ካቦ (@yanetzewdu) 's Twitter Profile
ካቦ

@yanetzewdu

fuck everything

ID: 1313757721930403842

calendar_today07-10-2020 08:27:20

811 Tweet

899 Followers

323 Following

ማዪ (@mayiadamu) 's Twitter Profile Photo

የማላውቀውን ስልክ አላነሳም የምትሉ ሰዎች ግን ባለስልጣን ነን ነው ምትሉት? what if your family is on emergency እና በሌላ ሰው ስልክ እየደወሉ

ውጋት (@sabasolomonn) 's Twitter Profile Photo

ስልክ ተደውሎላቹ የራሳቹን ሀሳብ ብቻ አውርታቹ ስልክ የምዘጉ ሰዎች ግን ችግራቹ ምንድነው?

Yemi 🇪🇹 (@yemi___cole) 's Twitter Profile Photo

ድመት በቁም ነገር የምታሳድጉ ሰዎች አማኑኤል በነፃ ነው አገልግሎት የሚሰጠው እሺ። just a reminder 😊

ሮዳስ (@rod_ass) 's Twitter Profile Photo

በቆሪጥ ማየት ቀረ እንዴ? People be staring at you like 👁️ 👁️ for no reason Ere at least blink my guy.

ሰለብላባው (@besavagee) 's Twitter Profile Photo

Poland ከራሷ ዜጎች በላይ የethiopia ዜጋ በዝቶባት ክልል 13 ነኝ ብላ ማወጇ አይቀርም🙄

Nani Taye (@tayenani) 's Twitter Profile Photo

ሙሽራ 6 ሰአት ጠርቶ 9 ሰአት ነው ሚመጣው ቀብር ግን 6 ሰአት ብለው 5:30 ቀብረው ሲመለሱ ደረሰን ቋሚው ደንዝዟል ሟቹ ነው ጥድፍ ጥድፍ የሚለው💀

አንተneh🇪🇹 (@lostmyvibe2) 's Twitter Profile Photo

ዲሽታጊና is Right, ጦርነት ለማንም አይበጅም ጥቅም አልባ ውድመት ነው,ግን ግን ግን ሰላም በአንድ ወገን ፍላጎት ብቻ አይሆንም