ጌትነት ፍቅሬ (@get38563103) 's Twitter Profile
ጌትነት ፍቅሬ

@get38563103

student

ID: 1426157338919161860

calendar_today13-08-2021 12:24:58

482 Tweet

444 Followers

0 Following

ጌትነት ፍቅሬ (@get38563103) 's Twitter Profile Photo

ጥያቄ እኛ ኢቲዮጲያን እንወዳታለን ስንል ለባንዲራዋ እንሞትለታለን ስንል ምን ማለት ነው ?

ጥያቄ  እኛ ኢቲዮጲያን እንወዳታለን ስንል ለባንዲራዋ እንሞትለታለን ስንል ምን ማለት ነው ?
ጌትነት ፍቅሬ (@get38563103) 's Twitter Profile Photo

አሸባሪው ሸኔ በደራ እያደረገ ያለው ጦርነት ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ኦሮሜያ ልዩ ሀይል ምን እየሰራ ነው ?

አሸባሪው ሸኔ በደራ እያደረገ ያለው ጦርነት ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ኦሮሜያ ልዩ ሀይል ምን እየሰራ ነው ?
Esmael Smith (@esmael_smitb) 's Twitter Profile Photo

🇪🇹#ኢትዮጵያ ከአሁን በኃላ አገር ለሚሸጡ ተላላኪ #ባንዳዎችና በዘርና በብሔር ሊያባሉን ለሚተጉ ሆድ አደሮች ቦታ የላትም! #በቃ #Nomore

🇪🇹#ኢትዮጵያ ከአሁን በኃላ አገር ለሚሸጡ ተላላኪ #ባንዳዎችና በዘርና በብሔር ሊያባሉን ለሚተጉ ሆድ አደሮች ቦታ የላትም!
#በቃ
#Nomore
ጌትነት ፍቅሬ (@get38563103) 's Twitter Profile Photo

በውጭ ለምትኖሩ ውድ ያገሬ ልጆች መልካም አዲስ አመት አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን።

በውጭ ለምትኖሩ ውድ ያገሬ ልጆች መልካም አዲስ አመት አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን።
ጌትነት ፍቅሬ (@get38563103) 's Twitter Profile Photo

ደርባ ሲሚንቶ ፋብሪካ ጥቃት ተሰነዘረበት ያልታወቁ ግለሰቦች በደርባ ሲሚንቶ ፋብሪካ ላይ ባደረሱት ጥቃት የፋብሪካውን የተወሰኑ ማሽኖች ማቃጠላቸው ተሰማ። መንግስት ይሄን ነገር ያውቀው ይሆን ለሸኔ ሲሆን ጆሮ የለውም እኛ ግን አሳውቀናል።

Natnael Mekonnen (@natnaelmekonne7) 's Twitter Profile Photo

መድረኩን ከሚያሳዩ ከሚመሩት መሀል አንዷ ልጅ ጫማዋ ይወልቃል በዛው ቅጽፈት ጠሚ Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 ወደ መድረኩ ተጠተው እየመጡ ነው ልጅቷ ደንግጣ አንድ እግር ጫማዋን ትታው ትሄዳለች ጠሚ አብይ ወደ ተጠሩበት መድረክ ላይ ሲደርሱ ያደረጉትን ተመልከቱ

ጌትነት ፍቅሬ (@get38563103) 's Twitter Profile Photo

ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ ሚኒሊክን ሰድባለች በማለት እየተሰነዘረባት ያለውን የስም ማጥፈት ዘመቻ መቃወም ይኖርብናል #በNomore ዘመቻ የተበሳጩት ባንዳዎች እና የአማራ ተቆርቋሪ ነን ባይች ኖ ልንላቸው ይገባል #NoMore #NoMore #NoMoreNeocolonialism

ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ ሚኒሊክን ሰድባለች በማለት እየተሰነዘረባት ያለውን የስም ማጥፈት ዘመቻ መቃወም ይኖርብናል #በNomore ዘመቻ የተበሳጩት ባንዳዎች እና የአማራ ተቆርቋሪ ነን ባይች ኖ ልንላቸው ይገባል 
#NoMore
#NoMore
#NoMoreNeocolonialism
ጌትነት ፍቅሬ (@get38563103) 's Twitter Profile Photo

በቁርጥ ቀን የተገኙ ምርጥ ኢቲዮጲያኖች ለሰራቹት ስራ ምንግዜም ታሪክ ሲዘክራቹ ይኖራል። #NoMore #NoMore #NoMore

በቁርጥ ቀን የተገኙ ምርጥ ኢቲዮጲያኖች ለሰራቹት ስራ ምንግዜም ታሪክ ሲዘክራቹ ይኖራል።
#NoMore
#NoMore
#NoMore
Mika Chavala (@mikachavala) 's Twitter Profile Photo

There’s a reason why Ethiopia airline is so successful. As an African, I’m proud to have an African Arline that’s competing on the international level. It’s on us (Africans) to keep it that way and to make it even better. Ethiopian Airlines —— #oneafrica #flyethiopian

There’s a reason why Ethiopia airline is so successful. As an African, I’m proud to have an African Arline that’s competing on the international level. It’s on us (Africans) to keep it that way and to make it even better. <a href="/flyethiopian/">Ethiopian Airlines</a> 
——
#oneafrica #flyethiopian
Suleiman Abdella (@suleimanabdell7) 's Twitter Profile Photo

እያንዳዳችን ይቺን እድል እንጠቀማለን እንጅ በክብራችንና በማንነታችን በኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊነታችን ሊበድሉን ሊዘርፉን ሊያዋርዱን ሊገዙን የሚመጡ ካሉ መቸም እንዳያስቡት አድርገን እናዋርዳቸዋለን። ለኔ ይሄ የወታደር ሞት የክብር ሞት ነው !

እያንዳዳችን ይቺን እድል እንጠቀማለን እንጅ በክብራችንና በማንነታችን በኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊነታችን ሊበድሉን ሊዘርፉን ሊያዋርዱን ሊገዙን የሚመጡ ካሉ መቸም እንዳያስቡት አድርገን እናዋርዳቸዋለን። ለኔ ይሄ የወታደር ሞት የክብር ሞት ነው !
All we need is Justice (@jesus_234coming) 's Twitter Profile Photo

ህውሃት በአደርቃይን እና ወልቃይት ጨምሮ በሌሎች ቦታዎች በሰው ማዕበል ሙሉ ውጊያ ጀምሯል!ከባለፈው ጥፋታችን ካልተማርን ስልታዊ ማፈግፈግ ነው እያለ ከተሞችን ለቀን የምናዘርፍ እና እንዲወድሙ የምናረግ ከሆነ ዋጋ ያስከፍለና! Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 #NoMore

Amele Getnet (@amele_getnet) 's Twitter Profile Photo

🚨“የባለቤትሽ እና የልጅሽ ደም ስድስት ስድስት ብርጭቆ ደርሶናል እያሉ ይዘባበቱብኛል” 👉ባለቤቷንና ልጇን በአሸባሪው ሸኔ የተነጠቀች እናት #nomore

🚨“የባለቤትሽ እና የልጅሽ ደም ስድስት ስድስት ብርጭቆ ደርሶናል እያሉ ይዘባበቱብኛል”
 👉ባለቤቷንና ልጇን በአሸባሪው ሸኔ የተነጠቀች እናት #nomore