ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ(@EliasMeseret) 's Twitter Profileg
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ

@EliasMeseret

Journalist-at-large

ID:2176333270

calendar_today10-11-2013 23:24:35

6,5K Tweets

185,5K Followers

998 Following

ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ(@EliasMeseret) 's Twitter Profile Photo

የዛሬ 50 አመት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከካናዳ፣ ከሳውዲ አረቢያ፣ ከቱርክ፣ ከአውስትራሊያ፣ ከጣልያን... ወዘተ ይበልጣል?

አንዳንድ 'ተቀፅላዎች' ይህን ስክሪንሾት በስፋት ሲያጋሩ እንደነበር ጥቆማዎች ደርሰውኝ ነበር፣ እንዲጣራም የጠየቁ አሉ። ነገሩ

የዛሬ 50 አመት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከካናዳ፣ ከሳውዲ አረቢያ፣ ከቱርክ፣ ከአውስትራሊያ፣ ከጣልያን... ወዘተ ይበልጣል? አንዳንድ 'ተቀፅላዎች' ይህን ስክሪንሾት በስፋት ሲያጋሩ እንደነበር ጥቆማዎች ደርሰውኝ ነበር፣ እንዲጣራም የጠየቁ አሉ። ነገሩ
account_circle
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ(@EliasMeseret) 's Twitter Profile Photo

ለእርሻ፣ ለኮንስትራክሽን እና ተያያዥ አገልግሎቶች የሚውሉ ትራክተሮች እና ከባድ ተሽከርካሪዎችን ወደ ሀገር ውስጥ እንዳያስገቡ እንደተከለከሉ አስመጪዎች መናገራቸውን ሪፖርተር ጋዜጣ አስነበበን

ይህም የሆነው ካለምንም መመርያ ሲሆን

ለእርሻ፣ ለኮንስትራክሽን እና ተያያዥ አገልግሎቶች የሚውሉ ትራክተሮች እና ከባድ ተሽከርካሪዎችን ወደ ሀገር ውስጥ እንዳያስገቡ እንደተከለከሉ አስመጪዎች መናገራቸውን ሪፖርተር ጋዜጣ አስነበበን ይህም የሆነው ካለምንም መመርያ ሲሆን
account_circle
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ(@EliasMeseret) 's Twitter Profile Photo

I'm getting credible reports from employees working at the Dire Dawa Free Trade Zone that UN food aid items destined for humanitarian aid recipients across the country are being relabelled and repackaged with the Ethiopian flag to be used for 'other purposes.'

More

account_circle
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ(@EliasMeseret) 's Twitter Profile Photo

Ethiopia hosted the World Press Freedom Day celebrations in May 2019 amid improving press rights across the nation.

Media practitioners from around the world convened in Addis Ababa to mark the day, offering hope for better days ahead. As someone who has faced

#PressFreedom Ethiopia hosted the World Press Freedom Day celebrations in May 2019 amid improving press rights across the nation. Media practitioners from around the world convened in Addis Ababa to mark the day, offering hope for better days ahead. As someone who has faced
account_circle
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ(@EliasMeseret) 's Twitter Profile Photo

ስርዐት የሚጎድላቸው እና ያልተገሩ መልዕክቶችን ማህበራዊ ሚድያ ላይ በስፋት ከሚያሰራጩ ግለሰቦች አንዱ አምባ. ሱሌማን ደደፎ መሆናቸውን ብዙዎች ያነሳሉ

የሜቴክ (ኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የሚባለው) ሀላፊው አሁን ደግሞ BYD ስለተባለ የቻይና መኪና

ስርዐት የሚጎድላቸው እና ያልተገሩ መልዕክቶችን ማህበራዊ ሚድያ ላይ በስፋት ከሚያሰራጩ ግለሰቦች አንዱ አምባ. ሱሌማን ደደፎ መሆናቸውን ብዙዎች ያነሳሉ የሜቴክ (ኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የሚባለው) ሀላፊው አሁን ደግሞ BYD ስለተባለ የቻይና መኪና
account_circle
CPJ Africa(@CPJAfrica) 's Twitter Profile Photo

ONE YEAR AGO, reporter Genet Asmamaw was arrested in .
She remains in pre-trial detention, charged with terrorism.
Committee to Protect Journalists calls for her immediate release and urges authorities to investigate reports that she was assaulted by the security personnel who took her

ONE YEAR AGO, reporter Genet Asmamaw was arrested in #Ethiopia. She remains in pre-trial detention, charged with terrorism. @pressfreedom calls for her immediate release and urges authorities to investigate reports that she was assaulted by the security personnel who took her
account_circle
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ(@EliasMeseret) 's Twitter Profile Photo

ግድያን ለመሸፋፈን መሯሯጥ?!

በርካቶችን ያሳዘነውን የበቴ ኡርጌሳን የጭካኔ ግድያ 'ከወንድማቸው ጋር ድብድብ ውስጥ ገብተው ነበር' እና አሟሟታቸው ከእርሻ ስራቸው ጋር በተያያዘ እንደሆነ ህዝብን ለማሳመን የሚደረገውን የማህበራዊ ሚድያ ዘመቻ

ግድያን ለመሸፋፈን መሯሯጥ?! በርካቶችን ያሳዘነውን የበቴ ኡርጌሳን የጭካኔ ግድያ 'ከወንድማቸው ጋር ድብድብ ውስጥ ገብተው ነበር' እና አሟሟታቸው ከእርሻ ስራቸው ጋር በተያያዘ እንደሆነ ህዝብን ለማሳመን የሚደረገውን የማህበራዊ ሚድያ ዘመቻ
account_circle
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ(@EliasMeseret) 's Twitter Profile Photo

Batte Urgessa, a prominent opposition figure with the Oromo Liberation Front party, was assassinated yesterday in his hometown, Meki.

