HALIDO (@h7bghe) 's Twitter Profile
HALIDO

@h7bghe

ID: 1481969112855334917

calendar_today14-01-2022 12:39:26

976 Tweet

383 Followers

267 Following

HALIDO (@h7bghe) 's Twitter Profile Photo

እምነታችን ትእግስት ብቻ ስለሚያስተምረን ብቻ ነው።በጨዋ ደንብ እየጠየቅን ያለነው።አላስፈላጊ ስሜት ውስጥ ለመግባት እየተገፋን መሆኑን ይታወቅ።

እምነታችን ትእግስት ብቻ ስለሚያስተምረን ብቻ ነው።በጨዋ ደንብ እየጠየቅን ያለነው።አላስፈላጊ ስሜት ውስጥ ለመግባት እየተገፋን መሆኑን ይታወቅ።
HALIDO (@h7bghe) 's Twitter Profile Photo

የታሰሩ ወንድሞቻችንን በቻልነው ሁሉ ከጎናቸው እንደሆንን እናሳያቸው እውነት የቱንም ያህል ውሸት ቢከመርበት አይሸፈንም! #ፍትህ_ለንፁሀን_እስረኞች #justice_for_guragea #Referendum_For_guragea

የታሰሩ ወንድሞቻችንን በቻልነው ሁሉ ከጎናቸው እንደሆንን እናሳያቸው እውነት የቱንም ያህል ውሸት ቢከመርበት አይሸፈንም!
#ፍትህ_ለንፁሀን_እስረኞች
#justice_for_guragea
#Referendum_For_guragea
HALIDO (@h7bghe) 's Twitter Profile Photo

ጉራጌ የማንንም አጀንዳ ተሸካሚ አይለም። ጉራጌ የራሱ የሆነ የትግል ቀለም ያለው ንቁ ማህበረሰብ ነው። ለጉራጌ ትግል ጉራጌ በቂ ነው።

ጉራጌ የማንንም አጀንዳ ተሸካሚ አይለም።
ጉራጌ የራሱ የሆነ የትግል ቀለም ያለው ንቁ ማህበረሰብ  ነው።
ለጉራጌ ትግል ጉራጌ በቂ ነው።
Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

ዓለም ከነዚህ ልብሶች በላይ ክብርን የሚያጎናፅፍ ልብስ አይታ አታውቅም፣ ወደ ፊትም አታይም!! #ውበት!!

ዓለም ከነዚህ ልብሶች በላይ ክብርን የሚያጎናፅፍ ልብስ አይታ አታውቅም፣ ወደ ፊትም አታይም!!
#ውበት!!
HALIDO (@h7bghe) 's Twitter Profile Photo

ከጉንችሬው የጀሀዳዊ ሀረካት ቁጥር ሁለት ፊልም እውነትም ፊልም ለአየር ከበቃ በኃላ የዚህ ሰፈር ጫጫታ የት ገባ ። እነ እኬሌ አሁንም በስውር በቴሌግራም እያወራችሁ ነው። ኧረ ቲወተር ይታዘባቹሀል።ቢያንስ እንደበፊቱና እንጀ ፊልሙ ፎግሩን እንጂ።

HALIDO (@h7bghe) 's Twitter Profile Photo

በእስልምና ከመጣህ ብሄር ጎጥ ወረዳ ሀገር አይለየኝም።ዛሬ በነበረው በወልቂጤ ከተማ የጎዳና ኢፍጣር ለእኖር እህቶቻችን ድምጽ ሆነናል።

በእስልምና ከመጣህ ብሄር ጎጥ ወረዳ ሀገር አይለየኝም።ዛሬ በነበረው በወልቂጤ ከተማ የጎዳና ኢፍጣር ለእኖር እህቶቻችን ድምጽ ሆነናል።
True Win (@truethwin) 's Twitter Profile Photo

ስለ ፖለቲካ እስረኞች ዝም አልልም!! ከህግ ውጪ ጉራጌ ልጆችን በማሰር የሚቆም ኣይደለም። #JusticeForGurage #ጉራጌ_ክልል_ነው Human Rights Watch United Nations United Nations Geneva UN Human Rights

ስለ ፖለቲካ እስረኞች ዝም አልልም!!
ከህግ ውጪ ጉራጌ ልጆችን በማሰር  የሚቆም ኣይደለም። #JusticeForGurage
#ጉራጌ_ክልል_ነው
Human Rights Watch United Nations United Nations Geneva UN Human Rights
Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

