Ermias Mulugeta(@mulugetaermias1) 's Twitter Profileg
Ermias Mulugeta

@mulugetaermias1

Former Editor in chief @addismaleda Newspaper #iam from the #Future. Officially citizen of #Heaven ሩጫ ለፈጣኖች፤ሰልፍም ለኃያላን አይደለም... #PanAfricanist #ጋዜጠኛ አውርቶ አደር

ID:1052905542560010240

calendar_today18-10-2018 12:53:38

24,8K Tweets

6,7K Followers

1,7K Following

Ermias Mulugeta(@mulugetaermias1) 's Twitter Profile Photo

🎵ደምቢያ እና ፎገራ የላም አገር ሞልቶ
ወተት ወተት ይላል ሰው ከተማ ገብቶ 🎵

ለማንኛውም ደምቢያ እና ፎገራ በየዓመቱ በጎርፍ ሚጥለቀለቀው የርብ ግድብ ስላልተጠናቀቀ ነው።
መገጭ ሰራባ ግን ለምንድነው እንዲህ የተንጓተተው ?

🎵ደምቢያ እና ፎገራ የላም አገር ሞልቶ ወተት ወተት ይላል ሰው ከተማ ገብቶ 🎵 ለማንኛውም ደምቢያ እና ፎገራ በየዓመቱ በጎርፍ ሚጥለቀለቀው የርብ ግድብ ስላልተጠናቀቀ ነው። መገጭ ሰራባ ግን ለምንድነው እንዲህ የተንጓተተው ?
account_circle
Ermias Mulugeta(@mulugetaermias1) 's Twitter Profile Photo

እህታችን ረ-Hima😎🤔 ባለፉት ቀናት ጥልቅ የbowling ልምዷን ለኦሎምፒክ ተወዳዳሪዎች ባካፈለችበት ወቅት የተቀረጸ።

account_circle
Ermias Mulugeta(@mulugetaermias1) 's Twitter Profile Photo

Traffic Update!
ከለሚ ኩራ ክ/ከ (አያት) እና አካባቢው ወደ መገናኛ ለመሄድ ያሰባችሁ መንገደኞች ዋናውን መንገድ እንዳትጠቀሙት ትመከራላችሁ/ ተለዋጭ መንግድ ተጠቀሙ ወይም ቤት ቆዩ። መንገዱ በጣም ተዘጋግቷል።

account_circle
Ermias Mulugeta(@mulugetaermias1) 's Twitter Profile Photo

ቻቺ ግን 'የሰላም ሰው ነኝ' ቁጥር ሁለትን ነው የሰራችው ለማለት ይከጅለኛል።

account_circle
Ermias Mulugeta(@mulugetaermias1) 's Twitter Profile Photo

ኩንስንሷ ዓርብዬ እንዴት እያረገቻችሁ ነው? ሸበላው ባህር ዳር ድረስ ጠርቶ ግብጦ አልጋበዘኝ መሰላችሁ። ለእናንተም ልኳል መጥታችሁ ውሰዱ።
ያው እህል ዘግቶኝ የለ? ቀለል ያለ ዓሳ ነገር ደረብኩበት እንደነገሩ።

ባህር ዳርዬ 🥰

ኩንስንሷ ዓርብዬ እንዴት እያረገቻችሁ ነው? @Haileyabekele ባህር ዳር ድረስ ጠርቶ ግብጦ አልጋበዘኝ መሰላችሁ። ለእናንተም ልኳል መጥታችሁ ውሰዱ። ያው እህል ዘግቶኝ የለ? ቀለል ያለ ዓሳ ነገር ደረብኩበት እንደነገሩ። ባህር ዳርዬ 🥰
account_circle
Ermias Mulugeta(@mulugetaermias1) 's Twitter Profile Photo

'ኢትዮጵያ ታምርት የጎዳና ላይ ሩጫ ' 🙆‍♂️

ምንሼ ነው አርፋ አታመርትም እንዴ? 🤔 የምን መሯሯጥ ነው ?

account_circle
Ermias Mulugeta(@mulugetaermias1) 's Twitter Profile Photo

ቅኔ ዘራፊ ወንድም ሲኖራችሁ እንዲህ ነው ሚደምቀው። ዳጊያችን አንተ የሰው ዋልታ እና ማገር አመሰግናለሁ። እድሜዋን እኮ ዝም አልናት 😂

account_circle
Ermias Mulugeta(@mulugetaermias1) 's Twitter Profile Photo

እንዲህ ልደቴን በማስመልከት ኬክ እንድትጋበዙ ያላሰለሰ ጥረት ምታደርጉ የልማት ኃይሎች ተባረኩ። ሩቲዬ አመሰግናለሁ ኬኩም ይከተላል።

account_circle
Ermias Mulugeta(@mulugetaermias1) 's Twitter Profile Photo

'ሁልጊዜ እግዚአብሔርን በፊቴ አየዋለሁ በቀኜ ነውና አልታወክም ስለዚህ ልቤን ደስ አለው'
በነውጥ ዓለም አረጋግቶ ያኖረኝ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
ዛሬ ልደቴ ነው
እንኳን ተወለድኩላችሁ አይደል?
መልካም ልደት ለእኔ🎂

'ሁልጊዜ እግዚአብሔርን በፊቴ አየዋለሁ በቀኜ ነውና አልታወክም ስለዚህ ልቤን ደስ አለው' በነውጥ ዓለም አረጋግቶ ያኖረኝ እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ዛሬ ልደቴ ነው እንኳን ተወለድኩላችሁ አይደል? መልካም ልደት ለእኔ🎂
account_circle
Ermias Mulugeta(@mulugetaermias1) 's Twitter Profile Photo

አባቴ እዚህ ቤት ባቅላቫ በልቷል፣ እኔ ባቅላቫ ተስተናግጄበታለሁ ልጆቼ ግን አያዩትም የ63 ዓመታት ሩጫውን የፒያሳ አድባር መኮነን ባር ዛሬ የመጨረሻውን ሩጫ ያጠናቅቃል።

አባቴ እዚህ ቤት ባቅላቫ በልቷል፣ እኔ ባቅላቫ ተስተናግጄበታለሁ ልጆቼ ግን አያዩትም የ63 ዓመታት ሩጫውን የፒያሳ አድባር መኮነን ባር ዛሬ የመጨረሻውን ሩጫ ያጠናቅቃል።
account_circle
Ermias Mulugeta(@mulugetaermias1) 's Twitter Profile Photo

የቀድሞ ሰፈሬ ፣ ግዛቴ ቦሌ ድልድይ ፊት ለፊት ያሉት በደርግ ዘመን የተሰሩት ቤቶች የልማቱ ተጠቃሚ ሆነዋል። ትዝታዬ ነው አብሮ የተናደው😥

account_circle