ፋሲከው ጎዳነው (@gontefasikewu) 's Twitter Profile
ፋሲከው ጎዳነው

@gontefasikewu

stopAmharagenocide

ID: 1461410881078767623

calendar_today18-11-2021 19:08:47

1,1K Tweet

478 Followers

134 Following

ፋሲከው ጎዳነው (@gontefasikewu) 's Twitter Profile Photo

#የበሰበሰ- የበሰበሰ ነው ። #አብይን ማመን አያስፈልግም የበሰበሰ ተመልሶ ጥቅም ለይ አይውልም የበሰበሰ በሰበሰ ተበላሸ ነው ወሬ ማብዛት አያስፈልግም ሙያ በልብ ነው ልብ ያለው ሸብ ነው!!

ፋሲከው ጎዳነው (@gontefasikewu) 's Twitter Profile Photo

#አባቶች ተስማምተናል ጊዜም ሰተናል ብለውናል አብይ አህመድ ደግሞ በተሰጠው ጊዜ ንቁ የኦርቶዶክስ ልጆችን ማሰሩን ተያይዞታል!! #መታለል መሞኘት ውጤቱ ህያው ውድቀት ነው ተታለናል ያሳዝናል !!

#አባቶች ተስማምተናል ጊዜም ሰተናል ብለውናል አብይ አህመድ ደግሞ በተሰጠው ጊዜ ንቁ የኦርቶዶክስ ልጆችን ማሰሩን ተያይዞታል!!

#መታለል መሞኘት ውጤቱ ህያው ውድቀት ነው ተታለናል ያሳዝናል !!
ፋሲከው ጎዳነው (@gontefasikewu) 's Twitter Profile Photo

😂😂😂😃😃#የኢትዩጵያ #ፖለቲከኞች😂😂😂😂😂#የኢትዩጵያ ሙህራኖች😁😁😁😁😁😁 #የኢትዩጵያ ወታደሮች😣😣😣😣😣 #የኢትዩጵያ ዳኞች😃😂😂😂😂😁😤😤 #የኢትዩጵያ አየር ሀይሎች🚫✈🚫🚫🚫 #የፓርላማ ተወካዮች😂😂😂😂😂 #የኢትዩጵያ ሽፌሮች🚔🚔🚔🚔🚒🚒🚫🚑

ፋሲከው ጎዳነው (@gontefasikewu) 's Twitter Profile Photo

አይ ባሻ ያው የዘሩ ቤት ነበር የሚሻልህ😂😂 እኔ ግን አንድ ነገር ጠረጠርኩ እነ አቶ አካለወልድን ተዉኔት አሰልጥኖ የሸኛቸዉ ዘሩ ሞላ ሳይሆን አይቀርም ብዬ ጠረጠርኩ😏

ፋሲከው ጎዳነው (@gontefasikewu) 's Twitter Profile Photo

አይ አባቴ ወይባ ለብሰዉ ዉሸት ይመጥኖወታል ወይ?? እኔ ግን ለሞት ፈርተው ከሚዋሹ ወደ እናት ቤተክርስቲያን በይቅርታ እደተመለሱ የማይቀረውን ሞት እውነት ተናግረው ቢሞቱ ይሻልወት ነበር ባይ ነኝ !!

አይ አባቴ ወይባ ለብሰዉ ዉሸት ይመጥኖወታል ወይ??
እኔ ግን ለሞት ፈርተው ከሚዋሹ ወደ እናት ቤተክርስቲያን በይቅርታ እደተመለሱ የማይቀረውን ሞት እውነት ተናግረው ቢሞቱ ይሻልወት ነበር ባይ ነኝ !!
ፋሲከው ጎዳነው (@gontefasikewu) 's Twitter Profile Photo

#ወልቅጤ እግዚአብሔር ይሁንሽ💒 #ውሃ ጠማን ብሎ ሰልፍ የወጣን ዜጋ ጥይት እሚያጠጣ መንግስት😂

#ወልቅጤ እግዚአብሔር ይሁንሽ💒

#ውሃ ጠማን ብሎ ሰልፍ የወጣን ዜጋ ጥይት እሚያጠጣ መንግስት😂
ፋሲከው ጎዳነው (@gontefasikewu) 's Twitter Profile Photo

#ለሞች ይብለኝ ያልሞተስ ሁሉን አዬ ገናም ያያል 😏 #ቤተክርስቲያን የወንበዴ መደበቂያ አይደለችም !! #ፍትህ ለሞቱት ወገኖቸ!! #ፍትህ ለታሰሩት ወገኖቸ!! #ፍትህ ከስራ ገበታቸው በሃይማኖታቸው ለተባረሩ ወገኖቸ!!👇👇👇

