MoSHE (@she_ethiopia) 's Twitter Profile
MoSHE

@she_ethiopia

Ministry of Science and Higher Education - Ethiopia
t.me/MinistryoSHE

ID: 1062638625568051200

linkhttp://www.moshe.gov.et calendar_today14-11-2018 09:29:25

544 Tweet

8,8K Takipçi

48 Takip Edilen

MoSHE (@she_ethiopia) 's Twitter Profile Photo

ከ350 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመጀመሪያዉ ምዕራፍ ግንባታዉ የተጠናቀቀዉ የቦረና ዩኒቨርሲቲ ተመረቀ moshe.gov.et/viewNews/309

ከ350 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመጀመሪያዉ ምዕራፍ ግንባታዉ የተጠናቀቀዉ የቦረና ዩኒቨርሲቲ ተመረቀ
moshe.gov.et/viewNews/309
MoSHE (@she_ethiopia) 's Twitter Profile Photo

"የኮሮና ወረርሽኝ መከላከል ከዘመቻ ወጥቶ በስርዓት መመራት አለበት" ምክትል ጠቅላይ ሚንስትርና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አቶ ደመቀ መኮንን facebook.com/19583963678001…

"የኮሮና ወረርሽኝ መከላከል ከዘመቻ ወጥቶ በስርዓት መመራት አለበት" 
ምክትል ጠቅላይ ሚንስትርና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አቶ ደመቀ መኮንን

facebook.com/19583963678001…

በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ አገር አቀፍ “ፐብሊክ ሌክቸር” ተሰጠ moshe.gov.et/viewNews/310#

በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ አገር አቀፍ “ፐብሊክ ሌክቸር” ተሰጠ
moshe.gov.et/viewNews/310#
MoSHE (@she_ethiopia) 's Twitter Profile Photo

የ150 ሚሊየን ዶላር ከሚገነቡ ሰባት የምስራቅ አፍሪካ ልህቀት ማእከላት የአምስተኛው ማዕከል የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ moshe.gov.et/viewNews/311

የ150  ሚሊየን ዶላር ከሚገነቡ  ሰባት የምስራቅ አፍሪካ ልህቀት ማእከላት የአምስተኛው ማዕከል የመሰረት ድንጋይ  ተቀመጠ
moshe.gov.et/viewNews/311
MoSHE (@she_ethiopia) 's Twitter Profile Photo

የመጀመሪያው የከፍተኛ ትምህርት ምርምር፣ ቴክኖሎጂ እና የኢንዱስትሪ ትስስር ኮንቬንሽን ሀምሌ 5/2013 ጀምሮ በአ/አ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የዝግጅቱ ማጠቃለያ ዛሬ በኢቢሲ ዜና ቻናል እና በMoSHE ፌስቡክ ገጽ ቀጥታ ይተላለፋል facebook.com/19583963678001…

MoSHE (@she_ethiopia) 's Twitter Profile Photo

የተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎቻቸውን አስመረቁ facebook.com/19583963678001…

የተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎቻቸውን አስመረቁ

facebook.com/19583963678001…
MoSHE (@she_ethiopia) 's Twitter Profile Photo

የመጀመሪያው ኮንቬንሽን የመጀመሪያዎቹ የፈጠራ ስራ አሸናፊዎች ከ250 ሺህ ብር ጀምሮ ተሸልመዋል በኮንቨንሽኑ ኢትዮጵያ ውስጥ የታተሙ ጆርናሎችም እውቅና ተሰጥቷል። moshe.gov.et/?lang=am

የመጀመሪያው ኮንቬንሽን የመጀመሪያዎቹ የፈጠራ ስራ አሸናፊዎች ከ250 ሺህ ብር ጀምሮ ተሸልመዋል

በኮንቨንሽኑ ኢትዮጵያ ውስጥ የታተሙ ጆርናሎችም እውቅና ተሰጥቷል።

moshe.gov.et/?lang=am
MoSHE (@she_ethiopia) 's Twitter Profile Photo

የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርትና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ዘርፍ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋገጠ facebook.com/19583963678001…

የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርትና  ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ዘርፍ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋገጠ

facebook.com/19583963678001…
MoSHE (@she_ethiopia) 's Twitter Profile Photo

የተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ሀምሌ 24/2013 ተማሪዎች አስመርቀዋል facebook.com/19583963678001…

