ኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን ሕጻናት መርጃ ማዕከል፣ ኢትዮጵያ ካንሰር አሶሲዬሽን፣ ባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት፣ እና ሙዳይ የበጎ አድራጎት

መቄዶኒያ የበጎ አድራጎት ማኅበር፣ ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ፣ ጌርጌሲኖን የአእምሮ ሕሙማን መርጃ ማሕበር፣ ኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን ሕጻናት መርጃ ማዕከል፣ ኢትዮጵያ ካንሰር አሶሲዬሽን፣ ባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት፣ እና ሙዳይ የበጎ አድራጎት
telebirr (@telebirr) 's Twitter Profile Photo

ማኅበር የሚካተቱ ይሆናል፡፡ በቀጣዮቹ ወራት በጋራ ንቅናቄ አብራችሁን በመዝለቅ ለወገን የሚደረገውን ዘላቂ ድጋፍ ላይ የበኩላችሁን እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን። ለበለጠ መረጃ፡ bit.ly/47pa63I

ማኅበር የሚካተቱ ይሆናል፡፡ በቀጣዮቹ ወራት በጋራ ንቅናቄ አብራችሁን በመዝለቅ ለወገን የሚደረገውን ዘላቂ ድጋፍ ላይ የበኩላችሁን እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን።  

ለበለጠ መረጃ፡ bit.ly/47pa63I
telebirr (@telebirr) 's Twitter Profile Photo

በቴሌብር ትዊተር ገጽ በተደረገው የ1ኛ ዙር የሳምንቱ #ንቁ_ተሳታፊ ውድድር የ 10 ጊ.ባ የኢንተርኔት ጥቅል አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ አሸናፊዎች በውስጥ መልዕክት እየሰራ ያለ የስልክ ቁጥር (active) በ 24 ሰዓት ውስጥ ላኩልን፡፡ #ይሳተፉ_ይሸለሙ

በቴሌብር ትዊተር ገጽ በተደረገው የ1ኛ ዙር የሳምንቱ #ንቁ_ተሳታፊ ውድድር የ 10 ጊ.ባ የኢንተርኔት ጥቅል አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ

አሸናፊዎች በውስጥ መልዕክት እየሰራ ያለ የስልክ ቁጥር (active) በ 24 ሰዓት ውስጥ ላኩልን፡፡

#ይሳተፉ_ይሸለሙ
telebirr (@telebirr) 's Twitter Profile Photo

በጉጉት የምንጠብቀው ታላቁ ሩጫ ደረስኩ ደረስኩ እያለ ነው የመሮጫ ቲሸርቱን ካልገዙ አሁንም አልረፈደም! በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን እየተሳተፉ የመሮጫ ቲሸርትዎን ይውሰዱ! ነገ ከጠዋቱ 3:00 በፌስቡክ እና ትዊተር ገፆቻችን ይጠብቁን።

በጉጉት የምንጠብቀው ታላቁ ሩጫ ደረስኩ ደረስኩ እያለ ነው የመሮጫ ቲሸርቱን ካልገዙ አሁንም አልረፈደም!

በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን  እየተሳተፉ የመሮጫ ቲሸርትዎን ይውሰዱ!

ነገ ከጠዋቱ 3:00 በፌስቡክ እና ትዊተር  ገፆቻችን ይጠብቁን።
telebirr (@telebirr) 's Twitter Profile Photo

1 ኛጥያቄ አምና ታላቁ ሩጫ ላይ ተሳትፈዋል? ከፎቶ ማህደርዎ በሩጫው ወቅት ያስቀሩትን ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር የተገናኘ ማራኪ ምስልዎን በኢትዮ ቴሌኮምፌስቡክ፡ facebook.com/ethiotelecom በአስተያየት መስጫ ላይ ያጋሩንና በእጣ የሩጫ ቲሸርቱን ይሸለሙ!

1 ኛጥያቄ
አምና ታላቁ ሩጫ ላይ ተሳትፈዋል?

