Ermias Mulugeta (@mulugetaermias1) 's Twitter Profile
Ermias Mulugeta

@mulugetaermias1

Former Editor in chief @addismaleda Newspaper #iam from the #Future. Officially citizen of #Heaven ሩጫ ለፈጣኖች፤ሰልፍም ለኃያላን አይደለም #PanAfricanist #ጋዜጠኛ አውርቶ አደር

ID: 1052905542560010240

calendar_today18-10-2018 12:53:38

27,27K Tweet

7,7K Followers

1,1K Following

Ermias Mulugeta (@mulugetaermias1) 's Twitter Profile Photo

ከህፃን ሄቨን ሃዘን አላገገምንም። ኖላዊትም በግፈኞች ህይወቷ ተነጠቀ። ነገስ ምን እንሰማ ይሆን? ህመም፣ ድካም፣ ተስፋ ማጣት 😭😭

Ermias Mulugeta (@mulugetaermias1) 's Twitter Profile Photo

ዘመኑ አዲመራ የሚለውን የያሬድ ነጉ ዘፈን በተመለከተ አንድ ነገር ቢያስነብበን 🤲

Ermias Mulugeta (@mulugetaermias1) 's Twitter Profile Photo

በዚህ ማለዳ ቦሌ እና አካባቢው ለምትገኙ በሙሉ የቁርስ ግብዣ አዘጋጅቻለሁ። ብቅ በሉ አክባሪያችሁ

Ermias Mulugeta (@mulugetaermias1) 's Twitter Profile Photo

ያለፈውን ዓመት በርካቶቻችን ይሄን ስራ እየሰራን ነበር ያገባደድነው። ዓመቱ ግን እንዴት ነበር? የመጨረሻው ዓርብ የማጠቃለያ ጥያቄ።

ያለፈውን ዓመት በርካቶቻችን ይሄን ስራ እየሰራን ነበር ያገባደድነው። 

ዓመቱ ግን እንዴት ነበር? 
የመጨረሻው ዓርብ የማጠቃለያ ጥያቄ።
Yetena Weg / የጤና ወግ (@yetenaw) 's Twitter Profile Photo

🩸 Help Save Lives & Support Education! 📚 Yetena Weg is back with its Annual Fundraising Event for Pagume in collaboration with Sile Enat Charity Organization and the National Blood Bank. Join team Yetena Weg at the National Blood Bank HQ on Pagume 3 to 4 to give the gift of

🩸 Help Save Lives & Support Education! 📚

Yetena Weg is back with its Annual Fundraising Event for Pagume in collaboration with Sile Enat Charity Organization and the National Blood Bank. 

Join team Yetena Weg at the National Blood Bank HQ on Pagume 3 to 4 to give the gift of
Ermias Mulugeta (@mulugetaermias1) 's Twitter Profile Photo

በጎንደር ከተማ በግፈኞች በአሰቃቂ ሁኔታ ህይወቷን ለተነጠቅችው ኖላዊት ዘገዬ ቤተሰቦች የከተማው አስተዳደር ቤት ሊሰጣቸው መወሰኑን ለማወቅ ተችሏል። ቤት ፍትህን ይተካል አይደል? በቤት የሚታከም የልጅ ሃዘን አለ?

Ermias Mulugeta (@mulugetaermias1) 's Twitter Profile Photo

ኹለት መልዕክት ስለማስተላለፍ 1 በተማሪዎች የማትሪክ ውጤት ዙሪያ የሚቀለዱ ቀልዶች አያስቁም 2 የሳሊተ ምህረትን አደባባይ አፍርሶ መብራት ያደረገው ውሳኔ በጣም ትልቅ ስህተት ነው። የተፈጠረው የትራፊክ መጨናነቅ ከዚህ በፊት ታይቶ አይታወቅም።

Ermias Mulugeta (@mulugetaermias1) 's Twitter Profile Photo

በከንቱ ነው ለካ የምንጮኸው። አንዲት ሚስኪን ሴት በፀጥታ አካል ያውም ራሷን መከላከል በማትችልበት ሁኔታ (መከላከል ብትችልም ምንም ማድረግ ምትችል አይመስለኝም) እንደዛ እየተቀረፀ ይደበድባል። መጥኔ!!

Ermias Mulugeta (@mulugetaermias1) 's Twitter Profile Photo

ያው እንደነገርኳችሁ በዓሉ በጾም ቀን ከመዋሉ ጋር ተያይዞ የሆነ የላብ አደሮች ቀን አይነት ስሜት አለው። መልካም አዲስ ዓመት🌼

Ermias Mulugeta (@mulugetaermias1) 's Twitter Profile Photo

ይህ የኘላስቲክ ቄጤማ ግን ከአካባቢ ብክለት አንፃር እንዴት ይታያል? የአስመጪነት ወይም የአምራችነት ፈቃድ ያለው ማነው? የኘላስቲክ ምርቶችን ለማስቀረት ሲሰራ የነበረው ስራስ? Environmental Protection Authority

ይህ የኘላስቲክ ቄጤማ ግን ከአካባቢ ብክለት አንፃር እንዴት ይታያል? የአስመጪነት ወይም የአምራችነት ፈቃድ ያለው ማነው? የኘላስቲክ ምርቶችን ለማስቀረት ሲሰራ የነበረው ስራስ?  <a href="/epaethiopia/">Environmental Protection Authority</a>