Mesi Biso (@mesibiso) 's Twitter Profile
Mesi Biso

@mesibiso

Prosperity first

ID: 1528648236591992835

calendar_today23-05-2022 08:05:32

100 Tweet

40 Followers

84 Following

Addis Ababa City Communication (@addisababacity1) 's Twitter Profile Photo

የህብረት ስራ ማህበራትን ማጠናከር ህብረተሰብን መደገፍ ነው፡፡ 2ኛውን ከተማ አቀፍ የህብረት ስራ ማህበራት ኤግዚቢሽንና ሲምፖዚየም በኤግዚቢሽን ማዕከል በይፋ አስጀምረናል። Adanech Abiebie

የህብረት ስራ ማህበራትን ማጠናከር ህብረተሰብን መደገፍ ነው፡፡ 2ኛውን ከተማ አቀፍ የህብረት ስራ ማህበራት ኤግዚቢሽንና ሲምፖዚየም በኤግዚቢሽን ማዕከል በይፋ አስጀምረናል። Adanech Abiebie
Hannaa Abdisa (@hannaalido) 's Twitter Profile Photo

ብርጭቆ ዉስጥ የሞላን ዉሐ ከበድ ያለ ነገር እንጂ ባዶ አየር እንደማያስለቅቀዉ ሁሉ የተሸላ ሐሳብ ላላቸው እንጂ ከአየር ያልከበዱ ሰዎች የኛን መንግስት ስልጣን ሊያስለቅቁ አይችሉም! ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

ብርጭቆ ዉስጥ የሞላን ዉሐ ከበድ ያለ ነገር እንጂ ባዶ አየር እንደማያስለቅቀዉ ሁሉ የተሸላ ሐሳብ ላላቸው እንጂ ከአየር ያልከበዱ ሰዎች የኛን መንግስት ስልጣን ሊያስለቅቁ አይችሉም!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
kolfe woreda 07 prosperity party-ብልፅግና 🇪🇹 (@kolfe_7) 's Twitter Profile Photo

"ሰላም እንደ ጦርነት ነው። ጀግንነት ይፈልጋል። ከጦርነት ያልተናነሰ ሥራ፣ ድካም ይጠይቃል!!" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)

"ሰላም እንደ ጦርነት ነው። ጀግንነት ይፈልጋል። ከጦርነት ያልተናነሰ ሥራ፣ ድካም ይጠይቃል!!"

- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)
AA. PROSPERITY PARTY (@aa_prosperity) 's Twitter Profile Photo

"አሁን ያለውን መንግስት መቀየር የሚቻለው ሻል ያለ የሚጨበት ሀሳብ ሲመጣ ነው። አየር ጨብጦ ልቀቁ አይሆንም‼" - ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ youtube.com/watch?v=c8id1z…

Dr.Abiy Ahmed Fans (@abiy_fans) 's Twitter Profile Photo

“ሰላም እንደ ጦርነት ነው:: ጀግንነት ይፈልጋል። ከጦርነት ያልተናነሰ ሥራ፣ ድካም ይጠይቃል።” #AbiyAhmed #EthiopiaPrevails

“ሰላም እንደ ጦርነት ነው:: ጀግንነት ይፈልጋል። ከጦርነት ያልተናነሰ ሥራ፣ ድካም ይጠይቃል።”

#AbiyAhmed #EthiopiaPrevails
Neba moha (@neba49727447) 's Twitter Profile Photo

#የግብጹ ፕሬዚዳንት አልሲሲ እና ጄነራል አባስ በኢትዮጵያ ላይ እያሴሩት ያሉትን የጥፋት ሴራ ማቆም አለባቸው። #HandsOffEthiopia Abdelfattah Elsisi

#የግብጹ ፕሬዚዳንት አልሲሲ እና ጄነራል አባስ በኢትዮጵያ ላይ እያሴሩት ያሉትን የጥፋት ሴራ ማቆም አለባቸው።
#HandsOffEthiopia Abdelfattah Elsisi
Nifas Silk Lafto prosperity party-ብልፅግና (@silklafto) 's Twitter Profile Photo

በአዲስ አበባ ከተማ ከገጸ-ምድር እና ከርሠ-ምድር ውሃ መገኛዎች 220 ሚሊዮን ሜትር ኪዩብ ውሃ ለማምረት እና ለማሠራጨት ታቅዶ 186.52 (86%) ሚሊዮን ሜትርኪዩብ ውሃ በማምረት ለማሰራጨት ተችሏል፤ Adanech Abiebie Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

በአዲስ አበባ ከተማ  ከገጸ-ምድር እና ከርሠ-ምድር ውሃ መገኛዎች 220 ሚሊዮን ሜትር ኪዩብ ውሃ ለማምረት እና ለማሠራጨት ታቅዶ 186.52 (86%) ሚሊዮን ሜትርኪዩብ ውሃ በማምረት ለማሰራጨት ተችሏል፤
Adanech Abiebie
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
Betiglu Kitaba (@ybetiglu) 's Twitter Profile Photo

#በአዲስ አበባ የህዝብ ትራንስፖርት አቅርቦትና ፍላጎት ከማጣጣምና የትራንስፖር አቅርቦቱን ከማሻሻል አንፃር አዳዲስ 110 የአንበሳ አውቶብሶች በወርልድ ባንክ በኩል ግዢ ተፈፅሞ ወደ ስምሪት ገብተዋል፤

#በአዲስ አበባ የህዝብ ትራንስፖርት አቅርቦትና ፍላጎት ከማጣጣምና የትራንስፖር አቅርቦቱን ከማሻሻል አንፃር አዳዲስ 110 የአንበሳ አውቶብሶች በወርልድ ባንክ በኩል ግዢ ተፈፅሞ ወደ ስምሪት ገብተዋል፤
Betiglu Kitaba (@ybetiglu) 's Twitter Profile Photo

"የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በበጀት አመቱ 685 ሚሊዮን ብር ለማሰባሰብ ታቅዶ 632,126,733 ተሰባስቧል፡፡ በዚሁ አጋጣሚ የከተማችን ህዝብ የሀገራችን ስኬት ማሳያ የሆነውን የህዳሴ ግድብ እስኪጠናቀቅ ድረስ ድጋፉን እንዲያስቀጥል ጥሬዬን አቀርባለሁ፡፡"

"የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በበጀት አመቱ 685 ሚሊዮን ብር ለማሰባሰብ ታቅዶ 632,126,733 ተሰባስቧል፡፡ በዚሁ አጋጣሚ የከተማችን ህዝብ የሀገራችን ስኬት ማሳያ የሆነውን የህዳሴ ግድብ እስኪጠናቀቅ ድረስ ድጋፉን እንዲያስቀጥል ጥሬዬን አቀርባለሁ፡፡"