Meseret Awash (@metafesse) 's Twitter Profile
Meseret Awash

@metafesse

ID: 1252585244

calendar_today08-03-2013 19:47:24

34,34K Tweet

512 Followers

367 Following

😇🤍 (@wudassie_jhad) 's Twitter Profile Photo

የአብይ ጾም 4ኛ ሳምንት መፃጉ🤍 "እግዚአብሔር ይረድኦ ውስተ ዐራተ ሕማሙ ፡፡ ወይመይጥ ሎቱ ኩሎ ምስካቤሁ እምደዌሁ:: አንሰ እቤ እግዚኦ ተሣሃለኒ፡፡" መዝ ፵፩ ÷ ፫ - ፬

የአብይ ጾም 4ኛ ሳምንት 
መፃጉ🤍
"እግዚአብሔር ይረድኦ ውስተ ዐራተ ሕማሙ ፡፡ ወይመይጥ ሎቱ ኩሎ ምስካቤሁ እምደዌሁ:: አንሰ እቤ እግዚኦ ተሣሃለኒ፡፡" መዝ ፵፩ ÷ ፫ - ፬
Abba Henok Archbishop (@archbishophenok) 's Twitter Profile Photo

“ወይትነሥኡ ምዉታን መቅድመ እለ ሞቱ በሃይማኖተ ክርስቶስ፤ … በክርስቶስ የሞቱትም አስቀድመው ይነሣሉ" ፩ ተሰ ፬፥፲፮ የመምህር ዘለዓለም ወንድሙን ዕረፍት የሰማነው በታላቅ ሀዘን ነው። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ካሏት ዕንቁ

“ወይትነሥኡ ምዉታን መቅድመ እለ ሞቱ በሃይማኖተ ክርስቶስ፤ … በክርስቶስ የሞቱትም አስቀድመው ይነሣሉ" ፩ ተሰ ፬፥፲፮

የመምህር ዘለዓለም ወንድሙን ዕረፍት የሰማነው በታላቅ ሀዘን ነው። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ካሏት ዕንቁ
AmharaFano ቀኝ አዝማች ይታገሱ አራጋው/Amhara (@lina54623837707) 's Twitter Profile Photo

የአማራን ህዝብ በማንነቱ ብቻ እየጨፈጨፈ ያለው ስርዓት፣ የካቲት 28/2018 ዓ.ም በመሀል ሳይንት አትሮንሰ ማርያም ቤተ-ክርስቲያን በፈፀመው የመድፍ ድብደባ 26 ንፁሀን የተጎዱ ሲሆን አምስቱ ወዲያው ሲሞቱ ፣21 ከባድ ቁስለኞች ሆነዋል። #AmharaGenocide

የአማራን ህዝብ በማንነቱ ብቻ እየጨፈጨፈ ያለው ስርዓት፣ የካቲት 28/2018 ዓ.ም በመሀል ሳይንት አትሮንሰ ማርያም ቤተ-ክርስቲያን በፈፀመው የመድፍ ድብደባ 26 ንፁሀን የተጎዱ ሲሆን አምስቱ ወዲያው ሲሞቱ ፣21 ከባድ ቁስለኞች ሆነዋል። 
#AmharaGenocide
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን (@abrarsuleiman) 's Twitter Profile Photo

ተጀምሯል! Stop #christianmassacre in #Ethiopia #Orthodoxmassacre in #Ethiopia has been going on for over 7 years now. How many more #Orthodoxchristians should die for the world to break its silence? @bbc @cnn Amnesty International Human Rights Watch UK Prime Minister UK Parliament UN Human Rights

Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ) (@mulefetg) 's Twitter Profile Photo

" ይህ ህዝብ ህዝባችሁ አይደለም ወይይይ? ... አስክሬን በየአውድማው እየተለቀመ ነው። ... ይህ ህዝብ "ደክሞናል አግዙን፣ተቸግረናል ደግፉን፣አዝነናል አጽናኑ" እያለ ነው። " ... ለሰላም ወዳዶቹ እና ለመልካሞቹ ቤተሰቦቻችን ጋሞች እንድረስላቸው 🙏

" ይህ ህዝብ ህዝባችሁ አይደለም ወይይይ?
...
አስክሬን በየአውድማው እየተለቀመ ነው።
...
ይህ ህዝብ "ደክሞናል አግዙን፣ተቸግረናል ደግፉን፣አዝነናል አጽናኑ" እያለ ነው። "
...

