Hana Koer (@hana_koer) 's Twitter Profile
Hana Koer

@hana_koer

ID: 1602687744072982529

calendar_today13-12-2022 15:32:08

177 Tweet

186 Takipçi

183 Takip Edilen

ወርቅጥየ ኤነና (@cx7w7lyofcjfpr6) 's Twitter Profile Photo

#ነሓሴ 05 2014 በዞን ም/ቤት የተጎናጸፍነዉን የድል ጽዋ በተወካዮቻችን ጀግንነት ይደገማል ሀገር ገዥዉ መንግስት ህገ መንግሰት በመናድ በጉራጌ ላይ የሚደረገዉን የመብት ነጠቃን አጥብቀን እንቃወማለን ሰላማዊ ትግላችን ይቀጥላል

#ነሓሴ 05 2014 በዞን ም/ቤት የተጎናጸፍነዉን የድል ጽዋ በተወካዮቻችን ጀግንነት ይደገማል ሀገር ገዥዉ መንግስት ህገ መንግሰት በመናድ በጉራጌ ላይ የሚደረገዉን የመብት ነጠቃን አጥብቀን እንቃወማለን ሰላማዊ ትግላችን ይቀጥላል
Yaregal L.Kebede ♍️ (@ykebedd) 's Twitter Profile Photo

“ሩፋኤል አሳድገኝ" አሳድገኝ ብዬህ ሮጬ ከልጆች ጋር ተሯሩጬ በጠበልህ እየታጠብኩ የውኃ ጨው እየቀመስኩ ሩፋኤል አሳድገኝ እንደ ታላቆቼ አድርገኝ ብዬ እየጮህኩኝ ስጣራ ሰምተኸኛል ከልጅ ተራ ዘንድሮን ግን ተጠለልኩኝ ጠበል ሲወርድ ተጠመቅሁኝ

“ሩፋኤል አሳድገኝ" 

አሳድገኝ ብዬህ ሮጬ
ከልጆች ጋር ተሯሩጬ
በጠበልህ እየታጠብኩ
የውኃ ጨው እየቀመስኩ

ሩፋኤል አሳድገኝ
እንደ ታላቆቼ አድርገኝ
ብዬ እየጮህኩኝ ስጣራ
ሰምተኸኛል ከልጅ ተራ 

ዘንድሮን ግን ተጠለልኩኝ
ጠበል ሲወርድ  ተጠመቅሁኝ
Tesfaye (@sonofgihon) 's Twitter Profile Photo

በአማራ ክልል በተፈጠረው ችግር የተነሳ በቂም በቀል፣ በጥላቻ፣ ምክንያት እየፈጠሩ፣ እና ስም እየሰጡ በየማረሚያ ቤቱ ማጎሩ እና ማሰቃዬቱ ሊበቃ ይገባዋል። ሰው መወንጄል ያለበት በጥፋቱ እንጅ ሳይህ አላማርከኝም፣ ታሰጋለህ፣ ከየት መጣህ እያሉ...

Abba Henok Archbishop (@archbishophenok) 's Twitter Profile Photo

“ወኀለፈ ዘትካት ወናሁ ኮነ ሐዲሰ ኵሉ ፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።”   — ፪ኛ ቆሮ ፭፥፲፯ በመላው ዓለም የምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ልጆች ምዕመናንና ምዕመናት ጥንት የሌለው ቀዳማዊ ፤

“ወኀለፈ ዘትካት ወናሁ ኮነ ሐዲሰ ኵሉ ፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።”
  — ፪ኛ ቆሮ ፭፥፲፯ 

በመላው ዓለም የምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ልጆች ምዕመናንና ምዕመናት 

ጥንት የሌለው ቀዳማዊ ፤
Agaz Darssamo Press (ADP) (@darssamopress) 's Twitter Profile Photo

