kuraztech (@kuraztech) 's Twitter Profile
kuraztech

@kuraztech

E-learning Institution

ID: 1098478126450073600

linkhttp://kuraztech.com calendar_today21-02-2019 07:02:48

94 Tweet

79 Takipçi

24 Takip Edilen

kuraztech (@kuraztech) 's Twitter Profile Photo

🛑አዲስ ኮርስ🛑 የማህበራዊ ገፆችን ማስተዳደር ስራ ላይ ኖት? ወይስ የራስዎን ቢዝነስ ማህበራዊ ገፆችን ማሳደግ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ የኩራዝቴክን ሶሻል ሚዲያ ማኔጅመንት ኮርስ አሁኑኑ ይማሩ! ስለ ማህበራዊ ገፅ ያሎትን እውቀት ያሳድጉ!

🛑አዲስ ኮርስ🛑

የማህበራዊ ገፆችን ማስተዳደር ስራ ላይ ኖት? ወይስ የራስዎን ቢዝነስ ማህበራዊ ገፆችን ማሳደግ ይፈልጋሉ?

እንግዲያውስ የኩራዝቴክን ሶሻል ሚዲያ ማኔጅመንት  ኮርስ አሁኑኑ ይማሩ!

ስለ ማህበራዊ ገፅ ያሎትን እውቀት ያሳድጉ!
Biruk (@biruktesfayeve) 's Twitter Profile Photo

Other qualified companies, including those in the edu sector, should have been given a chance. We need to ensure the best company wins, not just the most connected. kuraztech #TechCompetency #FairBidding

Ethio telecom (@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

#ኩራዝቴክ ተማሪዎችን ለሀገር አቀፍ ፈተና ከማዘጋጀት ባሻገር የኦንላይን ኮርሶችን፣ መጻሕፍት እና ብሎጎችን በእጅ ስልክዎ በቀላሉ ለማግኘት ያስችልዎታል:: የ 12ተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከ600 በላይ ባመጡ ተማሪዎች በቪዲዮ የታገዘ ማብራሪያ ያካተተ!

#ኩራዝቴክ ተማሪዎችን ለሀገር አቀፍ ፈተና ከማዘጋጀት ባሻገር የኦንላይን ኮርሶችን፣ መጻሕፍት እና ብሎጎችን በእጅ ስልክዎ በቀላሉ ለማግኘት ያስችልዎታል::

የ 12ተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከ600 በላይ ባመጡ ተማሪዎች በቪዲዮ የታገዘ ማብራሪያ ያካተተ!
Bisrategebriel Fisseha (@bisrate22fish) 's Twitter Profile Photo

አስደሳች ዜና ለ12ተኛ ክፍል ተፈታኞች ... በኩራዝ ማትሪክ ይሰቀላል። የኩራዝ መተግበሪያን በጎግል ፕሌይ ስቶር onelink.to/r4u6q4 ውስጥ ያገኙታል። ለበለጠ መረጃ kuraztech.com ይጎብኙ !

አስደሳች ዜና ለ12ተኛ ክፍል ተፈታኞች 
... በኩራዝ ማትሪክ ይሰቀላል። 

የኩራዝ መተግበሪያን በጎግል ፕሌይ ስቶር onelink.to/r4u6q4 ውስጥ ያገኙታል።

ለበለጠ መረጃ kuraztech.com ይጎብኙ !