Sources said Batte was moved out of his hotel room and killed, and later his body was discovered on the side of a road.

The late Batte was

Batte Urgessa, a prominent opposition figure with the Oromo Liberation Front party, was assassinated yesterday in his hometown, Meki. Sources said Batte was moved out of his hotel room and killed, and later his body was discovered on the side of a road. The late Batte was
account_circle
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ(@EliasMeseret) 's Twitter Profile Photo

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን፣

እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ።

ኢድ ሙባረክ!

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን፣ እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ። ኢድ ሙባረክ!
account_circle
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ(@EliasMeseret) 's Twitter Profile Photo

በአዲስ አበባ እየተከናወነ የሚገኘው አፈሳ እና የታሰሩ ሰዎችን ለማስለቀቅ በገንዘብ የሚደረግ ድርድር

ካለፉት ሁለት ሳምንታት ወዲህ በከተማው 'ወቅታዊ' በሚል ምክንያት ከፍተኛ አፈሳ እየተፈፀመ እንደሆነ፣ በዚህም በርካታ ግለሰቦች ወደ እስር

account_circle
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ(@EliasMeseret) 's Twitter Profile Photo

የስፖርት ውርርድ (ቤቲንግ) የተባለ እንቅስቃሴ እንዲቆም መደረጉ መልካም ነው፣ ብዙ ማህበረሰባዊ ቀውሶች ፈጥሯል

እሱ እንዳለ ሆኖ የቤቲንግ ድርጅቶች አከራዮች ላይ እየተፈፀመ ያለው መረን የለቀቀ የህግ ጥሰት እና እንግልት ሀይ ሊባል ይገባል።

የስፖርት ውርርድ (ቤቲንግ) የተባለ እንቅስቃሴ እንዲቆም መደረጉ መልካም ነው፣ ብዙ ማህበረሰባዊ ቀውሶች ፈጥሯል እሱ እንዳለ ሆኖ የቤቲንግ ድርጅቶች አከራዮች ላይ እየተፈፀመ ያለው መረን የለቀቀ የህግ ጥሰት እና እንግልት ሀይ ሊባል ይገባል።
account_circle
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ(@EliasMeseret) 's Twitter Profile Photo

በቦሌ አየር ማረፊያ አንድ ተጓዥን በማጉላላት እና በማስፈራራት 'የያዝሽውን ጌጣ ጌጥ እና ዶላር አካፍዪኝ' በማለቷ ተይዛ የነበረችው ተጠርጣሪ ግለሰብ በዋስ መለቀቋን የደረሰኝ መረጃ ይጠቁማል

የጉምሩክ ሰራተኛዋ ድርጊት በዚህ አካውንት ላይ

#Update በቦሌ አየር ማረፊያ አንድ ተጓዥን በማጉላላት እና በማስፈራራት 'የያዝሽውን ጌጣ ጌጥ እና ዶላር አካፍዪኝ' በማለቷ ተይዛ የነበረችው ተጠርጣሪ ግለሰብ በዋስ መለቀቋን የደረሰኝ መረጃ ይጠቁማል የጉምሩክ ሰራተኛዋ ድርጊት በዚህ አካውንት ላይ
account_circle
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ(@EliasMeseret) 's Twitter Profile Photo

Check out this book on Amazon “Autism Lifestyle”, a new book on nutrition in the autism journey written by Ms. Sel Seyoum.

amazon.com/dp/B0CZF8QDJ3?…

This book represents a significant milestone in providing invaluable guidance and support to families navigating the complex

Check out this book on Amazon “Autism Lifestyle”, a new book on nutrition in the autism journey written by Ms. Sel Seyoum. amazon.com/dp/B0CZF8QDJ3?… This book represents a significant milestone in providing invaluable guidance and support to families navigating the complex
account_circle
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ(@EliasMeseret) 's Twitter Profile Photo

ይህን ቪድዮ በርካታ ሰዎች እያጋሩት ይገኛል

ቪድዮው መሬት ላይ የሌለ እና ሀሰተኛ ሲሆን ከአምስት አመት በፊት በአዲስ አበባ ከተማ ተከስቶ የነበረን ግጭትና አለመረጋጋት የሚያሳይ ነው።

ማረጋገጫ: youtu.be/2hNFWUmTTyw?si…

ጊዜያቸውን

#FactCheck ይህን ቪድዮ በርካታ ሰዎች እያጋሩት ይገኛል ቪድዮው መሬት ላይ የሌለ እና ሀሰተኛ ሲሆን ከአምስት አመት በፊት በአዲስ አበባ ከተማ ተከስቶ የነበረን ግጭትና አለመረጋጋት የሚያሳይ ነው። ማረጋገጫ: youtu.be/2hNFWUmTTyw?si… ጊዜያቸውን
account_circle