Nahi (@nahiget007) 's Twitter Profile
Nahi

@nahiget007

ካዛንቺስ wasn’t just a village.
It was Love, It was History, It was Life.

ID: 777495467039027200

calendar_today18-09-2016 13:12:19

286 Tweet

68 Followers

134 Following

Deacon Zekarias (@zekariass20) 's Twitter Profile Photo

“ይህች እንደ ማለዳ ብርሃን የምትጐበኝ፥ እንደ ጨረቃ የተዋበች እንደ ፀሐይም የጠራች፥ ዓላማ ይዞ እንደ ተሰለፈ ሠራዊት የምታስፈራ ማን ናት?” መኃልየ. ፮፥፲

“ይህች እንደ ማለዳ ብርሃን የምትጐበኝ፥ እንደ ጨረቃ የተዋበች እንደ ፀሐይም የጠራች፥ ዓላማ ይዞ እንደ ተሰለፈ ሠራዊት የምታስፈራ ማን ናት?”
      መኃልየ. ፮፥፲
ምህረት (@mehpersie) 's Twitter Profile Photo

በሰርጉ ዕለት ተገኝቶ የራሱን ስጋ አርዶ፤ ብሉልኝ ጠጡልኝ የሚል ሙሽራ ከክርስቶስ ውጪ የት ይገኛል 💜

Yafet (@yafet_admasu) 's Twitter Profile Photo

እንኳን ደስስስስስስስ አለክ በሉኝ ! ከስምንት ዓመት በኋላ ወደ ኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዛሬ ተመልሻለሁ !! አንዲት፣ እናት፣ ሐዋርያዊት፣ ወደ ሆነች ቅድስት ቤተክርስቲያን የመለስከኝ አምላክ ስምህ የተመሰገነ ይሁን !!!

World of Statistics (@stats_feed) 's Twitter Profile Photo

If you had the power to bring back one gadget from the past to the market, which one would you choose? Polaroid camera The home phone Gameboy Pager Apple iPod Floppy disk Cassette tape Typewriter Sony Walkman

If you had the power to bring back one gadget from the past to the market, which one would you choose?

Polaroid camera
The home phone
Gameboy
Pager
Apple iPod
Floppy disk 
Cassette tape
Typewriter 
Sony Walkman
ጽንዐት (@tsenat__tessema) 's Twitter Profile Photo

“ጌታችን መስቀሉን ተሸክሞ ከሄዳቸው ፲፬ ምዕራፎች ፥ ስምዖን ቀሬናዊ ያገዘው አንዱን ብቻ ነው ፤ እኛም በሕይወት ዘመናችን ሊደርስብን የሚችለው መከራ ፡ ክርስቶስ ከደረሰበት አንጻር 1/14'ኛው ብቻ ነው ።” ~ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ~

“ጌታችን መስቀሉን ተሸክሞ ከሄዳቸው ፲፬ ምዕራፎች ፥ ስምዖን ቀሬናዊ ያገዘው አንዱን ብቻ ነው ፤ እኛም በሕይወት ዘመናችን ሊደርስብን የሚችለው መከራ ፡ ክርስቶስ ከደረሰበት አንጻር 1/14'ኛው ብቻ ነው ።”

~ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ~
Hilena Tafesse 🇪🇹🕊 (@hilenatafesse) 's Twitter Profile Photo

ታዕካ ነገሥት በዓታ ለማርያም Available for prints for your home 🩵 #CaptureEthiopia #MyEthiopia #Ethiopia #VisitEthiopia #LandOfOrigins

ታዕካ ነገሥት በዓታ ለማርያም 

Available for prints for your home 🩵

 #CaptureEthiopia #MyEthiopia #Ethiopia #VisitEthiopia #LandOfOrigins
Be_inspired_1st  (@janiminas) 's Twitter Profile Photo

እርሱ የተጨነቀውን ሰው ጭንቀት፣ አልናቀም፤ ቸልም አላለምና፤ ፊቱንም ከርሱ አልሰወረም፤ ነገር ግን ድረስልኝ ብሎ ሲጮኽ ሰማው። ❤️‍🩹 መዝሙር 22:24

Les Misérables (@yabu1204) 's Twitter Profile Photo

"ክርስትናን ለልጅ ለማስተማር በእውነትና ከልብ ከመኖር የተሻለ መንገድ የለም። አንተ ራስህ የማትኖረውን ልታስተምር አትችልም።"

"ክርስትናን ለልጅ ለማስተማር በእውነትና ከልብ ከመኖር የተሻለ መንገድ የለም። አንተ ራስህ የማትኖረውን ልታስተምር አትችልም።"
ራስ ቢትወደድ (@ras_ephi) 's Twitter Profile Photo

አንዷ ደሞ ''ወንዶች አሁንም Date ስትወጡ Fogg ተቀብታችሁ ነው ምትወጡት'' ትላለች ኧረ እናቱ የምን ዴት ነው እኛ ለራሳችን ጎዳና ልንወጣ ነው 😮‍💨