Yafet Tiruneh (@yafettiruneh) 's Twitter Profile
Yafet Tiruneh

@yafettiruneh

ከሆነ ጥሩ ካልሆነ በጣም ጥሩ

ID: 1670856989906198528

calendar_today19-06-2023 18:12:24

26 Tweet

14 Followers

250 Following

Nani Taye (@tayenani) 's Twitter Profile Photo

ይሄንን መልዕክት ሼር በማረግ ይተባበሩን ዮናስ የሽጥላ ትላንት ሰኔ 16/10/15 ከጠዋቱ 3 ሰአት ቦሌ ፍሬንድሽፕ ሆቴል አካባቢ ለስራ ጉዳይ የማገኛቸው ሰዎች አሉ በማለት ከቤት እንደወጣ አልተመለሰም::በቀኑም ኮድ 2 አ/አ 95703 ኮሮላ መኪና ይዞ ነብር ነበር

ይሄንን መልዕክት ሼር በማረግ ይተባበሩን ዮናስ የሽጥላ ትላንት ሰኔ 16/10/15 ከጠዋቱ 3 ሰአት ቦሌ ፍሬንድሽፕ ሆቴል አካባቢ ለስራ ጉዳይ የማገኛቸው ሰዎች አሉ በማለት ከቤት እንደወጣ አልተመለሰም::በቀኑም ኮድ 2 አ/አ 95703 ኮሮላ መኪና ይዞ ነብር ነበር
ራስ መኮንን (@zhossana3) 's Twitter Profile Photo

"ከተመሳሳይ ፆታ ጋር ግብረስጋ ግንኙነት የሚፈፅሙ ይ ገ ደሉ" ዘሌዋዊያን 18:22 -24 ሮሜ 2፡26-27 ሮሜ 1:26-27

Yaregal L.Kebede ♍️ (@ykebedd) 's Twitter Profile Photo

#ፍልሰታ 🙏 ለመላው ኦርትዶክሳዊያን እንኳን ለጾመ ፍልሰታ አደረሰን አደረሳችሁ ። በጾሙ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ዘንድ የምንጸልይበት ...ሰላም ለኢትዮጵያውያን ይሁን።

#ፍልሰታ 🙏

ለመላው ኦርትዶክሳዊያን እንኳን ለጾመ ፍልሰታ አደረሰን አደረሳችሁ ።
 በጾሙ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ዘንድ የምንጸልይበት ...ሰላም ለኢትዮጵያውያን ይሁን።
የቦግሻ ተከራይ (@de_s_ta16) 's Twitter Profile Photo

እንኳን ለቅድስት ጾመ ፍልሠታ አደረሳችሁ! ጾሙን የፍቅር የአንድነት፥ የጸጋ የበረከት፥ የሕይወት የመድኃኒት፥ የሰላም የበጎ ሀብት ያድርግልን ብርሃነ ትንሣኤዋን ይግለጽን! ለሀገራችን እንዲሁም ለነፍሳችን በፀሎት የምንተጋበት ፆም ያድርግልን🤲🏾🤲🏾

እንኳን ለቅድስት ጾመ ፍልሠታ አደረሳችሁ!

ጾሙን የፍቅር የአንድነት፥ የጸጋ የበረከት፥ የሕይወት የመድኃኒት፥ የሰላም የበጎ ሀብት ያድርግልን ብርሃነ ትንሣኤዋን ይግለጽን!

ለሀገራችን እንዲሁም ለነፍሳችን በፀሎት
የምንተጋበት ፆም ያድርግልን🤲🏾🤲🏾
Yaregal L.Kebede ♍️ (@ykebedd) 's Twitter Profile Photo

#ፍልሰታ....ተጀመረ ስጋን በነፍስ ፍቃድ የፊጥኝ ጠንፍሮ ፍልሰታ መጣ አሉ በረከት ታቅፎ ስሚኝ እመቤቴ እኔንም አደራ ተርቢያለሁና የፅድቅን አዝመራ በትንሳኤሽ አንሺኝ ሞትን እንዳልፈራ

#ፍልሰታ....ተጀመረ

ስጋን በነፍስ ፍቃድ
             የፊጥኝ ጠንፍሮ
ፍልሰታ መጣ አሉ
              በረከት ታቅፎ
ስሚኝ እመቤቴ 
               እኔንም አደራ
ተርቢያለሁና
               የፅድቅን አዝመራ
በትንሳኤሽ አንሺኝ
              ሞትን እንዳልፈራ
ምንተዓምር (@minitamerherena) 's Twitter Profile Photo

እህታችንን መረዳት ለምትፈልጉ ከታች ባለው አካውንት መረዳት ትችላላችኹ እንዲሁም በህክምና ዘርፍ ያላችኹ ሰዎችም ጭምር 🙏ለምታደርጉላት መልካም ነገር ኹሉ እግዚአብሔር ውረታውን ይክፈላችኹ . #JusticeForOurSister

እህታችንን መረዳት ለምትፈልጉ ከታች ባለው አካውንት መረዳት ትችላላችኹ እንዲሁም በህክምና ዘርፍ ያላችኹ ሰዎችም ጭምር 🙏ለምታደርጉላት መልካም ነገር ኹሉ እግዚአብሔር ውረታውን ይክፈላችኹ
.
#JusticeForOurSister