Loza Tesfa🤦‍♀️ (@lozahope1) 's Twitter Profile
Loza Tesfa🤦‍♀️

@lozahope1

ID: 1335295682983456770

calendar_today05-12-2020 18:52:26

1,1K Tweet

3,3K Followers

813 Following

Loza Tesfa🤦‍♀️ (@lozahope1) 's Twitter Profile Photo

Attacking the Ethiopian Tewahdo Orthodox Church is attacking the world's true Christian believers. The Christian world must unite against Prime Minister Abiy Ahmed, who is using military force against Orthodox Christians in Ethiopia. #ProtectOrthodoxChristians #Ethiopia"

Tilahun Tsige (@menilikism) 's Twitter Profile Photo

መከራ ሲገጥመን፣ ፈተና ሲበዛብን፣ ውጣ ውረዱ ሲያይልብን ልባችን እንዳይሰጋ ጉልበታችን እንዳይዝል ይልቁንስ ሁሉንም ምስቅልቅል እንዴት እናልፈው ዘንዳ ትምህርት የሚሆኑን ፍፁም እርግት ያሉ አባት!

መከራ ሲገጥመን፣ ፈተና ሲበዛብን፣ ውጣ ውረዱ ሲያይልብን ልባችን እንዳይሰጋ ጉልበታችን እንዳይዝል ይልቁንስ ሁሉንም ምስቅልቅል እንዴት እናልፈው ዘንዳ ትምህርት የሚሆኑን ፍፁም እርግት ያሉ አባት!
Frontiers - Public Health (@frontpubhealth) 's Twitter Profile Photo

New Research: Individual and community-level determinants and spatial distribution of prenatal HIV test uptake in Ethiopia: Spatial and multilevel analysis: Introduction Human immunodeficiency virus (HIV) testing and… frontiersin.org/articles/10.33… #PublicHealth #HealthForAll

Tilahun Tsige (@menilikism) 's Twitter Profile Photo

እነ ምሬ ወዶጆ በመንግሥት ሚዲያዎች ቁርጠኝነት ያላቸው ፋኖዎች ተብለው ተሞግሰው ነበር! ትናንት ጀግና ያሏቸው ዛሬ ጦር አዘመቱባቸው! ፋኖ እንደ ብአዴን ካድሬ ተጠቅመህ የምትጥለው ተንቀሳቃሽ በድን አይደለም። ይልቅ ዛሬ ይበልጥ ቁርጠኛ ሆኖ መጥቷል!

እነ ምሬ ወዶጆ በመንግሥት ሚዲያዎች ቁርጠኝነት ያላቸው ፋኖዎች ተብለው ተሞግሰው ነበር! ትናንት ጀግና ያሏቸው ዛሬ ጦር አዘመቱባቸው! ፋኖ እንደ ብአዴን ካድሬ ተጠቅመህ የምትጥለው ተንቀሳቃሽ በድን አይደለም። ይልቅ ዛሬ ይበልጥ ቁርጠኛ ሆኖ መጥቷል!
Abebe Gellaw (@samedia25) 's Twitter Profile Photo

አንዳንዶች ፋኖ በቀላሉ ይሸነፋል እጅ ይሰጣል የሚል ትንታኔ ጀምረዋል። ፋኖ በቀላሉ አይሸነፍም፣ እጅም አይሰጥም። ለዚህ ምክንያቱ የፋኖ ንቅናቄ የአማራ ህዝብ ለዘመናት የደረሰበት ግፍና መከራ ውጤት ነው። ረጅሙን ገድሉንና ታሪኩን አንብቡ። ከአማራ

አንዳንዶች ፋኖ በቀላሉ ይሸነፋል እጅ ይሰጣል የሚል ትንታኔ ጀምረዋል። ፋኖ በቀላሉ አይሸነፍም፣ እጅም አይሰጥም። ለዚህ ምክንያቱ የፋኖ ንቅናቄ የአማራ ህዝብ ለዘመናት የደረሰበት ግፍና መከራ ውጤት ነው። ረጅሙን ገድሉንና ታሪኩን አንብቡ። ከአማራ
Loza Tesfa🤦‍♀️ (@lozahope1) 's Twitter Profile Photo

እመረዋለሁ በሚለው ሕዝብ ላይ ጭፍጨፋ ያወጀው የመጀመሪያው ደን*ቆሮ ፕሬዘዳንት

እመረዋለሁ በሚለው ሕዝብ ላይ ጭፍጨፋ ያወጀው የመጀመሪያው ደን*ቆሮ ፕሬዘዳንት
Abebe Gellaw (@samedia25) 's Twitter Profile Photo

ኑና ተዋጉ ለምትሉ...ውጊያ በተኩስ ብቻ መስሏችሁ አትሳሳቱ። ብዙ አይነት የውጊያ ስልት አለ። ሚናችንን ለይተን ስትራቴጂ ነድፈን መዋጋትን እናውቅበታለን። ፋሺስቶችና ጨፍጫፊዎችን አምርረን እንዋጋላን! #AmharaGenocide #Ethiopia

Tesfa Tefera (@timothy_tefera) 's Twitter Profile Photo

"እናቴ ሆይ ነፍሴ በአንቺ ዘንድ ትክበር። ሰለ ቸርነትሽ እናቴ ነሽ ፤ ስለ ንግሥትነትሽም እመቤቴ ነሽ ፤ ስለ ልጅሽ የመድኃኒት ቀንድ ሆይ አስቢኝ ፤ እንደወደቅሁ እቀር ዘንድ አትርሺኝ።" [#አባ_ጊዮርጊስ_ዘጋስጫ]

"እናቴ ሆይ ነፍሴ በአንቺ ዘንድ ትክበር። ሰለ ቸርነትሽ እናቴ ነሽ ፤ ስለ ንግሥትነትሽም እመቤቴ ነሽ ፤ ስለ ልጅሽ የመድኃኒት ቀንድ ሆይ አስቢኝ ፤ እንደወደቅሁ እቀር ዘንድ አትርሺኝ።" [#አባ_ጊዮርጊስ_ዘጋስጫ]