Imam Mohammed (@imammoh55908758) 's Twitter Profile
Imam Mohammed

@imammoh55908758

ID: 1621784061336326146

calendar_today04-02-2023 08:14:29

1,1K Tweet

248 Takipçi

842 Takip Edilen

በኃይሉ | Behailu (@behailuuuu) 's Twitter Profile Photo

ከወለጋ ተፈናቅለው የመጡ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች የሚገኙ አማራዎች! በዛላይ ፖሊስ የከተማ ገጽታ ታበላሻላቹህ እያለ እያሳደዳቸው ነው። -መጠለያ የለም -ህጻናት ይዘዋል ምግብ፣ውሀ አያገኙም ቤተሰባቸውን እና ንብረታቸውን አጥተው ነው የመጡት። 💔

ከወለጋ ተፈናቅለው የመጡ  በአዲስ አበባ ጎዳናዎች የሚገኙ አማራዎች!

 በዛላይ ፖሊስ የከተማ ገጽታ ታበላሻላቹህ እያለ እያሳደዳቸው ነው።
-መጠለያ የለም
-ህጻናት ይዘዋል ምግብ፣ውሀ አያገኙም
ቤተሰባቸውን እና ንብረታቸውን አጥተው ነው የመጡት። 💔
شركة أسس الإنجاز للإستقدام (@usalenjaz) 's Twitter Profile Photo

نوفر لكم أفضل العمالة المنزلية الملائمة لجميع احتياجات منازلكم , لا تتردد بالإتصال

ትርሲተማርያም | መቅደስ (@mekdi_g) 's Twitter Profile Photo

ሌላው ንግድ ባንክ ከዘራፊዎቹ መካከል ከ 300 በላይ (*ውስጥ አዋቂ 🤝) የሚሆኑት የራሴ ሠራተኞች ናቸው ብሎ በአደባባይ የሚነግረን መቼ ነው? "ይሄማ ደንበኛ ያሳጣል" የምትሉ አሁን አላጣም ኣ? 😂 ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ የሚለው ገጽ ላይ ናችሁ ኣ?

AmharaAQuila (Elias) (@fanorising) 's Twitter Profile Photo

ምንም የተደረገ opertaion የለም‼️ ራስን ለመከላከል የተደረገ የጀግንነት ተጋድሎ እንጂ፧ አማራን በገፍ ሲያግት የቆየዉ ሽብርተኛዉ መንግስት በዛሬዉ እለት ጀግኖችን ያለ ፍርድቤት ትዕዛዝ ሊያግት የሞከረዉ የ ጁላ ሰራዊት ጋር ገጥመዉ ጀግኖቻችን

ምንም የተደረገ opertaion የለም‼️

ራስን ለመከላከል የተደረገ የጀግንነት ተጋድሎ  እንጂ፧ 

አማራን በገፍ ሲያግት የቆየዉ ሽብርተኛዉ መንግስት በዛሬዉ እለት ጀግኖችን ያለ ፍርድቤት ትዕዛዝ ሊያግት የሞከረዉ የ ጁላ ሰራዊት ጋር ገጥመዉ ጀግኖቻችን
🥷🏿ምኒልክ አማራዊት ጥቁር ሰው👑 (@fanoamhara21301) 's Twitter Profile Photo

የአማራው ልጅ ቤተ መንግስቱን ሽንት በሽንት አድርጎ በጀግንነት ጠላትን አፈር ደሜ አስግጦ ክላሹ ሲግል ቀሪዋን ጥይት ወደ እራሱ አዙሮ ናሆና ዳግማዊ ቴዎድሮስ ታሪክን ደግሞ ተስውቷል ለወንድልጅ ሞቱ ክብሩ ነው💪 ዝንት አለም አማራ።

🥷🏿ምኒልክ አማራዊት ጥቁር ሰው👑 (@fanoamhara21301) 's Twitter Profile Photo

የኤርትራ ጦር🇪🇷የትግራይ ኢሮብ ወረዳን በዛሬው እለት ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጠረ። ማለትም ማያዚያ 8/2016 ዓ.ም።⤵️

Mereja Media (@merejamedia) 's Twitter Profile Photo

የእነ አብይ አህመድ ገዳዩ ኮሬ ነጌኛ ቡድን በውጪ ሀገራት ሊሰማራ እንደሆነ ተገለጸ። ይህ ገዳይ ቡድን በሀገር ውስጥ እየፈጸማቸው ካሉ በርካታ ግድያዎች እና እገታዎች በተጨማሪ በተለያዩ በአፍሪካ፤ በአሜሪካ እና በአውሮፓ ሀገራት ተሰማርቶ ድንበር

🥷🏿ምኒልክ አማራዊት ጥቁር ሰው👑 (@fanoamhara21301) 's Twitter Profile Photo

ፋኖ ማርሸት ማለት ይሄ ነው። አማራነትን ፋኖነትን ጠንቅቆ የሚያውቅ ለምን ትግል እንደገባ ጠንቅቆ የሚያውቅ የበላይ ትንፋሽ ፋኖ ማርሸት ይህ ነው። ፋኖ ማርሸትን መንካት መላ የአማራን ህዝብ መንካት ነው። እንወድሃለን🫶🦁🦅✊🏿

Ras Tafari (@selassiei24) 's Twitter Profile Photo

#አማራ አንገቱ አንድ ነው‼️ ሁሉም #አማራ ፋኖ ነው። ሁሉም #ፋኖ አማራ ነዉ። #የአማራ_ፋኖ_ጎንደር ዕዝ ጀነራል ነጋ ተገኘ ክፍለ ጦር ጣና ገላውዲዮስ ብርጌድ ለወራት ያሠለጠናቸውን የቃኝ ቡድን ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት አስመርቀዋል‼️

#አማራ አንገቱ አንድ ነው‼️

ሁሉም #አማራ ፋኖ ነው። ሁሉም #ፋኖ አማራ ነዉ።

#የአማራ_ፋኖ_ጎንደር ዕዝ ጀነራል ነጋ ተገኘ ክፍለ ጦር ጣና ገላውዲዮስ ብርጌድ ለወራት ያሠለጠናቸውን የቃኝ ቡድን ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት አስመርቀዋል‼️
Aster balcha (@aligazaster) 's Twitter Profile Photo

አማራየ የእኔ ኩሩ ጀግና ህዝብ ኢትዮጵያን የማያውቋት ኢትዮጵያ ትፍረስ እያሉ 24 ስዓት ሲወራጩ የነበሩ ሰዎች ዛሬ ለአማራው ህዝብ ኢትዮጵያዊይነትን ሊነግሩት ሲጋጋጡ የውሸት ኢትዮጵያን ወዳጅ መስለው አገር እያፈረሱ ሳይ ያመኛል ። #FanoCourage