We semu Wesemu (@wesemu6538) 's Twitter Profile
We semu Wesemu

@wesemu6538

ID: 1811572654618607616

calendar_today12-07-2024 01:26:12

44 Tweet

8 Takipçi

197 Takip Edilen

ASHEWEGOGO/ዋና መስሪያ ቤት (@amharahq) 's Twitter Profile Photo

የጥላቻ ማርከሻ ፍቅር ነው፣ ፍቅር ማለት ግን ጭቆናን አሜን ብሎ መቀበል አይደለም። የጭቆና ማርከሻ ፍትሕን ታግሎ ማስፈን ነው። ፍትሕ በልምምጥ፣በልመና፣ አይመጣም ። ታላቁ እስክንድር ነጋ በጠላቻ የነቀዘችው Senait Senay, PhD አጠገብ ሆኖ ከተናገረው።

ቴዲ ጤና ይስጥልኝ (@teddo006) 's Twitter Profile Photo

ድንቅ ውይይት ምንም መፃፍ አልፈልግም! እንድትመለከቱት እንድታደመጡት ብቻ እመክራለሁ! "አርበኛ እስክንድር ነጋ ፋኖ ነው አርበኛ ነው አማራ ነው።" Sisay (Amoraw) youtube.com/live/4tJCaZQ8o…

ቴዲ ጤና ይስጥልኝ (@teddo006) 's Twitter Profile Photo

"የብሔራዊ ጦር ቁመና ያለው ሠራዊት እየገነባን ነው" ኮሎኔል ፋንታሁን ሙሃባ የአፋሕድ ወታደራዊ አዛዥ የወሎ እዝ ዋና አዛዥ መውጫችን ማሸነፍ ብቻ ነው።💚💛❤ #ስርነቀልለውጥ #AFPO #አፋሕድ #AmharaResistance #AmharaGenocide

Yo-Gi (ዮሴፍ) (@yo_gi_etuk) 's Twitter Profile Photo

"ኖ"ን እንኳን አያጠብቃትም ያሉት "ምሁር" ትዝ ሲሉኝ ፈገግ ያስደርገኛል!😄 ድል ለዲሞክራሲ!✊🏾

ASHEWEGOGO/ዋና መስሪያ ቤት (@amharahq) 's Twitter Profile Photo

አርበኛ ታላቁ እስክንድር ነጋ ከሞት ለጥቂት ተረፈ 💔የቀነጨረ አእምሮ የተሸከሙት የሳልሳዊ ብአዴን ልጆች እሱን ከትገሉ ለማስወጣት ማይፈነቅሉት ዲንጋይ የለም። Berhanemeskel Nega Achamyeleh Tamiru Senait Senay, PhD Mulugeta Anberber Andargachew Tsege Amhara Association of America (AAA) ላዕከ

ሰሊና-Fano👸🦅 (@queenlatifano) 's Twitter Profile Photo

ለተነሳንበት አላማ፣ ያነሳ ነው ትግል ፍትሐዊ ስለመሆኑ ከብርቱካን ተመስገን በላይ ማስረጃ የለም።ያነሳ ነው ትግል ፍትሐዊ ስለሆነ በድል እንደሚጠናቀቅ ምንም ጥርጥር የለውም። የታላቁ እስክንድር ነጋ መልዕክት ለብርቱካን ተመስገን‼️

ASHEWEGOGO/ዋና መስሪያ ቤት (@amharahq) 's Twitter Profile Photo

“ያነሳ ነው ትግል ፍትሐዊ ስለመሆኑ ከብርቱካን ተመስገን በላይ ማስረጃ የለም። ውጪ ያሉ ወገኖቻችን ኢትዮጵያዊያን ልዩ ኃላፊነት አለባቸው የዓለም አቀፍ ማህበረሰብን በር የምናኳኳበት ጊዜ አሁን ነው።”

ቴዲ ጤና ይስጥልኝ (@teddo006) 's Twitter Profile Photo

ከአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ጎንደር ጠቅላይ ግዛት እዝ ገብርዬ ክፍለጦር የተሰጠ መግለጫ! የ <አማራው ገብርዬ> ሜጀር ጄነራል ከፍያለው ደሴ፣ ነፍስህን ከአባቶቻችን ጎን ያቆይልን!

ASHEWEGOGO/ዋና መስሪያ ቤት (@amharahq) 's Twitter Profile Photo

ለአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ታሪካዊ ጥሪ እንሳተላልፋለን---እንነጋገር፣አንድ እንሁን!! መውጫችን ማሸነፍ ብቻ ነው።💚💛❤ Amhara Fano people’s organization የዐማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት #ስርነቀልለውጥ #AFPO #አፋሕድ #AmharaResistance #AmharaGenocide

Abz (@abiyabz) 's Twitter Profile Photo

ታላቁ እስክንድር ነጋ ለውድ ልጁ ለውድ ባለቤቱና ለወዳጅ ዘመዶቹ ከሜዳ ያስተላለፈው የደስታ መልክት:: Congrats Nafcot!!! እስኬዉም እንኳን ደስ አለህ!!!

ቴዲ ጤና ይስጥልኝ (@teddo006) 's Twitter Profile Photo

360 የግፉአን ኢትዮጵያውያን ድምፅ🎤 እየበዛችሁ-ኑሩልን ክበሩልን ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው👑💚💛❤ ኑ መውጫችን ማሸነፍ ብቻ ነው💚💛❤ #ስርነቀልለውጥ #AFPO #አፋሕድ #AmharaResistance youtube.com/live/h2eOsUuCI… x.com/HabtamuAyalew2… rumble.com/v6u7shr--june-…

liyu fkir (@liyufkir) 's Twitter Profile Photo

እየሩሳሌምን አንጀቷን አላውሶ እንባ ያስፈነቀለው .. የሀብታሙን ህሊና በድስታና በሀዘን የተቀላቀለ ስሜት የፈተነ .. 👉 የእናት, የአባት, እና የልጅ, ለህዝባቸው ለወገናቸው የከፈሉትን መስእዋትነት ባጭሩ ይሄንን ይመስላል ..!👇🥹🥺 በድጋሚ እንኳን

ቴዲ ጤና ይስጥልኝ (@teddo006) 's Twitter Profile Photo

አፋሕድ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት እዝ የአባት አርበኞች ምርቃት ሸዋ ሮቢት አርበኛ ዶክተር ጌታ መሳይ ተፈራ ከተናገሩት የተወሰደ ኢትዮ 360

ቴዲ ጤና ይስጥልኝ (@teddo006) 's Twitter Profile Photo

"አንድነታችንን ሳንመሰርት በየዋህነት ሲገንዙን ኖረዋል! ... ታጋይ ይሞታል ትግል ግን አይሞትም! ... ትልቁ ወጋችን አማራ ነው! ... አንድነታችንን አጠንክሩ!" አፋሕድ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት እዝ የአባት አርበኞች ምርቃት #ዋጮ ኢትዮ 360

ቴዲ ጤና ይስጥልኝ (@teddo006) 's Twitter Profile Photo

"ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ... የወረወሯት ጠጠር ዛሬ ትልቅ አለት ሆኖ ግዙፍ አማራዊ ድርጅት አፋሕድን መስርቷል!" መምህር ምንተስኖት