Media for Education (@mediaforedu) 's Twitter Profile
Media for Education

@mediaforedu

Striving to fill gaps of the generation.

ID: 719512498

linkhttp://anrseb.gov.et calendar_today17-10-2013 17:25:50

1,1K Tweet

28,28K Followers

788 Following

Media for Education (@mediaforedu) 's Twitter Profile Photo

The prudent approach towards Ethiopia is to let is manage its own internal affairs. undue meddling only exposes a nefarious intent which will arouse negative sentiment towards the west. Work with Ethiopians rather then against them and their country #DisarmTPLF #TPLFMustGo

Media for Education (@mediaforedu) 's Twitter Profile Photo

ጥቅምት 24ን የአብክመ ውኃና ኢነርጂ ሰራተኞችና አመራሮች መቼም አንረሳውም!! ክብር ሃገርን በደማቸው ላጸኑ ጀግኖች!! ለክብራችሁ በቢሮው ህዝብ ግንኙነት የተዘጋጀ አጭር ቪዲዮ

Media for Education (@mediaforedu) 's Twitter Profile Photo

Alert⚠️ በደቡብ አፍሪቃ ስለተደረገው ድርድር ተደራዳሪዎች መግለጫ እየሰጡ ነው መግለጫውን live ተከታተሉ facebook.com/DIRCOza/videos…

Gizachew Muluneh (@gizachewmulune2) 's Twitter Profile Photo

በ134 ሚ. ብር እየተገነባ ያለው #የደብረታቦር የመጠጥ ውኃ ፕሮጀክት... 32 L/S የሚያመነጭ ጉድጓድ ተቆፍሯል። የ11 ኪ.ሜ የውኃ ማስተላለፊያ ዝርጋታና ባለ 200ሺህ ሊትር ሪዘርቫየር እየተገነባ ነው። ከርብ ግድብ ውኃ የመሳብ ዲዛይን በግምገማ ላይ ነው።

በ134 ሚ. ብር እየተገነባ ያለው #የደብረታቦር የመጠጥ ውኃ ፕሮጀክት... 32 L/S የሚያመነጭ ጉድጓድ ተቆፍሯል። የ11 ኪ.ሜ የውኃ ማስተላለፊያ ዝርጋታና ባለ 200ሺህ ሊትር ሪዘርቫየር እየተገነባ ነው። 
ከርብ ግድብ ውኃ የመሳብ ዲዛይን በግምገማ ላይ ነው።
Media for Education (@mediaforedu) 's Twitter Profile Photo

Fact: In a year a mature tree will absorb more than 48 lbs of CO2 from the atmosphere and release O2 in exchange. 🇪🇹's #GreenLegacy initiative of planting 22 bln trees helps reduce the effects of carbon on the environment. Ahead of  #COP27🇪🇹 UNDP Climate Africa Climate Mobility Initiative

Gizachew Muluneh (@gizachewmulune2) 's Twitter Profile Photo

Ethiopia is mitigating the long term effects of climate change in the HOA with a massive project of green energy, with millions of its citizens participating on. The regional state of Amhara built >15500 biogas plants. Ahead to meet with #COP27🇪🇹

Ethiopia is mitigating the long term effects of climate change in the HOA with a massive project of green energy, with millions of its citizens participating on. The regional state of Amhara built >15500 biogas plants. Ahead to meet with #COP27🇪🇹
Media for Education (@mediaforedu) 's Twitter Profile Photo

Looks like the peace dividend materializing. Movement on the three billion-dollar loan the IMF withheld, phaseout of its Extended Fund Facility (EFF) & Extended Credit Facility (ECF) windows. Welcome news; the IMF’s updated GDP forecast should catalyze activity! #EthiopiaRising

Media for Education (@mediaforedu) 's Twitter Profile Photo

The #GreenLegacy that began in "19, in its 1st two years, has an overall impact on CO2 emissions that is ~ same as removing 64 million gas powered cars (almost all the cars in the 🇨🇦 & 🇬🇧) from the roads for 1 year #COP27 #EthiopiaRising Office of the Prime Minister - Ethiopia

Gizachew Muluneh (@gizachewmulune2) 's Twitter Profile Photo

በ397ሚሊዮን ብር እየተገነባ ያለው የኮምቦልቻ ከተማ የውኃ ፕሮጀክት በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው። ባለ 5 ሚሊዮን ሊትር ውኃ ማጠራቀሚያ ተገንብቷል፣304ሊ በሴኮንድ የሚያመነጩ 9 ጉድጓዶች ተዘጋጅተዋል፣102 ኪ/ሜ የቧንቧ ዝርጋታም እየተሰራ ነው።

በ397ሚሊዮን ብር እየተገነባ ያለው የኮምቦልቻ ከተማ የውኃ ፕሮጀክት በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው።
ባለ 5 ሚሊዮን ሊትር ውኃ ማጠራቀሚያ ተገንብቷል፣304ሊ በሴኮንድ የሚያመነጩ 9 ጉድጓዶች ተዘጋጅተዋል፣102 ኪ/ሜ የቧንቧ ዝርጋታም እየተሰራ ነው።
Media for Education (@mediaforedu) 's Twitter Profile Photo

በጃፓን ዓለም አቀፍ የትብብር ተቋም JICA ድጋፍ በ6 መቶ 30 ሚሊዮን ብር ባህርዳር ከተማ እየተገነባ የሚገኘው የንጹህ መጠጥ ውሃ ማሻሻያ ፕሮጀክት በመጪው ግንቦት ተጠናቆ ከ144 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ ያደርጋል፡፡ አሁን ፕሮጀክቱ 89.5% ደርሷል።

ኢትዮጵያ ውስጥ መሪ መሆን መታደል ነው። የዓለም ጅማሮ ባለቤት ህዝብን መምራት ኩራት ነው።

Media for Education (@mediaforedu) 's Twitter Profile Photo

ወላጆች የልጆቻቸውን ትምህርት ቤት ችግር ለመፍታት የትብብር አካል መሆን አለባቸው። #fyp #foryou #foryourpage #viral #tiktok #capcut #ethiopia #ethiopian

Media for Education (@mediaforedu) 's Twitter Profile Photo

የልጆቻችንን የትምህርት ቤት ውሎ በትኩረት በመከታተል ውጤታማነታቸውን ያሳድጉ።