Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profileg
Ethio telecom

@ethiotelecom

For Service & Product inquiries and all other information, please tweet here. Also send SMS to 8994 or make a call to 994.

ID:735715114469314560

linkhttps://www.ethiotelecom.et/ calendar_today26-05-2016 06:12:07

17,4K Tweets

366,9K Followers

22 Following

Follow People
Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

“ሻሞ” ሲባል ‘’ሆ’’ብለው  ተሻምተው ያገኙት ስጦታ ያስደስታል!

በቴሌብር ኢንጌጅ ለፈጠሩት የወዳጅ ዘመድ ቡድን የቴሌብር ሻሞ ገጽታን ተጠቅመው  እኩል ወይም ለቡድኑ አባላት እንደ እድላቸው የተለያየ የገንዘብ ስጦታ ለትንሳኤ በዓል ሻሞ ይበሏቸው!

“ሻሞ” ሲባል ‘’ሆ’’ብለው  ተሻምተው ያገኙት ስጦታ ያስደስታል! በቴሌብር ኢንጌጅ ለፈጠሩት የወዳጅ ዘመድ ቡድን የቴሌብር ሻሞ ገጽታን ተጠቅመው  እኩል ወይም ለቡድኑ አባላት እንደ እድላቸው የተለያየ የገንዘብ ስጦታ ለትንሳኤ በዓል ሻሞ ይበሏቸው!
account_circle
Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

ከባህር ማዶ በአጋሮቻችን በኩል በቀጥታ በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሃዋላ የተላከልዎን ገንዘብ ሲቀበሉ 20% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፤ ለዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ!

ለተጨማሪ: bit.ly/3ArwoEO

ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ onelink.to/fpgu4m ያውርዱ!

ከባህር ማዶ በአጋሮቻችን በኩል በቀጥታ በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሃዋላ የተላከልዎን ገንዘብ ሲቀበሉ 20% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፤ ለዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ! ለተጨማሪ: bit.ly/3ArwoEO ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ onelink.to/fpgu4m ያውርዱ!
account_circle
Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

በአቅራቢያዎ በሚገኝ የአገልግሎት መስጫ ማዕከላችን ተገኝተው፣ በቀልጣፋ መስተንግዶ የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ እንዳከናወኑ ከ national ID የሚላክልዎትን ባለ 12 አሃዝ ቁጥር በመጠቀም የዲጂታል መታወቂያዎን ከቴሌብር ሱፐርአፕ በነጻ ማውረድ ይችላሉ

ትንሳኤን ከኛ ጋር!

መልስ -ቁጥር 2 ሻሞ

የ10 ጊ.ባ ኢንተርኔት አሸናፊዎች በ 24 ሰዓት ውስጥ የስልክ ቁጥራችሁን ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልዕክት ላኩልን::

ዝርዝሩን ለመመልከት t.me/ethio_telecom/…

አብራችሁን ስለነበራችሁ እናመሰግናለን!

ትንሳኤን ከኛ ጋር! መልስ -ቁጥር 2 ሻሞ የ10 ጊ.ባ ኢንተርኔት አሸናፊዎች በ 24 ሰዓት ውስጥ የስልክ ቁጥራችሁን ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልዕክት ላኩልን:: ዝርዝሩን ለመመልከት t.me/ethio_telecom/… አብራችሁን ስለነበራችሁ እናመሰግናለን!
account_circle
Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

ትንሳኤን ከኛ ጋር!

ጥያቄ ቁጥር #2

በቴሌብር ኢንጌጅ ለመጪው የትንሳኤ በዓል የወዳጅ ዘመድ ቡድን ፈጥረው በስጦታ ገንዘብ እኩል ወይም በተለያየ መጠን ለማሻማት የሚጠቀሙበት አገልግሎት ምን ይባላል?

መልስዎን አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ!

ትንሳኤን ከኛ ጋር! ጥያቄ ቁጥር #2 በቴሌብር ኢንጌጅ ለመጪው የትንሳኤ በዓል የወዳጅ ዘመድ ቡድን ፈጥረው በስጦታ ገንዘብ እኩል ወይም በተለያየ መጠን ለማሻማት የሚጠቀሙበት አገልግሎት ምን ይባላል? መልስዎን አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ!
account_circle
Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

Subscribe to our fixed broadband internet service, and with a new SIM card, get an incredible 20% discount. Choose our combo service to enjoy free calls for three months. Alternatively, if you prefer, purchase only a SIM card and receive a 20% discount on the mobile package.

መልስ -ቁጥር 1 ቴሌብር ኢንጌጅ

የ10 ጊ.ባ ኢንተርኔት አሸናፊዎች በ 24 ሰዓት ውስጥ የስልክ ቁጥራችሁን ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልዕክት ላኩልን

ዝርዝሩን ለመመልከት t.me/telebirr/3105

ለሁለተኛው ዙር ጥያቄ ዛሬ ማታ ከምሽቱ 1 ሰዓት ይጠብቁን

መልስ -ቁጥር 1 ቴሌብር ኢንጌጅ የ10 ጊ.ባ ኢንተርኔት አሸናፊዎች በ 24 ሰዓት ውስጥ የስልክ ቁጥራችሁን ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልዕክት ላኩልን ዝርዝሩን ለመመልከት t.me/telebirr/3105 ለሁለተኛው ዙር ጥያቄ ዛሬ ማታ ከምሽቱ 1 ሰዓት ይጠብቁን
account_circle