@Mule T (@mulet12972446) 's Twitter Profile
@Mule T

@mulet12972446

GOD IS LOVE

ID: 917090417929347072

calendar_today08-10-2017 18:12:49

154 Tweet

15 Followers

220 Following

@Mule T (@mulet12972446) 's Twitter Profile Photo

"ውኃ ሽቅብ አይፈስስም" የሚል አባባል አለ:: ዛሬ ግን ውኃ ሽቅብ ፈሰሰ:: ፈጣሪም በውኃ ተጠመቀ:: እንኳን አደረሳቹ !!! ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

"ውኃ ሽቅብ አይፈስስም" የሚል አባባል አለ:: ዛሬ ግን ውኃ ሽቅብ ፈሰሰ:: ፈጣሪም በውኃ ተጠመቀ::

እንኳን አደረሳቹ !!!

ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
@Mule T (@mulet12972446) 's Twitter Profile Photo

“ኦ እግዚኦ አድኅንሶ፤ ኦ እግዚኦ ሠርሕሶ፤ ብሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር፤ አቤቱ እባክህ አሁን አድን፤ አቤቱ እባክህ አሁን አቅና፤ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ቡሩከ ነው” እያለም ዘምሯል፤ (መዝ.፩፻፲፯፥፳፭-፳፮)፡፡

“ኦ እግዚኦ አድኅንሶ፤ ኦ እግዚኦ ሠርሕሶ፤ ብሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር፤ አቤቱ እባክህ አሁን አድን፤ አቤቱ እባክህ አሁን አቅና፤ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ቡሩከ ነው” እያለም ዘምሯል፤ (መዝ.፩፻፲፯፥፳፭-፳፮)፡፡