FU 'ዓድ.. (@__fuadeiv) 's Twitter Profile
FU 'ዓድ..

@__fuadeiv

;)

ID: 1447878301108867073

calendar_today12-10-2021 10:54:38

7,7K Tweet

2,2K Followers

244 Following

FU 'ዓድ.. (@__fuadeiv) 's Twitter Profile Photo

I can't Wait _ ከስራ ቤት እንደገባው ሻወር ወሳስጄ ጋቢዬን ደርቤ እግሬን ዘርግቼ ኳሴን እያየሁ ... ለ ቺኳ እስኪ ተነሽና ከሰል አቀጣጥይ በዛው እራቱንም አቀራርቢ እስክላት.. :(

FU 'ዓድ.. (@__fuadeiv) 's Twitter Profile Photo

አተ¡ ይሄን አንበሳ ፆታ ምን ነካው...? ጭራሽ ለይቅርታ አበባ ምናምን... sorry የሚል መልዕክት መላክ አንሶ ነው...? ትግሉስ..?💔

FU 'ዓድ.. (@__fuadeiv) 's Twitter Profile Photo

አይንህ ውስጥ አቧራ ገብቶብህ አሻሽተህ ታጥበህ ምናምን የሌለ አይንህ ቀላልቶ ..... ድክም ያለች የሰፈር አሮጊት ትመጣና ፉዓድ ይሄን ሚጨስ ነገር አልተውም አልክ አይደል....?

አይንህ ውስጥ አቧራ ገብቶብህ አሻሽተህ ታጥበህ ምናምን የሌለ አይንህ ቀላልቶ ..... 
ድክም ያለች የሰፈር አሮጊት ትመጣና ፉዓድ  ይሄን ሚጨስ ነገር አልተውም አልክ አይደል....?
FU 'ዓድ.. (@__fuadeiv) 's Twitter Profile Photo

የ Danayt mekibib ልደት ጊዜ ኬኩን የ ዳኑዬ ፊት ላይ የወረወረችው ልጅ ስልክ ቁጥር ወይም አድራሻ ያላችሁ.. 🙏🏽 ሰላማዊ ንግግር ነው ምፈልጋት ለፀብ ምናምን አይደለም..