🚨🛖Qawa Press/ቃዋ ፕሬስ🛖🚨 የጉራጌ ማህበረሰብ ከተከበርው የአማራ ህዝብ ጋር ምንም ችግር የለበትም‼️ በሶሻል ሚዲያ በስመ ሶዶ ጉራጌነት የተከበረውን እና ተከባብሮ የሚኖረውን የጉራጌ ማህረሰብ የሚከፋፍሉ እንዲሁም ከተከበረው ወንድም የአማራ ህዝብ

🚨🛖Qawa Press/ቃዋ ፕሬስ🛖🚨

የጉራጌ ማህበረሰብ ከተከበርው የአማራ ህዝብ ጋር ምንም ችግር የለበትም‼️

በሶሻል ሚዲያ በስመ ሶዶ ጉራጌነት የተከበረውን እና ተከባብሮ የሚኖረውን የጉራጌ ማህረሰብ የሚከፋፍሉ እንዲሁም ከተከበረው ወንድም የአማራ ህዝብ
Daniel Seifemichael Feleke (Memihir) (@memihirdaniel) 's Twitter Profile Photo

የምናመልከው አምላካችን ከሚነድደው ከእሳቱ እቶን ያድነን ዘንድ ይችላል ከእጅህም ያድነናል! ነገር ግን ንጉሥ ሆይ እርሱ ባያድነን አማልክትህን እንዳናመልክ ላቆምኸውም ለወርቁ ምስል እንዳንሰግድለት ዕወቅ አሉት ዳንኤል 3:17 ቅዱስ ገብርኤል አድነን

የምናመልከው አምላካችን ከሚነድደው ከእሳቱ እቶን ያድነን ዘንድ ይችላል ከእጅህም ያድነናል!
ነገር ግን ንጉሥ ሆይ እርሱ ባያድነን አማልክትህን እንዳናመልክ ላቆምኸውም ለወርቁ ምስል እንዳንሰግድለት ዕወቅ አሉት
ዳንኤል 3:17

ቅዱስ ገብርኤል አድነን
ናቲ (@naty___x) 's Twitter Profile Photo

ያወሩት ፖለቲካ አይደለው 4 ኪሎ ያላለውን ዳቢሎስ ስለመዋጋት ነው ያወሩት። ይሄ ደሞ እንደ ሀይማኖት አባት የመጀመሪያው ስራቸው ነው

ያወሩት ፖለቲካ አይደለው 4 ኪሎ ያላለውን ዳቢሎስ ስለመዋጋት ነው ያወሩት።

ይሄ ደሞ እንደ ሀይማኖት አባት የመጀመሪያው ስራቸው ነው
ጥበብ (@firehwot12) 's Twitter Profile Photo

በከመ ዜነዎ መንፈሳዊ ለጸጋ ዘአብ አረጋዊ፤ ተክለ ሃይማኖት ተወልደ ዓርኩ ለመርዓዊ ሰማያዊ።

በከመ ዜነዎ መንፈሳዊ ለጸጋ ዘአብ አረጋዊ፤ ተክለ ሃይማኖት ተወልደ ዓርኩ ለመርዓዊ ሰማያዊ።
Abba Henok Archbishop (@archbishophenok) 's Twitter Profile Photo

በዛሬው ዕለት እጅግ አስደሳች በሆነ መልኩ በወጣት ልጆቻችን የተሰናዳው የመጀመሪያው የ"አእላፋት ዝማሬ" በቦሌ ደብረ ሳሌም መድኃኔዓለም ካቴድራል በድምቀት ተከናውኗል። ለመርሐግብሩ መሳካት አስተዋጽኦ ያደረጉ አካላትን ሁሉ በሀገረ ስብከታችን

በዛሬው ዕለት እጅግ አስደሳች በሆነ መልኩ በወጣት ልጆቻችን የተሰናዳው የመጀመሪያው የ"አእላፋት ዝማሬ" በቦሌ ደብረ ሳሌም መድኃኔዓለም ካቴድራል በድምቀት ተከናውኗል። 

ለመርሐግብሩ መሳካት አስተዋጽኦ ያደረጉ አካላትን ሁሉ በሀገረ ስብከታችን