ለሰላም ወዳዶቹ እና ለመልካሞቹ ቤተሰቦቻችን ጋሞች እንድረስላቸው 🙏
Abba Henok Archbishop (@archbishophenok) 's Twitter Profile Photo

"እርሱ በመከራችን ሁሉ ያጽናናናል።" ፪ ቆሮ ፩፥፬ በጋሞ ዞን በተፈጥሮ አደጋ ምክንያት የደረሰው ሀዘን መሪር ነው።በሰው ልጆች ዘንድ ሞት የተለመደ እና አብሮን የቆየ ቢሆንም በጦርነት እና በተፈጥሮ አደጋ የሚደርስ የሰው ልጆች ሞት ግን እጅግ ልብን

"እርሱ በመከራችን ሁሉ ያጽናናናል።" ፪ ቆሮ ፩፥፬

በጋሞ ዞን በተፈጥሮ አደጋ ምክንያት የደረሰው ሀዘን መሪር ነው።በሰው ልጆች ዘንድ ሞት የተለመደ እና አብሮን የቆየ ቢሆንም በጦርነት እና በተፈጥሮ አደጋ የሚደርስ የሰው ልጆች ሞት ግን እጅግ ልብን
Ethiopian.Defenders (@ethdefenders) 's Twitter Profile Photo

A young girl, alone—after witnessing her entire family killed Now she hides, caring for her 1-year-old brother, carrying a burden no child should ever know This's the reality many civilians're facing The world cannot stay silent. Protect innocent lives. #Ethiopia #HumanRights

Neamin Zeleke (@neaminzeleke) 's Twitter Profile Photo

#ቴዲአፍሮ የኢትዮጵያን ህዝብ የታፈነ አንደበትና ስሜት ፣ ብሶት እና ጥልቅ ህመም ያስተጋበው/ያንጸባረቀው "ዳስ ጣል"/አነሳው አልበም ከኢትዮጵያ እልፎ በአለም ዙሪያ በሚሊዮኖች መደመጡ (እስከአሁን ባለው መረጃ ከ 70 ሚሊዮኖች በላይ) እጅግ

#ቴዲአፍሮ  የኢትዮጵያን ህዝብ የታፈነ አንደበትና ስሜት ፣ ብሶት እና ጥልቅ ህመም ያስተጋበው/ያንጸባረቀው  "ዳስ ጣል"/አነሳው አልበም ከኢትዮጵያ እልፎ  በአለም ዙሪያ በሚሊዮኖች መደመጡ (እስከአሁን ባለው  መረጃ ከ 70 ሚሊዮኖች በላይ)   እጅግ
Eyerusalem Tesemma (@queen_of_shewa) 's Twitter Profile Photo

A troubling escalation in the harassment of singer Teddy Afro. Eyewitnesses and close sources claim that around 9 PM, group of armed Ethiopian federal policemen arrived in a patrol vehicle and forcibly entered his private studio and office in the CMC area. The officers severely

A troubling escalation in the harassment of singer Teddy Afro. Eyewitnesses and close sources claim that around 9 PM, group of armed Ethiopian federal policemen arrived in a patrol vehicle and forcibly entered his private studio and office in the CMC area.

The officers severely
MasMan (@masbekele) 's Twitter Profile Photo

Concern Regarding Treatment of Ethiopian Artist Teddy Afro and Associates Dear Secretary Marco Rubio, Secretary Marco Rubio I am writing to express serious concern about recent developments in Ethiopia involving the well-known artist Teddy Afro (Tewodros Kassahun). According to multiple

Concern Regarding Treatment of Ethiopian Artist Teddy Afro and Associates

Dear Secretary Marco Rubio, <a href="/SecRubio/">Secretary Marco Rubio</a> 

I am writing to express serious concern about recent developments in Ethiopia involving the well-known artist Teddy Afro (Tewodros Kassahun).

