tinsae tesfaye (@tinsaetesfaye18) 's Twitter Profile
tinsae tesfaye

@tinsaetesfaye18

Peace is above all

ID: 1559081845203025923

calendar_today15-08-2022 07:38:17

15 Tweet

862 Followers

136 Following

dawit Tesfaye (@dawitesfaye) 's Twitter Profile Photo

ባለፉት 20 ዓመታት ኢትዮጵያዊነትን ያለምንም መወላወል በፅናት ወክሎ የቆየ አንድ ፓርቲ ብቻ ነው ያለው...........ቴዲ አፍሮ!!!

ባለፉት 20 ዓመታት ኢትዮጵያዊነትን ያለምንም መወላወል በፅናት ወክሎ የቆየ አንድ ፓርቲ ብቻ ነው ያለው...........ቴዲ አፍሮ!!!
አመለወርቅ 🌱 (@eyerusalem_emi) 's Twitter Profile Photo

እነዚህ ሰዎች ግን አዲስ አበባ’ን Singapore ነዉ ወይንስ “sing and poor” ነዉ እናደርጋታለን ያሉት😭

Dagmawi M. Belay (@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

የሚድያዎች የጥራትና ብቃት ደረጃ ከመስከረም 1, 2017 እስከ ህዳር 19, 2017 አመተ ምህረት ድረስ Attractive:- ABC Media= A+ Ethio Forum= A- Ghion TV= A- Hiber Radio= A Mereja Media= A+ Roha Media= A+ Reyot Media = B Anchor Media= A- Dere News= B Ethio 251 Media = A-

ራስ ቢትወደድ (@ras_ephi) 's Twitter Profile Photo

ዩክሬይ እና ራሺያ ለመሆን የምታደጉትን ጥረት ሳናደንቅ አናልፍም 😁 አይ ክልሎች 😄

ራስ ቢትወደድ (@ras_ephi) 's Twitter Profile Photo

"Gemini ስለሆንኩ ቺት አደርጋለሁ፣ ካንሰር ስለሆንኩ ሞኮሮኒ አልበላም"😅😂 ምድረ እንቁልጢ 😫 Rob bedada 😁👍

ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret) 's Twitter Profile Photo

የዛሬ 14 አመት>>> የህዳሴ ግድብን ጀምሮ ለማጠናቀቅ 80 ቢልዮን ብር ይፈጃል ዘንድሮ>>> የግድቡ 97.6 ፐርሰንት ግንባታ ቢያልቅም ቀሪውን 2.4 ፐርሰንት ለመጨረስ 80 ቢልዮን ብር ያስፈልጋል ይህ በራሱ መገበያያ ገንዘባችን ብር ምን ያህል እየወደቀ

የዛሬ 14 አመት>>> የህዳሴ ግድብን ጀምሮ ለማጠናቀቅ 80 ቢልዮን ብር ይፈጃል 

ዘንድሮ>>> የግድቡ 97.6 ፐርሰንት ግንባታ ቢያልቅም ቀሪውን 2.4 ፐርሰንት ለመጨረስ 80 ቢልዮን ብር ያስፈልጋል 

ይህ በራሱ መገበያያ ገንዘባችን ብር ምን ያህል እየወደቀ
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret) 's Twitter Profile Photo

ተቀጣሪ ወይም ነጋዴ ሆነህ ቤት ብትገነባ - ከገቢህ 35% የገቢ ግብር - የመሬቱ ሊዝ - የጣራና ግድግዳ ግብር - ለግንባታው የባንክ ብድር ወለድ - በምትከፍለው እያንዳንዱ ትራንዛክሽን ባንክ ቻርጅና ቫት - አሁን የንብረት ግብር - በሁሉም ክፍያ ላይ ቫት -

ራስ ቢትወደድ (@ras_ephi) 's Twitter Profile Photo

socialmedia ሳይመጣ በዛ አስፈሪው ዘመን ባል አምኖ ለሚስቱ ፖለቲካን በማያወራበት ጊዜ ቴዲ የወያኔ ራስ ምታት ነበር:: ትግልን ለቴዲ አታስተምረውም ሲታገልም በመንጋ ኑ ተከተሉኝ አላለም ነብሱን አሲዞ ብቻውን ነበር የወጣው👐 Put some respect on his name👐