ከፎቶ ማህደርዎ በሩጫው ወቅት ያስቀሩትን ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር የተገናኘ ማራኪ ምስልዎን በኢትዮ ቴሌኮምፌስቡክ፡ facebook.com/ethiotelecom በአስተያየት መስጫ ላይ ያጋሩንና በእጣ የሩጫ ቲሸርቱን ይሸለሙ!
telebirr (@telebirr) 's Twitter Profile Photo

በዚህ ጊዜ በትንሽዋ ኪስዎ በሚይዝዋት አንድ ብር ምን ይገዛባታል? እኛጋ ግን ዋጋ አላት! 150 ሜ.ባ የቴሌግራም ጥቅልን ጨምሮ 5 ደቂቃ የአየር ሰዓት 30 ሜባ ኢንተርኔት እና 86 አጭር መልዕክት ትገዛለች! #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia

በዚህ ጊዜ በትንሽዋ ኪስዎ በሚይዝዋት አንድ ብር ምን ይገዛባታል?
እኛጋ ግን ዋጋ አላት!
150 ሜ.ባ የቴሌግራም ጥቅልን ጨምሮ 5 ደቂቃ የአየር ሰዓት 30 ሜባ ኢንተርኔት እና 86 አጭር መልዕክት ትገዛለች!

#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
telebirr (@telebirr) 's Twitter Profile Photo

በቴሌብር ትዊተር ገጽ በተደረገው የ2ኛ ዙር የሳምንቱ #ንቁ_ተሳታፊ ውድድር የ 10 ጊ.ባ የኢንተርኔት ጥቅል አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ አሸናፊዎች በውስጥ መልዕክት እየሰራ ያለ የስልክ ቁጥር (active) በ 24 ሰዓት ውስጥ ላኩልን፡፡

በቴሌብር ትዊተር ገጽ በተደረገው የ2ኛ ዙር የሳምንቱ #ንቁ_ተሳታፊ ውድድር የ 10 ጊ.ባ የኢንተርኔት ጥቅል አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ  አሸናፊዎች በውስጥ መልዕክት እየሰራ ያለ የስልክ ቁጥር (active) በ 24 ሰዓት ውስጥ ላኩልን፡፡
telebirr (@telebirr) 's Twitter Profile Photo

የ 2016 ታላቁ ሩጫ ሲጀምሩ ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ የሚገኘውን የሩጫ መተግበሪያ አብረው አስጀምረው ከሮጡ ተወዳዳሪዎች ውስጥ የወርሃዊ ያልተገደበ ዳታ አሸናፊዎችን ለይተናል ስለአብሮነትዎ እናመሰግናለን ዝርዝሩን ከ t.me/ethio_telecom/… ይመልከቱ

የ 2016 ታላቁ ሩጫ ሲጀምሩ ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ የሚገኘውን የሩጫ መተግበሪያ አብረው አስጀምረው ከሮጡ ተወዳዳሪዎች ውስጥ የወርሃዊ ያልተገደበ ዳታ አሸናፊዎችን ለይተናል

ስለአብሮነትዎ እናመሰግናለን

ዝርዝሩን ከ t.me/ethio_telecom/… ይመልከቱ
telebirr (@telebirr) 's Twitter Profile Photo

የ2016 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ አጋር! ኢትዮ ቴሌኮም #GreatEthiopianRun #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia

telebirr (@telebirr) 's Twitter Profile Photo

በቴሌብር ሃዋላ ገንዘብ ይቀበሉ 10% ስጦታ ያግኙ! ወዳጅ ዘመድ ከባህር ማዶ በአጋሮቻችን በኩል በቴሌብር ዓለም-አቀፍ ሃዋላ ገንዘብ ሲላክልዎ፤ የተላከልዎትን መጠን 10% በስጦታ ያገኛሉ! #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia

በቴሌብር ሃዋላ ገንዘብ ይቀበሉ 10% ስጦታ ያግኙ!

ወዳጅ ዘመድ ከባህር ማዶ በአጋሮቻችን በኩል በቴሌብር ዓለም-አቀፍ ሃዋላ ገንዘብ ሲላክልዎ፤ የተላከልዎትን መጠን 10% በስጦታ ያገኛሉ!

