ትቢት (@spect_habesha) 's Twitter Profile
ትቢት

@spect_habesha

ID: 4567080502

calendar_today22-12-2015 11:03:24

813 Tweet

33 Followers

533 Following

Ethiopia Insider (@ethiopiainsider) 's Twitter Profile Photo

ከአማራ ክልል ተማሪዎች 60 በመቶ የሚጠጉት “ከትምህርት ገበታ ውጭ” መሆናቸውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድሩ አስታወቁ። 32 በመቶ ትምህርት ቤቶች፤ ከመማር ማስተማር ተልዕኮዋቸው “መስተጓጎላቸውንም” አቶ አረጋ ከበደ ገልጸዋል። 🔴➡️ethiopiainsider.com/2025/15040/

ከአማራ ክልል ተማሪዎች 60 በመቶ የሚጠጉት “ከትምህርት ገበታ ውጭ” መሆናቸውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድሩ አስታወቁ። 32 በመቶ ትምህርት ቤቶች፤ ከመማር ማስተማር ተልዕኮዋቸው “መስተጓጎላቸውንም” አቶ አረጋ ከበደ ገልጸዋል።

🔴➡️ethiopiainsider.com/2025/15040/
Fulham Football Club (@fulhamfc) 's Twitter Profile Photo

To all in our community celebrating Orthodox Easter today – we’re wishing you a special day with family, tradition and great food. 🤍

To all in our community celebrating Orthodox Easter today – we’re wishing you a special day with family, tradition and great food. 🤍
Menilek (@emperormenilek) 's Twitter Profile Photo

Teddy Afro just hit #2 on worldwide music video trends 🌍🔥 From Addis to the world… this is bigger than music. #TeddyAfro #Etorika

Teddy Afro just hit #2 on worldwide music video trends 🌍🔥

From Addis to the world… this is bigger than music.

#TeddyAfro #Etorika
Neba (@neba_tdf) 's Twitter Profile Photo

በስተመጨረሻ ዘፈኑም ዝናቡም አንድላይ ተለቀቀ🙈😅 #ኢትዮጵያ #ጉራጌ #Ethiopian

🖤ህሊና አዘዘ🦅 (@helina_azeze) 's Twitter Profile Photo

"ቴዲን የሚቃወምን Cut my neck ነው የምለው በእንግሊዘኛ እንዲገባው" 😍 ስብሀት ገ/እግዚአብሔር ስለቴዲ አፍሮ

Ethiopia Insider (@ethiopiainsider) 's Twitter Profile Photo

በአማራ፣ በትግራይ እና በኦሮሚያ ክልሎች የሚገኙትን ጨምሮ 2,672 ትምህርት ቤቶች ዘንድሮ የመማር ማስተማር ስራ አለመጀመራቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህ ዓመት 6.3 ሚሊዮን ተማሪዎች አልተመዘገቡም። 🔴ለዝርዝሩ➡️ ethiopiainsider.com/2026/17753/

በአማራ፣ በትግራይ እና በኦሮሚያ ክልሎች የሚገኙትን ጨምሮ 2,672 ትምህርት ቤቶች ዘንድሮ የመማር ማስተማር ስራ አለመጀመራቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህ ዓመት 6.3 ሚሊዮን ተማሪዎች  አልተመዘገቡም። 

🔴ለዝርዝሩ➡️ ethiopiainsider.com/2026/17753/
KiRabbit (@kirabbitt) 's Twitter Profile Photo

መርከብ (Thread) I'll give the album time because for me to say anything, its very soon, understanding 18 tracks from a guy that can dictate amharic words like a wizard needs all the time But in my opinion the only time he mentioned his own worries on a track was when he wrote

KiRabbit (@kirabbitt) 's Twitter Profile Photo

ስለዚህ 'ዳስ ጣል' ሲልህ ለሀገርህ አይምሰልህ ሀገር ብትሞትም አትሞትም! ዳስ የምትጥለው ለራስህ ነው ሰው ሞቶ ካላለቀ ሀገር አትሞትም, ሰውም የሚሞተው አስታዋሽ ሲያጣ ነው! ብቻ ፈጣሪ ሀገራችንን ይሹፍልን!

Ethiopia in Data 🇪🇹📊📈 (@ec0n1st) 's Twitter Profile Photo

2,672 በላይ ትምህርት ቤቶች በሰው ሰራሽ እና በተፈጥሮ ችግሮች ሳቢያ ምክንያት ስራ አቁመዋል። ከነዚህ ውስጥ 👉77.4% በአማራ 👉11.8% በትግራይ 👉8.8% በኦሮምያ 👉2% በሌሎች ክልሎች ይገኛሉ። አሳዛኝም አሳፋሪም እውነታ ነው! 😡 Via Ethiopia Insider

Gabby Thomas (@itsgabbyt) 's Twitter Profile Photo

Windy day but ran some great early season races in Ethiopia! Thank you Ethiopia for a great meet and experience 🫶🏽 Up next 👉🏽 Kenya

ራስ ቢትወደድ (@ras_ephi) 's Twitter Profile Photo

ልትጠፋ ነው ብለን ተስፋ ልንቆርጥ ስንል እንዲህ ያሉ ልብ የሚያሞቁ ልጆች ይመጡና ልባችንን በተስፋ ይሞሉታል 😥 በኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያዊነት መቼም ተስፋ አንቆርጥም 🙏

Anteneh Tesfaye (@antenehtesfayee) 's Twitter Profile Photo

Teddy’s “መሬማ” has been on repeat for me these past few days. Partly because of something that happened a couple of weeks ago on Bole Road. I stopped to buy gum from a “ጀብሎ” and noticed the seller was on an Imo video call. Got curious and struck up a conversation. Long

ትቢት (@spect_habesha) 's Twitter Profile Photo

Protoje just dropped a music video made in Ethiopia. its doing crazy Numbers. Brother was rolling through Adama in a bajaj🤣 🟩🟩🟩🟩 🟨🟨🟨🟨 🟥🟥🟥🟥 youtube.com/watch?v=IeRTUv…