Ɉøńy Măḿø (@jonymamo1) 's Twitter Profile
Ɉøńy Măḿø

@jonymamo1

ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንገስትከ::🙏
16 እናቴ❤️

𝙡𝙞𝙫𝙚 𝙛𝙤𝙧 𝙤𝙩𝙝𝙚𝙧𝙨 𝙝𝙖𝙥𝙥𝙞𝙣𝙚𝙨𝙨!
adicted wz nature photography
ገንፎ lover

ID: 1544919564697436160

calendar_today07-07-2022 05:42:41

935 Tweet

855 Takipçi

431 Takip Edilen

Ɉøńy Măḿø (@jonymamo1) 's Twitter Profile Photo

Don’t treat historical sites like a corridor project! 📌📌📌 ባብለጨለጨ አደለም! 𝓼𝓶𝓸𝓴𝓷𝓮𝓼𝓱 🤙

Don’t treat historical sites like a corridor project! 📌📌📌
ባብለጨለጨ አደለም!
                                         𝓼𝓶𝓸𝓴𝓷𝓮𝓼𝓱 🤙
ራስምታት 🚩 (@ftsehaya) 's Twitter Profile Photo

እየወጡ ያሉ የግ^ድያ ቪዲዮዎች እንደሌላ ጊዜ ባላየ ለማለፍ የሚያስችሉ አይደሉም ድሮ ባላየ የምናልፈው ልባችን ጭካኔ እንዳይለምድብን ነበር:: ግን ከመብዛቱ የተነሳ ተላመድነው ወይም ደነዘዝን እንዲህ ያሉ ጭካኔዎች ፊልም እንጂ የዕውን አይመስሉም::

Jona ሐረር (@jonaharar2411) 's Twitter Profile Photo

ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልህ ሮቤርቶ መርዳት የምትችሉ የምትችሉትን ያህል አግዙት 🙏🙏

Hlina Hassen (@hlina_hassen) 's Twitter Profile Photo

✨"በተጨነቅሁም ጊዜ ጭንቄን ታርቂያለሽ በቆሰልሁም ጊዜ ቁስሌን ታጠጊልኛለሽ። በርኩሰቴም ጊዜ ንጹሕ ታደርጊኛለሽ። በበደልሁም ጊዜ ኃጢአቴን ታቃልያለሽ በደኸየሁም ጊዜ ለድኅነቴ ባለጸግነት ሀብት ነሽ።"✨ #መጽሐፈ_አርጋኖን

✨"በተጨነቅሁም ጊዜ ጭንቄን ታርቂያለሽ በቆሰልሁም ጊዜ ቁስሌን ታጠጊልኛለሽ። በርኩሰቴም ጊዜ ንጹሕ ታደርጊኛለሽ። በበደልሁም ጊዜ ኃጢአቴን ታቃልያለሽ በደኸየሁም ጊዜ ለድኅነቴ ባለጸግነት ሀብት ነሽ።"✨
#መጽሐፈ_አርጋኖን
አመለወርቅ 🌱 (@eyerusalem_emi) 's Twitter Profile Photo

ቆይ ንግድ ባንክ ደረስ ብዬ ልምጣ አይባልም። It took me -Sixty-seven thousand two thousand two three two hundred thousand two seven eleven twelve days just to fix my mobile banking 😭

반치 (@yemariam_1) 's Twitter Profile Photo

የአንደበቴ ጣፉጭ ውዳሴ ምጽናናብሽ ታዛ ለነፍሴ ከመቅደስሽ ፍቅር ተምሬ ማርያም ማርያም ይላል ከንፈሬ 🌷 #የአንደበቴጣፋጭውዳሴ 🎧😇🙏

የአንደበቴ ጣፉጭ ውዳሴ 
ምጽናናብሽ ታዛ ለነፍሴ
ከመቅደስሽ ፍቅር ተምሬ 
ማርያም ማርያም ይላል ከንፈሬ 🌷

#የአንደበቴጣፋጭውዳሴ 🎧😇🙏
ራስ ቢትወደድ (@ras_ephi) 's Twitter Profile Photo

socialmedia ሳይመጣ በዛ አስፈሪው ዘመን ባል አምኖ ለሚስቱ ፖለቲካን በማያወራበት ጊዜ ቴዲ የወያኔ ራስ ምታት ነበር:: ትግልን ለቴዲ አታስተምረውም ሲታገልም በመንጋ ኑ ተከተሉኝ አላለም ነብሱን አሲዞ ብቻውን ነበር የወጣው👐 Put some respect on his name👐

ሮ ቤ ል (@robel_solomoon) 's Twitter Profile Photo

ለማይመቸን ሰው መልካም መሆን ማስመሰል ሳይሆን፡ ከብስለት የመነጨ የመቻቻል ብሂል ነው! መልካም ዛሬ ለሁሉም!

ሆፕ 🇪🇹 (@hoppiffy) 's Twitter Profile Photo

"እኛስ ባዘንን ጊዜ ማርያም ታፅናህ እንባባላለን ማርያምን ምን ብለው አፅናንተዋት ይሆን?"

"እኛስ ባዘንን ጊዜ ማርያም ታፅናህ እንባባላለን
ማርያምን ምን ብለው አፅናንተዋት ይሆን?"
Ɉøńy Măḿø (@jonymamo1) 's Twitter Profile Photo

የግርፋትህ ልክ ጨፍፎ ሚያልብህ የእሾህ አክሊል ነው ወይ ወይስ የእናት እንባ የአግርህ አሳት ሆኖ የሚለበልብህ?🥺❤️

የግርፋትህ ልክ ጨፍፎ ሚያልብህ
የእሾህ አክሊል ነው ወይ
     ወይስ የእናት እንባ
የአግርህ አሳት ሆኖ የሚለበልብህ?🥺❤️
Ɉøńy Măḿø (@jonymamo1) 's Twitter Profile Photo

አዳኝ ልጅ ወልዳ በሰጠችን እኛ ግን ገድለን ሰቅለን ሰጠናት።🥺✝️❤️ የአርብ እለት ሽራፊ ሰከንድ ለማርያም ስንት ወመን ነው?

አዳኝ ልጅ ወልዳ በሰጠችን እኛ ግን ገድለን ሰቅለን ሰጠናት።🥺✝️❤️ የአርብ እለት ሽራፊ ሰከንድ ለማርያም ስንት ወመን ነው?
ምህረት (@mehpersie) 's Twitter Profile Photo

"ይህቺ ድንግል ስትወልድ ያላማጠችውን ምጥ በዕለተ ዓርብ አማጠች" ቅዱስ ዮሐንስ ዘደማስቆ

"ይህቺ ድንግል ስትወልድ ያላማጠችውን ምጥ በዕለተ ዓርብ አማጠች" 

ቅዱስ ዮሐንስ ዘደማስቆ
Ɉøńy Măḿø (@jonymamo1) 's Twitter Profile Photo

አምላኳ እና ልጇ ለሰው መታረቂያ ፍቅርን እያደሏት ሰው ማርያም ጣት ይዞ ማርያምን ተጣላት። 🥺

አምላኳ እና ልጇ ለሰው መታረቂያ ፍቅርን እያደሏት ሰው ማርያም ጣት ይዞ ማርያምን ተጣላት። 🥺