Ethio Crypto (@ethiocrypto21) 's Twitter Profile
Ethio Crypto

@ethiocrypto21

ID: 1672024953443475458

calendar_today22-06-2023 23:33:19

2,2K Tweet

47 Followers

26 Following

liyu fkir (@liyufkir) 's Twitter Profile Photo

እስኪ ንገርልኝ ለነዛ በሀቅ መንገድ ተጉዘው ትግልን ማሸነፍ ለማይፈልጉ, እውነትን ሳይሆን በወረት በጥሎ ማለፍ ሴራ ከዚያም ከዚም ለሚዘሉ አንተን ባጀገኑበት አንደበታቸው ምንም ሳይሸማቀቁ እና ሳይሳቀቁ ወደሌላኛው ዞረው ደግሞ ውሃ ልጥበስልህ የሚሉ

Habtamu Ayalew Teshome (@habtamuaya) 's Twitter Profile Photo

የቀጥታ ስርጭት ! ------- የዐብይ አህመድ አማራ እና ኦርቶዶክስ ጠል ፖሊሲ የደረሰበት አደገኛ ሁኔታ እና የጳጳሱ እንባ !! 3/14/26 youtube.com/live/6U_oC4pJX… via YouTube

liyu fkir (@liyufkir) 's Twitter Profile Photo

ይብላኝ ለነሱ እንጂ ይሉኝ ለማያውቁ፣ እሱማ ጀግና ነው ህይወትን የናቀ፣ እምነት ቃሉን በልቶ ያልተሸማቀቀ፤ #እስክንድርነጋ #EskinderNega 💚💛❤️✊🦅 Undoubtedly!!👌

Habtamu Ayalew Teshome (@habtamuaya) 's Twitter Profile Photo

የቀጥታ ስርጭት ! ---------------- እርቃኑን የቀረው የኦህዴድ ገመና እና አስገራሚው የፖለቲካ ግብግብ ! ! 3/22/26 youtube.com/live/RqtQtP-M0… via YouTube

Ethio 360 Media (@habtamuayalew21) 's Twitter Profile Photo

ሰበር ዜና -- በእጃችን የገባውን የዐብይ አህመድ አገዛዝ ምስጢራዊ ሰነድ በዛሬው መደበኛ ፕሮግራም ለህዝብ ይፋ እናደርጋለን ! በዋሽንግተን ዲሲ አቆጣጠር - 2PM ላይ ይጠብቁን ! ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ !

Habtamu Ayalew Teshome (@habtamuaya) 's Twitter Profile Photo

የቀጥታ ስርጭት ! ------- አዲስ አበባ ታየ የተባለው ፋኖ፥ ጀነራል ሳሞራ እና ጻድቃን የሚመሩት ጦር ወደ ትግራይ፥ የፌደራል ፍርድ ቤት በደብ... youtube.com/live/biEuSaWac… via YouTube

Abebe Belew (@abebebelew8) 's Twitter Profile Photo

ለዳንኤል ንገሩት 03/29/26 ሳምንቱን ምን ተከሰተ !! በአዲስ አበባ ምን እየሆነ ነው !! youtube.com/live/u9NkdRs9_… via YouTube

Habtamu Ayalew Teshome (@habtamuaya) 's Twitter Profile Photo

የቀጥታ ስርጭት ! ------ ካምፑ ተመትቶ የተበተነው የዐብይ አህመድ ሰራዊትና መቀሌና 4ኪሎን ውጥረት ውስጥ የከተተው ሰነድ ! 04/09/26 youtube.com/live/9l-ETLvAM… via YouTube

liyu fkir (@liyufkir) 's Twitter Profile Photo

እንኳን አደረሳችሁ ውድ ወዳጆቼ .. ? ትንሽ ጠፋ ብለን ነበር .. ያው እንግዲህ እንደምታውቁት ጨረቃ ላይ ከተጏዙት astronauts መካከል ብቸኛዋ ሴት እኔ መሆኔን ታውቁ አይደል.. ??🤔እንኳን በሰላም ቆያችሁኝ እላለሁ ..🙏😁 እንዲሁም የተከበርከው ታላቁ

liyu fkir (@liyufkir) 's Twitter Profile Photo

በርግጥ እንደተባለው ይሄ መንግስት የሚወጣውን የንጉሱን አልበም በነፃ ለተከታታይ 4 ቀናት መነጋገሪያ ሆኖ እንዲቆይ ትልቅ ማስታወቂያ ነው የሰራለት !! ምንም እንኳን ቴዲ ማስታወቂያ የሚያስፈልገው አርቲስት ባይሆንም ቅሉ .. ብዙ ሚሊዩኖችን ከፍሎ

አንተ ሌባ አጭበርባሪ የደሀ እንባ ነጋዴ ..!!መጀመሪያ እስኪ የስንቱን ኑሮ ትዳር አጭበርብረህ ስንቱን ንብረቱን ሙልጭ አድርገህ ዘርፈህ ስንቱን የዋህ ምእመናን ደም እንባ ያስለቀስክበትን የከፋ የከረፋውን የግፍ እጆችህን አፅዳው ታጠበው ..

አንተ ሌባ አጭበርባሪ የደሀ እንባ ነጋዴ ..!!መጀመሪያ እስኪ የስንቱን ኑሮ ትዳር አጭበርብረህ ስንቱን ንብረቱን ሙልጭ አድርገህ ዘርፈህ ስንቱን የዋህ ምእመናን ደም እንባ ያስለቀስክበትን የከፋ የከረፋውን የግፍ እጆችህን አፅዳው ታጠበው ..
liyu fkir (@liyufkir) 's Twitter Profile Photo

ከሁሉም ልቤን የነካኝ ባንዲራዋን አጥቦ እጣቢውን ልክ እንደፀበል እላዩ ላይ ያፈሰሰው እና የተጠመቀበት ነገር .. 🥺🥺🥺💚💛❤️

liyu fkir (@liyufkir) 's Twitter Profile Photo

የዚህ መንግስት ቀጣይ እርምጃ የሚሆን የሚመስለኝ የቴዲ አፍሮን ዘፈን አዳምጣችሗል በሚል ከ እጅ ስልክ ፍተሻ አልፈው የእያንንዳንዱ ህዝብ ጆሮ screening test ያስፈልጋል ማለቱ አይቀርም .. 🫪በየቤቱ የሚደረገውን ፍተሻ ተዉት እሱማ በቅርቡ ይጀመራል