አመለወርቅ 🌱(@eyerusalem_emi) 's Twitter Profileg
አመለወርቅ 🌱

@eyerusalem_emi

#bepositive | ùbùnťù| I am because we are

ID:2160055108

calendar_today30-10-2013 10:28:21

30,7K Tweets

60,6K Followers

748 Following

አመለወርቅ 🌱(@eyerusalem_emi) 's Twitter Profile Photo

My brain: don’t say it
don’t say it ….

Me: For a Random ባለሱቅ ሾላ
ወተት 50 ብር ነዉ ሲለኝ “ይገርምሀል በኔ እድሜ ማማ ወተት 2ብር ከ50 ነበር”

account_circle
አመለወርቅ 🌱(@eyerusalem_emi) 's Twitter Profile Photo

That moment ጠብ እርግፍ ብላችሁ የተኮሳችሁት ልብስ ላይ ገና ከቤት ሳትወጡ ቡና ሲፈስበት

That moment ጠብ እርግፍ ብላችሁ የተኮሳችሁት ልብስ ላይ ገና ከቤት ሳትወጡ ቡና ሲፈስበት
account_circle
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)(@MuleFeTg) 's Twitter Profile Photo

' ከውጭ ሀገር መድሀኒት ልትልኩልን ለምትችሉ ወገኖች የቀረበ ጥሪ

ይህች የምትመለከቷት የ 9 ወር ህፃን እፁብድንቅ አቤል ትባላለች።
እድሜ ለልብ ህሙማን መርጃ ማዕከልና በማዕከሉ ያሉ ሃኪሞች ከጥቂት ሳምንታት በፊት ሁለት ቦታ ላይ የነበረውን የልብ…

' ከውጭ ሀገር መድሀኒት ልትልኩልን ለምትችሉ ወገኖች የቀረበ ጥሪ ይህች የምትመለከቷት የ 9 ወር ህፃን እፁብድንቅ አቤል ትባላለች። እድሜ ለልብ ህሙማን መርጃ ማዕከልና በማዕከሉ ያሉ ሃኪሞች ከጥቂት ሳምንታት በፊት ሁለት ቦታ ላይ የነበረውን የልብ…
account_circle
አመለወርቅ 🌱(@eyerusalem_emi) 's Twitter Profile Photo

At immigration office : -

አንዷ ፡ አሁን ይሄ ሁሉ ሰዉ ከሀገር ለመዉጣት ነዉ ለ passport የሚጋፋዉ?

እኔ በሆዴ፡ አይ እና ወለንጪቲ ለመሄድ ነዉ 🙄

account_circle
አመለወርቅ 🌱(@eyerusalem_emi) 's Twitter Profile Photo

መንግስት መስሪያ ቤት ጉዳይ ለማስፈፀም ስትሄዱ እንባ እንባ ይላችሁዋል ወይስ are you normal?😭

account_circle
አመለወርቅ 🌱(@eyerusalem_emi) 's Twitter Profile Photo

ዘንድሮ መንግስትን ደግፈዉ ሰልፍ ከወጡት መካከል አብዛኞቹ የExcavator ባለቤቶች ናቸዉ ተብሏል😭

account_circle
Hanna(@hanna_kassahun) 's Twitter Profile Photo

I'm sharing Rama's post in the hopes of reaching the appropriate individuals with the authority to bring her father home. Please retweet and help spread the message. Rama longs to hear from her father, who we owe gratitude to for his service in the Ethiopian Electrical Power.

አንተneh🇪🇹(@Lostmyvibe2) 's Twitter Profile Photo

በዩኒቨርሲቲ የቅርብ ጓደኞቿ አስተባባሪነት እና በደጋግ ኢትዮጵያውያን እርዳታ ለእህታችን ቤዛዊት ገብረዮሃንስ እስካሁን ወደ 400,000 የሚጠጋ ገንዘብ ተሰብስቧል:: አሁንም የቻልነውን ያህል እየረዳናት እህታችንን ወደ ትምህርቷ እንመልሳት!

በዩኒቨርሲቲ የቅርብ ጓደኞቿ አስተባባሪነት እና በደጋግ ኢትዮጵያውያን እርዳታ ለእህታችን ቤዛዊት ገብረዮሃንስ እስካሁን ወደ 400,000 የሚጠጋ ገንዘብ ተሰብስቧል:: አሁንም የቻልነውን ያህል እየረዳናት እህታችንን ወደ ትምህርቷ እንመልሳት!
account_circle
አመለወርቅ 🌱(@eyerusalem_emi) 's Twitter Profile Photo

ንግድ ባንክ በነካ እጁ ሰሞኑን መብራቱን እየነካኩ የሚያጠፉትንም ሰዎች ስም ዝርዝር ቢለጥፍልን!

account_circle