Achamyeleh Tamiru (@achamyeleh1986) 's Twitter Profile
Achamyeleh Tamiru

@achamyeleh1986

ID: 771804867841105920

linkhttps://www.amazon.com/Wolkait-Affairs-Achamyeleh-Tamiru/dp/1513653806/ref=cm_cr_arp_d_product_top?i calendar_today02-09-2016 20:19:54

287 Tweet

127,127K Takipçi

5 Takip Edilen

Achamyeleh Tamiru (@achamyeleh1986) 's Twitter Profile Photo

It is morally reprehensible for him to suggest that the Amhara Fano should spill their blood, make sacrifices, and disband solely to pave the way for his ascent to power. By implying that the Amhara Fano should endure suffering to advance his goal of seizing power, he

Achamyeleh Tamiru (@achamyeleh1986) 's Twitter Profile Photo

በሐሰተኛ ሰነድና ያለማስረጃ መደረትን እጅ መንሻና መተያያ ያደረገው ዘንዘሪጡ ዳንኤል ክብረት ዛሬም በሌላ ነውረኛ ተግባሩ ተከስቷል! ያለ አንዳች መረጃና ማስረጃ ዐቢይ አሕመድን ያስደስታል የሚለውን የውሸት ቅርሻትና የፈጠራ ታሪክ ሁሉ

በሐሰተኛ ሰነድና ያለማስረጃ መደረትን እጅ መንሻና መተያያ ያደረገው ዘንዘሪጡ ዳንኤል ክብረት ዛሬም  በሌላ ነውረኛ ተግባሩ ተከስቷል!   

ያለ አንዳች መረጃና ማስረጃ ዐቢይ አሕመድን ያስደስታል የሚለውን የውሸት ቅርሻትና የፈጠራ ታሪክ ሁሉ
Achamyeleh Tamiru (@achamyeleh1986) 's Twitter Profile Photo

የማይዋሽበት ዘመን. . . በውሸት ማስረጃና በፈጠራ ድሪቶ ቀለብ ለሚሰፍሩለት መተያያና እጅ መንሻ ማቅረብ የዘወትር ተግባሩ ለሆነው ለዘንዘሪጡ ዳንኤል ክብረት አርበኞቹ ከታች የታተመውን የተንቀሳቃሽ ምስል ማስረጃቸውን ልከዋል! ዘንዘሪጡ ዳንኤል

Achamyeleh Tamiru (@achamyeleh1986) 's Twitter Profile Photo

ብርሃኑ ጁላን በ1981 ዓ.ም. ጎብዬ ላይ የማረከው ወያኔ 'ሜይዴይ' ወይም 22 እያለ የሚጠራው ክፍለ ሠራዊት የገበሬ ወታደር በአማራ አርበኞች ጎጃም ውስጥ ከነ ዘር አጥፊና ዘራፊ አራዊቱ ተማርኳል። ራዲዮው ከተማረከ አዛዡ ለምን አልተማረከም? ላለው

ብርሃኑ ጁላን በ1981 ዓ.ም. ጎብዬ ላይ የማረከው ወያኔ 'ሜይዴይ' ወይም 22 እያለ የሚጠራው ክፍለ ሠራዊት የገበሬ ወታደር በአማራ አርበኞች ጎጃም ውስጥ ከነ ዘር አጥፊና ዘራፊ አራዊቱ ተማርኳል።

ራዲዮው ከተማረከ አዛዡ ለምን አልተማረከም?  ላለው
Achamyeleh Tamiru (@achamyeleh1986) 's Twitter Profile Photo

Abiy Ahmed's genocidal massacre against the Amhara people has reached a whole new level. In a horrifying drone strike on a health center in Zibist, Achefere, Gojjam, over 50 innocent Amharas were brutally massacred, including five mothers in labor, along with their family

Achamyeleh Tamiru (@achamyeleh1986) 's Twitter Profile Photo

ክሊኒክ ውስጥ በምጥ ላይ የነበሩ አምስት እናቶችን ጨምሮ ከ58 በላይ ንጹሐን አማሮች በዐቢይ አሕመድ በግፍ የተጨፈጨፉበት የዝብስቱ ዘግናኝ የድሮን ድብደባ! አረመኔው ዐቢይ አሕመድ ምንም አይነት የፋኖ እንቅስቃሴ በሌለበት በጎጃም አቸፈር ዝብዝት

Achamyeleh Tamiru (@achamyeleh1986) 's Twitter Profile Photo

"[ለእስክንድር ነጋ] የሽምቅ ውጊያው እንደ "ድል ለዲሞክራሲው" ቀላል አልሆለትም፤ የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅትን የመሰረተውም ለውጊያ ሳይሆን ለድርድር ነው! ተፈራ ማሞ youtube.com/watch?v=hTu2lz…

Achamyeleh Tamiru (@achamyeleh1986) 's Twitter Profile Photo

Eskindir Nega’s Betrayal of the Material Foundations of Amhara Resistance Eskindir Nega, in his nonexistent organization’s manifesto, claims that the Amharas are struggling for equality, justice, and peace (as if the Amhara resistance exists simply because Amharas only lack

Achamyeleh Tamiru (@achamyeleh1986) 's Twitter Profile Photo

አረመኔው ዐቢይ አሕመድ ከሰባት ዓመታት በፊት ስለነሱ ጠባይ የጻፍነውን በተካነት ማጭበርበር የራሱ ሀሳብ አድርጎ ለሌላ አካል ሰጥቶታል።

አረመኔው ዐቢይ አሕመድ ከሰባት ዓመታት በፊት ስለነሱ ጠባይ የጻፍነውን  በተካነት ማጭበርበር የራሱ ሀሳብ አድርጎ ለሌላ አካል ሰጥቶታል።
Achamyeleh Tamiru (@achamyeleh1986) 's Twitter Profile Photo

Abiy Ahmed’s Genocidal War on Amhara Women: How Industrial-Scale Rape Became a Weapon to Erase a People! The BBC investigation documents a genocidal war on Amhara women in Ethiopia, where, since Abiy Ahmed's open declaration of the genocidal war on Amharas two years ago, it has