Surafel #WarOnAmhara #AmharaGenocide (@surafel_bereket) 's Twitter Profile
Surafel #WarOnAmhara #AmharaGenocide

@surafel_bereket

I do not want an Ethiopia built on the blood of the Amhara people!! Follow & support @Cyber_Fano | cyberfano.org

ID: 2716317784

linkhttps://www.cyberfano.org/ calendar_today18-07-2014 03:21:57

5,5K Tweet

1,1K Followers

921 Following

Surafel #WarOnAmhara #AmharaGenocide (@surafel_bereket) 's Twitter Profile Photo

የሸዋ ፋኖ አደረጃጀቶች ላይ እያየነው ያለው መቀራረብ እና ተናቦ መስራት በጣም ያስደስታል:: በርቱልን!!

Surafel #WarOnAmhara #AmharaGenocide (@surafel_bereket) 's Twitter Profile Photo

የጎንደር ፋኖ የወሰዳችሁት ወሳኝ እርምጃ እጅግ በጣም አስደሳች ነው:: ደግ አደረጋችሁ!! በርቱልን, በፍጥነት ደግሞ ከሁሉም የፋኖ አደረጃጀቶች ጋር ሆናችሁ 1 ጠንካራ የአማራ ድርጅት እንደምትመሰርቱ አንጠራጠርም:: ድል ለመላው የአማራ ህዝብ!!

Dej-Azmach | ደጅ-አዝማች 🦁🦅 (@thedejazmach) 's Twitter Profile Photo

[Update Dec. 8/24] The Amhara Fano in Gonder led by Arbegna Baye Kenaw and the Amhara Fano Gonder Command led by Arbegna Habte Wolde have announced the unification of the two Fano command structures in the Gonder sub-region. The AFGC led by Arbegna Habte Wolde has announced its

[Update Dec. 8/24] The Amhara Fano in Gonder led by Arbegna Baye Kenaw and the Amhara Fano Gonder Command led by Arbegna Habte Wolde have announced the unification of the two Fano command structures in the Gonder sub-region. The AFGC led by Arbegna Habte Wolde has announced its
Surafel #WarOnAmhara #AmharaGenocide (@surafel_bereket) 's Twitter Profile Photo

ስለጎንደር ፋኖ እንቆረቆራለን የሚሉ X ላይ ያሉ ግሪሳዎች እያለቃቀሱ ነው:: ካልሆነ ለምን ሄዳችሁ አትመሯቸውም? አሳፋሪዎች!! እነሱ ይበጀናል ያሉትን ነገር እያደረጉ ነው:: አታለቃቅሱ!! 😁😁

Surafel #WarOnAmhara #AmharaGenocide (@surafel_bereket) 's Twitter Profile Photo

እስክንድር ነጋ አማራ ፋኖ ውስጥ መግባቱ በጣም ብዙ ነገር እያበላሸ, ትግሉንም እያጉዋተተው ነው:: የፋኖ አንድነት ላለመምጣት የእስክንድር ሚና በጣም ትልቅ ነው:: ይሳዝናል በጣም!!

Surafel #WarOnAmhara #AmharaGenocide (@surafel_bereket) 's Twitter Profile Photo

በዱር በገደሉ ለአማራ ህዝብ ህልውና መከበር እየተዋደቅህ ያለኸው መላው የአማራ ፋኖ (የአማራ ህዝብ) እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት አደረሰህ:: የተጫነብህን አስከፊ ስርአትና ጭቆና የምትገላገልበት ዘመን ይሁን!

Robel Alemu | ሮቤል ዓለሙ (@thefitawrari) 's Twitter Profile Photo

Very heartbreaking to hear of the passing of ፋኖ Yohannes Alemayehu. Yohannes was an outstanding and unique young man who showed exemplary leadership during his time at the ASA. But being the exemplary person he was, he set aside a life of comfort and pursuit of personal

Very heartbreaking to hear of the passing of ፋኖ Yohannes Alemayehu. Yohannes was an outstanding and unique young man who showed exemplary leadership during his time at the ASA. But being the exemplary person he was, he set aside a life of comfort and pursuit of personal
Surafel #WarOnAmhara #AmharaGenocide (@surafel_bereket) 's Twitter Profile Photo

አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ስለ ጀነራል ተፈራ እንደዚህ እያለ ይፅፍ ነበር ይሄ ቀባጣሪ !! 😁 አሁን የአደፍርስ ጀሌ በሙሉ ማምታታት እና መቀባጠር ብቻ ነው የቀራቸው የትግል ስትራትጂ! ሌላ የለም! ተወው ይንጫጫ, አሁን የመጨረሻው ጊዜ እየተቃረበ ነው! 😆

አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ስለ ጀነራል ተፈራ እንደዚህ እያለ ይፅፍ ነበር ይሄ ቀባጣሪ !! 😁

አሁን የአደፍርስ ጀሌ በሙሉ ማምታታት እና መቀባጠር ብቻ ነው የቀራቸው የትግል ስትራትጂ! ሌላ የለም! 

ተወው ይንጫጫ, አሁን የመጨረሻው ጊዜ እየተቃረበ ነው! 😆
Mohammed Hassen (@mohas0) 's Twitter Profile Photo

አፋሕድን በፈለጋችሁት ልክ አቆንጅታችሁ ካቀረባችሁበት መለኪያ በሚልቅ መልኩ የትግሉ ተስፋም በነኚህ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች ትከሻ ላይ አለ!