#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Ethio telecom (@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

በአዳዲሶቹ ማህበራዊ ሚዲያ ጥቅሎቻችን ወዳጅነትዎን ያጥብቁ ተጨማሪ ዳታ ተጨማሪ ደስታ እና ፌሽታ! በተለያየ የአገልግሎት ጊዜ አማራጮች ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር ወይም በማይ ኢትዮቴል እና *999# ይግዙ፤ በስጦታ ያበርክቱ

በአዳዲሶቹ ማህበራዊ ሚዲያ ጥቅሎቻችን ወዳጅነትዎን ያጥብቁ

ተጨማሪ ዳታ ተጨማሪ ደስታ እና ፌሽታ!

በተለያየ የአገልግሎት ጊዜ አማራጮች ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር ወይም በማይ ኢትዮቴል እና *999# ይግዙ፤ በስጦታ ያበርክቱ
telebirr (@telebirr) 's Twitter Profile Photo

የቴሌብር ትዊተር ገጻችን ይከተሉ ትክክለኛ እና ወቅታዊ መረጃ ያግኙ ! ዘወትር ልጥፎቻችንን በመውደድ፣ በማጋራትና ኮሜንት በማድረግ #ንቁ_ተሳታፊ ይሁኑ፤ የ 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል በእጣይሸለሙ! ለመሳተፍ x.com/telebirr

የቴሌብር ትዊተር ገጻችን ይከተሉ ትክክለኛ እና ወቅታዊ መረጃ ያግኙ !

ዘወትር ልጥፎቻችንን በመውደድ፣ በማጋራትና ኮሜንት በማድረግ #ንቁ_ተሳታፊ ይሁኑ፤ የ 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል በእጣይሸለሙ!

ለመሳተፍ x.com/telebirr
Ethio telecom (@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

ጥያቄ ቁጥር 1 ! በ4G እና በአዲሱ 5G ኔትወርክ ያለ ተጨማሪ መተግበሪያ ኩልል ባለ ድምጽ ጥርት ያለ የቪዲዮ ጥሪ ማድረግ የሚያስችለው አገልግሎታችን ምን በመባል ይታወቃል? መልስዎን በአስተያየት መስጫው(Comment) ላይ ያኑሩ!

ጥያቄ ቁጥር 1 !

በ4G እና በአዲሱ 5G ኔትወርክ ያለ ተጨማሪ መተግበሪያ ኩልል ባለ ድምጽ ጥርት ያለ የቪዲዮ ጥሪ ማድረግ የሚያስችለው አገልግሎታችን ምን በመባል ይታወቃል?

መልስዎን በአስተያየት መስጫው(Comment) ላይ ያኑሩ!
Ethio telecom (@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

ጥያቄ ቁጥር 2 ! ምስል፣ ቪዲዮ፣ ድምጽ እና ረዥም የጽሁፍ መልዕክት በአንድ ጊዜ ለመላክ የሚያስችለው አገልግሎታችን ስያሜ ምን ይባላል? መልስዎን አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ! ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ!

ጥያቄ ቁጥር 2 !

ምስል፣ ቪዲዮ፣ ድምጽ እና ረዥም የጽሁፍ መልዕክት በአንድ ጊዜ ለመላክ የሚያስችለው አገልግሎታችን ስያሜ ምን ይባላል?

መልስዎን  አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ!

ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ!
telebirr (@telebirr) 's Twitter Profile Photo

ጥያቄ ቁጥር 2 ! ምስል፣ ቪዲዮ፣ ድምጽ እና ረዥም የጽሁፍ መልዕክት በአንድ ጊዜ ለመላክ የሚያስችለው አገልግሎታችን ስያሜ ምን ይባላል? መልስዎን አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ! ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ!

ጥያቄ ቁጥር 2 !

ምስል፣ ቪዲዮ፣ ድምጽ እና ረዥም የጽሁፍ መልዕክት በአንድ ጊዜ ለመላክ የሚያስችለው አገልግሎታችን ስያሜ ምን ይባላል?

መልስዎን አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ!

ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ!
Ethio telecom (@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

ጥያቄ # 3! በባህላዊው የገና ጨዋታ ላይ ተሳታፊዎች የሚይዙት የመጫወቻ ዱላ ስሙ ምን ይባላል? መልስዎን አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ! ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ! #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia

ጥያቄ # 3!

በባህላዊው የገና ጨዋታ ላይ ተሳታፊዎች የሚይዙት የመጫወቻ ዱላ ስሙ ምን ይባላል?

መልስዎን አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ!

ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ!

#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia