Red-8 (@redettesfaye) 's Twitter Profile
Red-8

@redettesfaye

I don't listen to anyone

ID: 1609163531789770753

calendar_today31-12-2022 12:25:03

8 Tweet

27 Followers

101 Following

ሁስማን ኤልያስ 🇪🇹 (@mekamumelse) 's Twitter Profile Photo

ማሰር መሸነፍ ነዉ!! #በመታሰር_የሚቆም_ትግል_የለም!! ትግላችን ለመኖር እና ያለመኖር አደጋ ውስጥ ስለተጋረጥን ነው። አንዱን ታጋይ ሲታሰር አንድ ሺህ ታጋይን እናፈራለን። ትግላችን የባሰ ተጋግሎ ይቀጥላል 💪💪💪 #ጉራጌ_ክልል_ነዉ! #JusticeForGurage

ማሰር መሸነፍ ነዉ!!
#በመታሰር_የሚቆም_ትግል_የለም!!
ትግላችን ለመኖር እና ያለመኖር አደጋ ውስጥ ስለተጋረጥን ነው። አንዱን
ታጋይ ሲታሰር አንድ ሺህ ታጋይን እናፈራለን።
 ትግላችን የባሰ ተጋግሎ ይቀጥላል 💪💪💪
#ጉራጌ_ክልል_ነዉ!
#JusticeForGurage
Red-8 (@redettesfaye) 's Twitter Profile Photo

#ሰበር ዜና ዛሬ በነበረው ቀጠሮ ፍርድ ቤት ፖሊስ በተሰጠው የጊዜ ገደብ የመኑር ረሺድን ያለመከሰስ መብት አጣርቶ ማምጣት ባለመቻሉ ከዚህ በላይ የጊዜ ቀጠሮ አንሰጥም በማለቱ ከእስር እንዲለቀቅ ወስኗል። ----------------------------------------

Red-8 (@redettesfaye) 's Twitter Profile Photo

የጉራጌ ህገመንግስታዊ የመብት ጥያቄም ሲደክመን ሳይሆን ስናሳካው ነው የምናቆመው።ፍትህ ለጉራጌ ሰላም ለሀገራችን!!🇪🇹🇪🇹

የጉራጌ ህገመንግስታዊ የመብት ጥያቄም ሲደክመን ሳይሆን ስናሳካው ነው የምናቆመው።ፍትህ ለጉራጌ ሰላም ለሀገራችን!!🇪🇹🇪🇹
Red-8 (@redettesfaye) 's Twitter Profile Photo

ሙሉ ሚሉት ህይወት ደስታ ሚሉት ቅንጦት መቼ ያጓጓናል ከንግዲህስ ወድያ ካልሞትን ይበቃናል አለ አሉ ዘፋኙ።።።እውነቱን ነው እንዴ?

Red-8 (@redettesfaye) 's Twitter Profile Photo

የአምና ሪሚዳል ተማሪዎች እስካሁን አልገቡም ።።ምንድነው ምክንያት ብዬ በየ ዩንቨርስቲው ሳጣራ።።። ያሉበት ቦታ ኔቶርክ አይሰራም መሰለኝ ስልካቸው አይሰራም አሁን ግን መልክተኛ ልከናል በቅርቡ የሚል መልስ አልሰጡኝም፥፥፥