Misrak Beneberu /ምሥራቅ (@misrak_beneberu) 's Twitter Profile
Misrak Beneberu /ምሥራቅ

@misrak_beneberu

ስው እንሁን 🙏ስው ምንድነው ? ማነው ? ኢትዮጵያዊ/ አፍሪካዊ /ጥቁር ስው ነኝ UBUNTU

ID: 713639209492484096

calendar_today26-03-2016 08:10:21

6,6K Tweet

415 Takipçi

1,1K Takip Edilen

እኑ✨ (@kalkidan_16) 's Twitter Profile Photo

“እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።” — ኢሳይያስ 53፥5 ተዘከረነ እግዚኦ በውስጠ መንግስትከ 🥹🤲

“እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።”
  — ኢሳይያስ 53፥5
ተዘከረነ እግዚኦ በውስጠ መንግስትከ 🥹🤲
Kasaye (@kasayerh) 's Twitter Profile Photo

“ ... እንደ ወንበዴዎች ስቶ፥ እንደ ሰማዕታት ሽቶ አይደለም፤ ለእኛ ብሎ ተሰቀለ።” — ትምህርተ ኅቡአት ትርጓሜ

“ ... እንደ ወንበዴዎች ስቶ፥ እንደ ሰማዕታት ሽቶ አይደለም፤ ለእኛ ብሎ ተሰቀለ።” — ትምህርተ ኅቡአት ትርጓሜ
🍂 (@lovandfear) 's Twitter Profile Photo

“Modern luxury is the ability to think clearly, sleep deeply, move slowly, and live quietly in a world designed to prevent all four” — Justin Welsh

“Modern luxury is the ability to think clearly, sleep deeply, move slowly, and live quietly in a world designed to prevent all four”

— Justin Welsh
Dr Den (@dr_den_) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ህዝብ ከኢትዮጵያ የጤና ባለሙያዎች ጎን ሊቆም ይገባል! Ummanni Itoophiyaa ogeessota fayyaa Itoophiyaa cinaa dhaabbachuu qaba! ህዝቢ ኢትዮጵያ ኣብ ጎኒ ሰብ ሞያ ጥዕና ኢትዮጵያ ደው ክብል ይግባእ! #EthiopianHealthStrike #EthioMedProtest #NoworNever

የኢትዮጵያ ህዝብ ከኢትዮጵያ የጤና ባለሙያዎች ጎን ሊቆም ይገባል!
Ummanni Itoophiyaa ogeessota fayyaa Itoophiyaa cinaa dhaabbachuu qaba!
ህዝቢ ኢትዮጵያ ኣብ ጎኒ ሰብ ሞያ ጥዕና ኢትዮጵያ ደው ክብል ይግባእ!
#EthiopianHealthStrike
#EthioMedProtest 
#NoworNever
ዳጉ 🤷🏾‍♂️ (@dagmtn) 's Twitter Profile Photo

አቅም ለሌለው ታካሚ ቢችሉ ከኪሳቸው ባይችሉ ለምነው መድሃኒት የሚገዙ፤ የተለያዩ ላቦራቶሪ ምርመራ ክፍያዎችን የሚከፍሉ ሀኪሞች ናቸውኮ ተቸገርን ያሉት! 💚💛💔

Ela ኢትዮጵያዊ ሰው (@harujel) 's Twitter Profile Photo

የሀገሪቱን የጤና ባለሙያዎች ማሰር:- -በሽተኛን ማሰር ነው -ነብሰጡሮችን ማሰር -እናትህን ማሰር ነው -ሚስትህን ማሰር ነው ባለሙያዎቹን ፈታቹ፣ ለጠየቁት ጥያቄ ተገቢውን መልስ ስጡ!! Ministry of Health ETHIOPIA #EthiopianHealthStrike

የሀገሪቱን የጤና ባለሙያዎች ማሰር:-

-በሽተኛን ማሰር ነው
-ነብሰጡሮችን ማሰር
-እናትህን ማሰር ነው
-ሚስትህን ማሰር ነው

ባለሙያዎቹን ፈታቹ፣ ለጠየቁት ጥያቄ ተገቢውን መልስ ስጡ!!
<a href="/FMoHealth/">Ministry of Health ETHIOPIA</a>
#EthiopianHealthStrike
Eyerusalem Tesemma (@queen_of_shewa) 's Twitter Profile Photo

Anatomic Pathologist Dr. Mahlet Gush Gebrewold, who bravely spoke to BBC Focus on Africa about the dire conditions facing Ethiopian health workers, has been abducted by security forces. Her family is desperate. We must raise our voices for her! BBC Amnesty Eastern Africa UN Women

Anatomic Pathologist Dr. Mahlet Gush Gebrewold, who bravely spoke to BBC Focus on Africa about the dire conditions facing Ethiopian health workers, has been abducted by security forces. Her family is desperate. We must raise our voices for her! <a href="/BBC/">BBC</a> <a href="/AmnestyEARO/">Amnesty Eastern Africa</a> <a href="/UN_Women/">UN Women</a>
Easternchristians (@easternchristns) 's Twitter Profile Photo

Syrian Christian woman at the church bombing site: "If they tell me to take my kids and flee to Europe, I won’t. I raised them here, and here I will die. I will never abandon my land, my faith, or my Christianity. Our religion is peace. We don’t know violence or hatred….”

Article 35 (@article35_et) 's Twitter Profile Photo

Melat Tesema, an acid attack survivor, has transformed her pain into power by becoming a voice for other victims like Keneni Adugna. Once targeted by abusers who sought to silence her, Melat now speaks out boldly, refusing to let violence define her or others.

ኃይለማርያም/ ባንቴ (@yefelekebay) 's Twitter Profile Photo

በውጪ ጉዳይ ሚኒስትር Document Authenticate ለማስደረግ ፍል ውሃ አካባቢ ያለው ቅርንጫፍ በጣም ብዙ ሰው ስለሚኖር ኢምፔሪያል ፊት ለፊት ያለው መሶብ በመሄድ ያለ ብዙ ወረፋ Authenticate ማስደረግ ትችላላችሁ። P.S: ደንበኛ አያያዛቸው አንደኛ ነው

በውጪ ጉዳይ ሚኒስትር Document Authenticate ለማስደረግ ፍል ውሃ አካባቢ ያለው ቅርንጫፍ በጣም ብዙ ሰው ስለሚኖር ኢምፔሪያል ፊት ለፊት ያለው መሶብ በመሄድ ያለ ብዙ ወረፋ Authenticate ማስደረግ ትችላላችሁ። 
P.S: ደንበኛ አያያዛቸው አንደኛ ነው