Amele Getnet (@amele_getnet) 's Twitter Profile
Amele Getnet

@amele_getnet

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤

ID: 860561942850805760

calendar_today05-05-2017 18:28:50

1,1K Tweet

2,2K Followers

666 Following

Cedella Marley (@cedellamarley) 's Twitter Profile Photo

Praying tonight and every night for the safety of the Ethiopian people and anyone affected by the #AmharaGenocide. 💔🙏🏾 We must come together and end the senseless violence that plagues the world...

Praying tonight and every night for the safety of the Ethiopian people and anyone affected by the #AmharaGenocide. 💔🙏🏾
 We must come together and end the senseless violence that plagues the world...
Teddy Afro (@teddyafromuzika) 's Twitter Profile Photo

ናዕት (እያመመው ቁጥር ፪) ዶፍ (x2) ……. መታሰቢያነቱ ላለፉት አራት አመታት በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች አላግባብ በግፍ ለተገደሉ ፥ አካላቸው ለጎደለ እና ከመኖሪያ ቀያቸው ለተፈናቀሉ ንፁሀን ዜጎች በሙሉ ይሁን።

ናዕት 
(እያመመው ቁጥር ፪)

ዶፍ (x2) ……. 

መታሰቢያነቱ  ላለፉት አራት አመታት በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች አላግባብ በግፍ ለተገደሉ ፥ አካላቸው ለጎደለ እና ከመኖሪያ ቀያቸው ለተፈናቀሉ ንፁሀን ዜጎች በሙሉ ይሁን።
Amele Getnet (@amele_getnet) 's Twitter Profile Photo

ገዳዩም ትዛዝ የሰጠውም እናት ወልዳቸው ነው አይደል? #ነውረኞች_ናችሁ😭 ጌታ ሆይ በቃችሁ በለን!!! #AmharaGenocide #Amharagenocideareconstitutional #Ethiopia

ገዳዩም ትዛዝ የሰጠውም እናት ወልዳቸው ነው አይደል?
#ነውረኞች_ናችሁ😭 ጌታ ሆይ በቃችሁ በለን!!! #AmharaGenocide #Amharagenocideareconstitutional #Ethiopia
𝐒𝔞ሮን 🇪🇹🕊 (@saronsaricho) 's Twitter Profile Photo

ካልጠፋ ቀን አማራዎችን በዚያ እለት የተጨፈጨፉት የአማራ ባንክ መመሥረት የንዴት ስሜት በፈጠረበት መንግሥት ነው። ስለዚህ አማራ የሆንክ ሁሉ የአማራ ባንክ አካውንት እየከፈትክ ያለህን ገንዘብ አስገባ።✍🇪🇹

Amele Getnet (@amele_getnet) 's Twitter Profile Photo

#በቃን #የዜግነት_ክብር #ቀይ_አሻራ እንደ ዶሮ ስለሚተረዱ ወገኖች ዝም አልልም #Amharas #AmharaGenocide #Ethiopia

#በቃን #የዜግነት_ክብር #ቀይ_አሻራ
እንደ ዶሮ ስለሚተረዱ ወገኖች ዝም አልልም
#Amharas
#AmharaGenocide 
#Ethiopia
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን (@abrarsuleiman) 's Twitter Profile Photo

ሞጣ ላይ፣ ጎንደር ላይ ኮሽ ሲል ያዙኝ ልቀቁኝ ይል የነበረው ኡስታዝ X በታሪክ ተሰምቶ በማያውቅ ቁጥር የአማራ ሙስሊሞች ወለጋ ላይ ሲጨፈጨፉ እስካሁን ዝም ማለቱ ገርሞኛል የነጋዴዎቹ የሚቀጥለው ማሟያ ግድያ የት ይሆን? ደህና እደሩ #የሰው_ዘር_በሙሉ

Amele Getnet (@amele_getnet) 's Twitter Profile Photo

#በቃ #ቀይአሻራ #የዜግነት_ክብር #AmharaMassacre #AmharaGenocide #Amhara_Genocide_In_Oromia_Region #StopAmharaGenocide #NoMoreAmharaGenocide

#በቃ
#ቀይአሻራ 
#የዜግነት_ክብር
#AmharaMassacre
#AmharaGenocide
#Amhara_Genocide_In_Oromia_Region
#StopAmharaGenocide 
#NoMoreAmharaGenocide
Amele Getnet (@amele_getnet) 's Twitter Profile Photo

#NoMore #NoMoreGenocide #NoMoreAmharaGenocide #በቃ! #AmharaGenocide #Amhara_Genocide_In_Oromia_Region #AmharaMassacre #AmharaUnderAttack

#NoMore 
#NoMoreGenocide
#NoMoreAmharaGenocide 
#በቃ! 
#AmharaGenocide #Amhara_Genocide_In_Oromia_Region #AmharaMassacre #AmharaUnderAttack
Assaye Derbie (@asayederbie) 's Twitter Profile Photo

"የኦሮሞ ደም ከእኔ ጅስም የሚቀዳ ነው" በሚል መፈክር ዙፋን አስረክባ ከፈን በተቀበለችው የጎንደር ከተማ "ደማችን በእጃችሁ አለ" የሚል ቁጣ እየተሰማ ነው‼️ ብራቮ ጎንደር ዩኒቨርስቲ! እምቢኝ‼️

"የኦሮሞ ደም ከእኔ ጅስም የሚቀዳ ነው"  በሚል መፈክር ዙፋን አስረክባ ከፈን በተቀበለችው የጎንደር ከተማ "ደማችን በእጃችሁ አለ" የሚል ቁጣ እየተሰማ ነው‼️

ብራቮ ጎንደር ዩኒቨርስቲ!