According to multiple
B (@tetsegenet16) 's Twitter Profile Photo

🚨 URGENT: Growing concerns in Ethiopia around Teddy Afro Reports indicate a troubling pattern targeting people close to the artist: arrests of associates, a late-night attempt to detain another individual without clear warrant, and now an alleged forced break in and seizure of

🚨 URGENT: Growing concerns in Ethiopia around Teddy Afro

Reports indicate a troubling pattern targeting people close to the artist: arrests of associates, a late-night attempt to detain another individual without clear warrant, and now an alleged forced break in and seizure of
liyu fkir (@liyufkir) 's Twitter Profile Photo

ይኸው ነው እንግዲህ የነውረኞቹ ጥግ .. Even though የሚገርመው ነገር የሴኪዩሪቲ ካሜራ እንዳለ እንኳን አያውቁም .. ይሄን ያክል ደደቦች ናቸው .. የሰሩት ወንጀል ሁላ Documented እኮ ተይዟል ..!! የመሃይም ስብስብ .. ሀገር በናተ እጅ ትውደቅ ወይ ነዶ

ይኸው ነው እንግዲህ የነውረኞቹ ጥግ .. 

Even though የሚገርመው ነገር የሴኪዩሪቲ ካሜራ እንዳለ እንኳን አያውቁም .. ይሄን ያክል ደደቦች ናቸው .. የሰሩት ወንጀል ሁላ Documented እኮ ተይዟል ..!! የመሃይም ስብስብ .. ሀገር በናተ እጅ ትውደቅ ወይ ነዶ
ጨረቃ (@mekdelawitasse1) 's Twitter Profile Photo

ምስክር ነኝ ስለ እሷ ምልጃ🥹 ስንቱን አልፍኩኝ ደርሼ ደጇ❤️‍🩹 #ኪዳነ_ቃልዋ_እናቴ16🤲🕯💖🙏

ምስክር ነኝ ስለ እሷ ምልጃ🥹
ስንቱን አልፍኩኝ ደርሼ ደጇ❤️‍🩹
#ኪዳነ_ቃልዋ_እናቴ16🤲🕯💖🙏
Absalat✨ (@absalatwube1) 's Twitter Profile Photo

We love you ከልባችን,and nothing will ever stop us from listening to you. You’re more than an artist,you’re our voice ቴዳችን🫶🏻.When fear keeps us silent,you speak the truth and say what we can’t.The noise around you only proves how powerful your message is. You got us,ALWAYS.

We love you ከልባችን,and nothing will ever stop us from listening to you. You’re more than an artist,you’re our voice ቴዳችን🫶🏻.When fear keeps us silent,you speak the truth and say what we can’t.The noise around you only proves how powerful your message is. You got us,ALWAYS.
ቋድር (@hailekirkos) 's Twitter Profile Photo

ቴዲያችን Teddy Afro showed us his unwavering love for his country, not through empty slogans, but through songs that risked everything. ቴዲያችን stood firm for truth when lies were easier, demanded justice when silence was safer, stood when others stepped back!

ቴዲያችን <a href="/teddyafromuzika/">Teddy Afro</a> showed us his unwavering love for his country, not through empty slogans, but through songs that risked everything. ቴዲያችን stood firm for truth when lies were easier, demanded justice when silence was safer, stood when others stepped back!
liyu fkir (@liyufkir) 's Twitter Profile Photo

<< ጀግንነት,ፍርሃትን ጨቁኖ መግዛት ነው !! ሰው በድን አይደለም !! ፍርሃት ከስነ-ሕይወታዊ ተፈጥሮ ሊለይ አይችልም!! ፍርሃትን ማሸነፍ ግን ይቻላል!! ለዚህ ደግሞ ቁረኝነት ግድ ይላል !! >> አባታችን ጋሽ ታዲዮስ ታንቱ በወርሃ የካቲት 2 ቀን 2004 ዓ.ም

&lt;&lt; ጀግንነት,ፍርሃትን ጨቁኖ መግዛት ነው !! ሰው በድን አይደለም !! ፍርሃት ከስነ-ሕይወታዊ ተፈጥሮ ሊለይ አይችልም!! ፍርሃትን ማሸነፍ ግን ይቻላል!! ለዚህ ደግሞ ቁረኝነት ግድ ይላል !! &gt;&gt;

አባታችን ጋሽ ታዲዮስ ታንቱ በወርሃ የካቲት 2 ቀን 2004 ዓ.ም