#ለሞች ይብለኝ  ያልሞተስ  ሁሉን አዬ ገናም ያያል 😏
#ቤተክርስቲያን የወንበዴ መደበቂያ አይደለችም !!
#ፍትህ ለሞቱት ወገኖቸ!!
#ፍትህ ለታሰሩት ወገኖቸ!!
#ፍትህ ከስራ ገበታቸው በሃይማኖታቸው ለተባረሩ ወገኖቸ!!👇👇👇
ፋሲከው ጎዳነው (@gontefasikewu) 's Twitter Profile Photo

#የዜጎችን መብት ማስከበር እሚችል መድኃኒት የት ይሆን ያለው?? #እስከመቸ ነው እደዚህ ሁነን እምንኖረው?ይህ ስቃይ መፈናቀል ሁሌም የአንድ ጎሳ ብቻ ሁኖ እሚቀጥል መስሎን ይሆን??ነገ በሌሎች ለይ ላለመድረሱ ምን ዋስትና ይዘን ይሆን ዝም ያልነው?

ፋሲከው ጎዳነው (@gontefasikewu) 's Twitter Profile Photo

አይ #ቀጀላ መርዳሳ😁የዓድዋን ጀብድ ከሚኒልክ ነጥቀህ ለዐብይ ሰጠኸዉ😏 ቀጀላ መርዳሳ -ሳ አለ ሞጣ😂 👇👇

አይ #ቀጀላ መርዳሳ😁የዓድዋን ጀብድ ከሚኒልክ ነጥቀህ ለዐብይ ሰጠኸዉ😏

ቀጀላ መርዳሳ -ሳ አለ ሞጣ😂
👇👇
ፋሲከው ጎዳነው (@gontefasikewu) 's Twitter Profile Photo

#በዘመኔ እዳንተ ያለ በቃሉ የሚጠና ሰው አላየሁም ለዘውም ደግሞ ፖለቲከኛ ሁነህ!! #ማርከሸው #እስክንድር ነጋ 💪💪

ፋሲከው ጎዳነው (@gontefasikewu) 's Twitter Profile Photo

ማፈሪዎች ቤተ ክርስቲያንን ማክበር እማይችል ደናቁርት ሀገር ይጠብቃል ተብሎ የሀገርን መሳሪያ መስጠት ምንኛ መዋረድ ነው ይህ የደናቁርት መንጋ በዚህ ከቀጠለ ና ዝም ካልነው ሀገር እደለለን ካሆኑ እንወቀው !! #ሀገር ከለለ ሁሉም ነገር የለም።

ማፈሪዎች ቤተ ክርስቲያንን ማክበር እማይችል ደናቁርት ሀገር ይጠብቃል ተብሎ የሀገርን መሳሪያ መስጠት ምንኛ መዋረድ ነው ይህ የደናቁርት መንጋ በዚህ ከቀጠለ ና ዝም ካልነው ሀገር እደለለን ካሆኑ እንወቀው !!

#ሀገር ከለለ ሁሉም ነገር የለም።
Assaye Derbie (@asayederbie) 's Twitter Profile Photo

ይህ በጥላቻ ያበደ የብልጽግና ታጣቂ የፈጸመው አመኔያዊ ድርጊት የፈጠረብኝ ሕመም ሊሻለኝ አልቻለም። በአፈሙዙ የተመታሁት እኔ ብሆን እንኳን ከዚህ በላይ የምታመም አይመስለኝም።

ይህ በጥላቻ ያበደ የብልጽግና ታጣቂ የፈጸመው አመኔያዊ ድርጊት የፈጠረብኝ ሕመም ሊሻለኝ አልቻለም።
በአፈሙዙ የተመታሁት እኔ ብሆን እንኳን ከዚህ በላይ የምታመም አይመስለኝም።
ፋሲከው ጎዳነው (@gontefasikewu) 's Twitter Profile Photo

#መንገድ ዘግቶ የአዲስ አበባን ህዝብ ለማስራብ መሞከር በራስ ለይ የሞት ፍርድ እደመፍረድ ይቆጠራል ምክንያቱም የአዲስ አበባ ህዝብ ለገጠሩ ህዝብ ጋሻ መከታ ነውና! አዲስ አበባ የሁሉም እናት ናት ስትጎዳ ሁሉም ነው እሚጎደው ! #ፍትህ ለአዲስ አበባ!