እምቢኝ‼️
Amele Getnet (@amele_getnet) 's Twitter Profile Photo

#በቃ #ቀይአሻራ #የዜግነት_ክብር #AmharaGenocide #Amhara_Genocide_In_Oromia_Region #StopAmharaGenocide #NoMoreAmharaGenocide

#በቃ
#ቀይአሻራ 
#የዜግነት_ክብር
#AmharaGenocide
#Amhara_Genocide_In_Oromia_Region
#StopAmharaGenocide 
#NoMoreAmharaGenocide
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹 (@derejegerefa) 's Twitter Profile Photo

ወለጋ ላይ የሚፈፀመው ጭፍጨፋ የማይቆመው ጨፍጫፊዎቹና የአካባቢው የፀጥታ ዘርፍ ሀላፊዎች የቅርብ ዘመዳሞችና የዚሁ ዓላማ ደጋፊ በመሆናቸው ነው።እነሱን የሾማቸው ደግሞ በተደጋጋሚ ከእኛ እኩል የሀዘን መግለጫ ሲሰጥ የምናየው የመንግስት አካል ነው።

Amele Getnet (@amele_getnet) 's Twitter Profile Photo

ከንቱ ጩኽት ከንቱ ዋይታ😭😭አባሽ ያጣ እንባ😭😭 #AmharaGenocide #Amhara_Genocide_In_Oromo_Region #Amhara #በቃን #ቀይ #አሻራ

ከንቱ ጩኽት ከንቱ ዋይታ😭😭አባሽ ያጣ እንባ😭😭
#AmharaGenocide #Amhara_Genocide_In_Oromo_Region #Amhara #በቃን #ቀይ #አሻራ
Amele Getnet (@amele_getnet) 's Twitter Profile Photo

የ 65 ዓመቱ አዛውንት አቶ መንገሻ ቤተሰቦቻቸው ተገድለውባቸው ንብረታቸውም ወድሞ ከተፈናቃይ ወገኖቻቸው ጋር በመጠለያ ጣቢያ ውስጥ ይገኛሉ ። ይኸንን የዘገበልን የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ድርጅት ነው ። #Amhara_Genocide_In_Oromo_Region #AmharaGenocide

የ 65 ዓመቱ አዛውንት አቶ መንገሻ ቤተሰቦቻቸው ተገድለውባቸው ንብረታቸውም ወድሞ ከተፈናቃይ ወገኖቻቸው ጋር በመጠለያ ጣቢያ ውስጥ ይገኛሉ ። ይኸንን የዘገበልን የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ድርጅት ነው ። 
#Amhara_Genocide_In_Oromo_Region #AmharaGenocide
Amele Getnet (@amele_getnet) 's Twitter Profile Photo

የሰው ልጅ ነብስ ከችግኝ የረከሰበት ዘመን😭😭😭 ሰውየው ምን መላ የለውም😔😭😭 #AmharaGenocide #Amhara_Genocide_In_Oromo_Region #AmharaUnderAttack #በቃን #የደም #አሻራ #StopAmharaGenocideInOromia

የሰው ልጅ ነብስ ከችግኝ የረከሰበት ዘመን😭😭😭 ሰውየው ምን መላ የለውም😔😭😭 #AmharaGenocide #Amhara_Genocide_In_Oromo_Region #AmharaUnderAttack #በቃን #የደም #አሻራ #StopAmharaGenocideInOromia
Amele Getnet (@amele_getnet) 's Twitter Profile Photo

ከሚያለቅሱትም ጋር አልቅሱ😭😭😭 የእናቶች እንባ ይፋረዳችሁ😭😭 ምን አጠፉ ግን አርሰው ቆፍረው ላበሉ ይህ ይገባቸው ነበር😭😭 #StopAmharaGenocideInOromia #StopAmharaGenocide #AmharaGenocide #AmharaUnderAttack

Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹 (@derejegerefa) 's Twitter Profile Photo

ሰበር!! የህወሓት ታጣቂዎች ትጥቅ መፍታት ጀመሩ!! በማይጠምሪና አካባቢው መሽገው የነበሩ ከ500 በላይ የሚሆኑ የህወሓት ታጣቂዎች የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ ትጥቃቸውን በፈቃዳቸው ለአካባቢው አስተዳደር በማስረከብ ወደ ጊዜያዊ ካምፕ እየገቡ ይገኛሉ።

ሰበር!!
የህወሓት ታጣቂዎች ትጥቅ መፍታት ጀመሩ!!
በማይጠምሪና አካባቢው መሽገው የነበሩ ከ500 በላይ የሚሆኑ የህወሓት ታጣቂዎች የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ ትጥቃቸውን በፈቃዳቸው ለአካባቢው አስተዳደር በማስረከብ ወደ ጊዜያዊ ካምፕ እየገቡ ይገኛሉ።
Tibor Nagy (@tiborpnagyjr) 's Twitter Profile Photo

Musicians are often more effective at telling truth to power than journalists or experts. Like him or hate him, Teddy Afro deserves credit for his willingness and courage in saying through song what he sees as failures in Ethiopian politics. Listen! bbc.com/news/articles/…