#ሕዝብ_ጉራጌ በቅንነት ለጉራጌነትህ መቆርቆርን ካዳበርክ በቅንነት በመቆርቆር ስሜት ከተሳሰብክ ከየትኛውም አቅጣጫ ለሚመጣብህ ጠላት በጋራ ከቆምክ ኃይማኖታዊውም ይሁን ፖለቲካዊ ጭቆናዎችን ለማስወገድ በአንድነት ከታገልክ እመነኝ ድሉ በእጅህ ነው

#ሕዝብ_ጉራጌ
በቅንነት ለጉራጌነትህ መቆርቆርን ካዳበርክ
በቅንነት በመቆርቆር ስሜት ከተሳሰብክ
ከየትኛውም አቅጣጫ ለሚመጣብህ ጠላት በጋራ ከቆምክ
ኃይማኖታዊውም ይሁን ፖለቲካዊ ጭቆናዎችን ለማስወገድ በአንድነት ከታገልክ እመነኝ ድሉ በእጅህ ነው
𝕗𝕠𝕣𝕖𝕧𝕖𝕣 (@forever1yo) 's Twitter Profile Photo

hayte kamale ለሙስሊም ተማሪዎች ፍትህ ለመጠየቅ ሙስሊም መሆን አይጠበቅብኝም። በአለባበስ ምክንያት ሴት ተማሪዎችን ከት/ቤት ማቀብ ፍፁም አግባብ አይደለም! #ፍትህ_ለጉንችሬ_ሙስሊም_ሴት_ተማሪዎች #muslimgirl Muktarovich Ousmanova #Ethiopian Muslim Communities Muslim Women Professionals (MWP)

hayte kamale ለሙስሊም ተማሪዎች ፍትህ ለመጠየቅ ሙስሊም መሆን አይጠበቅብኝም።
በአለባበስ ምክንያት ሴት ተማሪዎችን ከት/ቤት ማቀብ ፍፁም አግባብ አይደለም!
#ፍትህ_ለጉንችሬ_ሙስሊም_ሴት_ተማሪዎች
#muslimgirl Muktarovich Ousmanova #Ethiopian Muslim Communities Muslim Women Professionals (MWP)
Lemiy Lulu Tube (@lemiylulutube) 's Twitter Profile Photo

የሌላው መብት ተከብሮለት ለጉራጌ ግዜ ወንጀል ፤ሀጢአት የሚሆነበት አንዳች ነገር የለም✍️ #ጉራጌክልልነው VOA Amharic Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 EBC WORLD GURAGHE ZONE GOV. COMMUNICATION DEP.

Daniel Kibret (@danielkibret) 's Twitter Profile Photo

ያ አላህ! ጃውሳ የት ሄደች!? አለ አሉ የጎንደር ሰው። ያ ሁሉ ቀረርቶ ውኃ የገባበት ተጋቢኖ ሲሆን። ወዳጄ አሜሪካ ያለው አዋጊህ ቪዲዮህን እንጂ ሕይወትህን አይፈልገውም።

Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

የጉራጌ ሕዝብ ታሪኩ ማስቀጠል የእኛ የጉራጌዎች የጋራ ግብና ውጤት ነው ታሪክን ተቀብሎ ማስቀጠል ደግሞ ከታሪክ ባርነት ነፃ ያወጣናል ይህንን ተቀብሎ ማስቀጠል ደግሞ አሁን ያለው ትውልድ ሀላፊነት ነው የጉራጌ ዞን እንደራሲዎቻችን እናመሰግናለን

የጉራጌ ሕዝብ ታሪኩ ማስቀጠል
የእኛ የጉራጌዎች የጋራ ግብና ውጤት ነው
ታሪክን ተቀብሎ ማስቀጠል ደግሞ ከታሪክ ባርነት ነፃ ያወጣናል ይህንን ተቀብሎ ማስቀጠል ደግሞ አሁን ያለው ትውልድ ሀላፊነት ነው
የጉራጌ ዞን እንደራሲዎቻችን እናመሰግናለን
HALIDO (@h7bghe) 's Twitter Profile Photo

በማህበራዊ ሚዲያ የሆነ የጥላቻ ወሬ ስታወራ አብዛኛው ሰው ወሬው እንደ ግለሰብ ሳይሆን እንደ ብሄር ነው የሚወስደው።ይህ ደግሞ ለተረዳ ለጉራጌ ማህበረሰብ አደጋ ነው። በተለይም ውጭ ሀገር የምትኖሩ ጉራጌዎች አንደበታችሁ ግሩ።ቆጥቡ።