Nifas Silk Lafto prosperity party-ብልፅግና
@silklafto
Challenges are a pillar of success!!!!!!
ID: 1455473662799323136
02-11-2021 09:55:54
545 Tweet
847 Takipçi
86 Takip Edilen
"ሌሎች ተግባራት ቢኖሩብንም እንኳን ለህዳሴ የምንሰጠውን ትኩረት ሳናቋርጥ መቀጠል ይኖርብናል!!" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ #Ethiopia Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Adanech Abiebie
"መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በየአካባቢያችን ማዕድ እናጋራ፤ ላነሳቸው እናካፍል !!" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Adanech Abiebie
ዓባይ የኢትዮጵያ ኩራት ፤የብልፅግና ጅማሮ መነሻ፣ ኢትዮጵያዊነትና የኢትዮጵያ ከፍታ የሚለመልምበት ቦታ መሆኑን ተገንዝበን ኢትዮጵያዊ ሁሉ በጋራ፣ በመደመር አንድ ላይ በመቆም ብልፅግናችንን እውን እናድርግ Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Adanech Abiebie
- የከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት ፦ "የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ 71ሺህ 314 ለሚሆኑ ሙስሊም ወገኖቻችን ማዕድ አጋርተናል። adanech abebe
በአዲስ አበባ ከተማ ከገጸ-ምድር እና ከርሠ-ምድር ውሃ መገኛዎች 220 ሚሊዮን ሜትር ኪዩብ ውሃ ለማምረት እና ለማሠራጨት ታቅዶ 186.52 (86%) ሚሊዮን ሜትርኪዩብ ውሃ በማምረት ለማሰራጨት ተችሏል፤ Adanech Abiebie Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ ትራንስፖርት አቅርቦትና ፍላጎት ከማጣጣምና የትራንስፖር አቅርቦቱን ከማሻሻል አንፃር አዳዲስ 110 የአንበሳ አውቶብሶች በወርልድ ባንክ በኩል ግዢ ተፈፅሞ ወደ ስምሪት ገብተዋል፤ Adanech Abiebie Abiy Ahmed Ali 🇪🇹