ሐጽሮ (@meklit_esayas) 's Twitter Profile
ሐጽሮ

@meklit_esayas

ከ አንተ በላይ ወዳጅ👆
maryam💕
big dream 🤌💭

ID: 1543601073906241536

calendar_today03-07-2022 14:22:42

41 Tweet

263 Followers

86 Following

ሐጽሮ (@meklit_esayas) 's Twitter Profile Photo

'' ለስጋህ እረፍትን አትስጠው ሁልጊዜ ሀጢያት ከእርሱ ይወለዳል'' መጽሐፍ ወግሪስ ገፅ ፴፭

ሐጽሮ (@meklit_esayas) 's Twitter Profile Photo

ፆም የነፍስ ቁስል ትፈውሳለች የስጋን ፍትወታት ሁሉ ታጠፍለች ለወጣቶችም ትህትናን ታስተምራለች ሊቁ ቅዱስ ያሬድ

Yared.g (@yaredpic) 's Twitter Profile Photo

ልቦናዬ መልካም ነገርን አወጣ እኔም የማርያምን ቅዳሴዋን እናገራለውበማብዛት አይደለም በማሳነስ ነው እንጂ በማስረዘም አይደለም በማሳጠር ነው እንጂ እኔስ የማርያምን ምስጋናዋን እናገራለው🌹🌹🥰🌹

ሐጽሮ (@meklit_esayas) 's Twitter Profile Photo

አማን በአማን/2x/ ተሰብሐ ተሰብሐ በደብረ ታቦር እውነት በእውነት/2x/ ተገለጸ ተገለጠ በደብረታቦር

ሐጽሮ (@meklit_esayas) 's Twitter Profile Photo

'' መካሪ አያስፈልገኝም የማለትን ያህል ትልቅ ትዕቢት የለም '' ቅዱስ ባስልዮስ

ካንተ በላይ ወዳጅ 💙 (@endalkayalew2) 's Twitter Profile Photo

ከገዘፈው ኃጢአቴ ይልቅ ትንሽ እግዚኦታዬ የአንተን ፍቅር ስትስብ አይቻለሁ። የአንተ ከልክ በላይ መውደድ የእኔን ጥላቻ ሲያጠፋ ተመልክቻለሁ። "ጸሎቴን ያልከለከለኝ ምሕረቱንም ከእኔ ያላራቀ እግዚአብሔር ይመስገን። " - መዝ 66፡20

ሐጽሮ (@meklit_esayas) 's Twitter Profile Photo

'' በእግዚአብሔር ፊት ለጸሎት ስትቆም በእሳት ነበልባል ፊት እንደቆመ ቁም''