MoSHE (@she_ethiopia) 's Twitter Profile Photo

የምርምር ዩኒቨርስቲዎች በ2014 የበጀት አመት እቅዳዊ ስልጠናና ግምገማ በቢሾፍቱ ከተማ እያካሄዱ ነው፡፡ moshe.gov.et/viewNews/320

የምርምር ዩኒቨርስቲዎች በ2014 የበጀት አመት እቅዳዊ ስልጠናና ግምገማ በቢሾፍቱ ከተማ እያካሄዱ ነው፡፡
moshe.gov.et/viewNews/320
MoSHE (@she_ethiopia) 's Twitter Profile Photo

የአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲዎች የ2014 በጀት ዓመት ዕቅድ ስልጠናዊ ግምገማ መርሃ ግብር በደብረብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው moshe.gov.et/viewNews/319

የአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲዎች የ2014 በጀት ዓመት ዕቅድ ስልጠናዊ ግምገማ መርሃ ግብር በደብረብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው

moshe.gov.et/viewNews/319
MoSHE (@she_ethiopia) 's Twitter Profile Photo

በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ዘርፍ 2014 እቅድ ስልጠናዊ ግምገማ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል moshe.gov.et/viewNews/32

በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ዘርፍ  2014 እቅድ ስልጠናዊ ግምገማ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል
moshe.gov.et/viewNews/32
MoSHE (@she_ethiopia) 's Twitter Profile Photo

የምርምር ዩኒቨርስቲዎች የእቅድ ግምገማ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይ የአቋም መግለጫ በማውጣትና ችግኝ በመትከል ተጠናቀቀ ፡፡ moshe.gov.et/viewNews/323

የምርምር ዩኒቨርስቲዎች የእቅድ ግምገማ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይ የአቋም መግለጫ  በማውጣትና ችግኝ በመትከል  ተጠናቀቀ ፡፡
moshe.gov.et/viewNews/323
MoSHE (@she_ethiopia) 's Twitter Profile Photo

የሰልጣኞች ቅበላ ለሥራ ፈጠራ ከፍተኛ ሚና ያላቸው የክህሎት ዓይነቶች ላይ ትኩረት ያደረገ ይሆናል ተባለ የቴክኒክና ሙያ ትምህርት እና ስልጠና ዘርፍ የ2014 ዓ.ም እቅድ ስልጠናዊ ግምገማ ችግኝ በመትከል ተጠናቋል፡፡ moshe.gov.et/viewNews/324

የሰልጣኞች ቅበላ ለሥራ ፈጠራ ከፍተኛ ሚና ያላቸው የክህሎት ዓይነቶች ላይ  ትኩረት ያደረገ ይሆናል ተባለ 
የቴክኒክና ሙያ ትምህርት እና ስልጠና ዘርፍ የ2014 ዓ.ም እቅድ ስልጠናዊ ግምገማ   ችግኝ በመትከል ተጠናቋል፡፡
moshe.gov.et/viewNews/324
MoSHE (@she_ethiopia) 's Twitter Profile Photo

ዩኒቨርሲቲዎች የዲጅታል ዲፕሎማሲ ስራ በመስራት አለም አቀፍ ትስስርና ትብብርን ማጠናከር አለባቸዉ ተባለ facebook.com/19583963678001…

ዩኒቨርሲቲዎች የዲጅታል ዲፕሎማሲ ስራ በመስራት አለም አቀፍ ትስስርና ትብብርን ማጠናከር አለባቸዉ ተባለ
facebook.com/19583963678001…
MoSHE (@she_ethiopia) 's Twitter Profile Photo

ለ2013 ዓ.ም ተመራቂዎች በሙሉ ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ የተላለፈ ቁልፍ መልዕክት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርትና ሥልጠና ተቋማት ምሩቃንና ሥልጠና አጠናቃቂዎች፤ moshe.gov.et/?lang=am

ለ2013 ዓ.ም ተመራቂዎች በሙሉ ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ የተላለፈ ቁልፍ መልዕክት

 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርትና ሥልጠና ተቋማት ምሩቃንና ሥልጠና አጠናቃቂዎች፤
moshe.gov.et/?lang=am