ErGhimel (@erghimel) 's Twitter Profile
ErGhimel

@erghimel

#Shaebia #Eritrea, is a culture, a vision that is transmitted to us by our martyrs & ህዝባዊ ግንባር. This is why my blood slogan is: " I AM SHAEBIA ".

ID: 1158004914838286338

calendar_today04-08-2019 13:21:01

4,4K Tweet

541 Followers

144 Following

Sirak Bahlbi (@sirakbahlbi) 's Twitter Profile Photo

These are some of the PowerPoint slides Abiy used on that infamous October day to officially initiate his irredentist Sea Coast expansion policy. He put his strategy in black and white, and most of the points are truly infantile. PowerPoint 1: Narrative and Historical

These are some of the PowerPoint slides Abiy used on that infamous October day to officially initiate his irredentist Sea Coast expansion policy. He put his strategy in black and white, and most of the points are truly infantile. 

PowerPoint 1: Narrative and Historical
ErGhimel (@erghimel) 's Twitter Profile Photo

እውነቱ ሲጋለጥ በ #Ethiopia -ደርግ ጊዜ ምርኮኛ የነበረ -ወያኔ ጊዜ ሰራዊት ይመራ የነበረ -በሻሻ ጊዜ ጄነራል/ኣምባሳደር የሆነው ባጫ ደበሌ፣ " እንደ ቄራ ከብት ተጨፈጨፍን ይላል " ይህቺ ደግሞ ነበልባሉ ባጫ ደበሌ ትለናለች። ወይ ጉድ! #Eritrea

ErGhimel (@erghimel) 's Twitter Profile Photo

ኣይይ #Ethiopia still primitive era ያለች ኣገር - የሕዝባዋ ጥቅም ከማድረግ ይልቅ፣ የምዕራባዊያን ጥቅም ማተግበር ብቻ - ገረድ ኣገር - ጭዋ ሕዝብና ሰፊ መሬት ይያላት ፣ ሁሌ በማይረቡ መሪዎች ትመራላች - ያለ ኣቅምዋ ሁሌ መምሰልና ፉከራ ብቻ #Eritrea

ErGhimel (@erghimel) 's Twitter Profile Photo

ወይ ጉድ! ይሄ ደግሞ ማን ይሉታል ? መቸም እንደ #Eritrea መጠን፣ በየጊዜው እንደነዚ የመሰሉ ሕዝብ እንወክላን ብሎ የሚመጡ ጭንቅላተ ቢሶች የሚኖሩባት ጎረቤት ኣገር ኣጠገብ መሆናችን ኣልታደልንም። ጭዋዉ የ #Ethiopia ሕዝብ ኣርቆ የሚያስብ መሪ ይገባታል

ErGhimel (@erghimel) 's Twitter Profile Photo

ኣይይ #Ethiopia ሁሌ ፉከራ ብቻ -በሃ/ስላሴ -በደርግ -በወያነ ጊዜ የተጨፈጨፋቹት ኣይበቃም? ዛሬ በሻሻ ጊዜ ደግሞ፣ መስሎን፣ በ4ኪሎ እንድትቀጥል ብሎ ላዳነህ ኢሱ/#Eritrea/ሻዕቢያ ልታሰፈራራ ትሞክራለህ ? እነዚህ የsocial media ጎረምሶች ኣልተቻሉም እኮ!

ErGhimel (@erghimel) 's Twitter Profile Photo

የsocial media ጎረምሳ መጣች Copy & past ተብሎ የተሰጣት ቁጭ ኣረገችው The strong only & exclusively on social media, posting the message they were given as a copy & paste. The message isn't about #Sudan, but rather trying to portray #Eritrea in a negative light. #Ethiopia

ErGhimel (@erghimel) 's Twitter Profile Photo

እና ! SO WHAT ! መዝሙር ስለዘፈኑላቸው ፊንላንድ የኛ ነበረች ይሉን ይሆን? As with the port Assab in #Eritrea, it is likely that these "PIPI" propagandists will say that #Finland was ours just because they sang #Ethiopia/n anthem. እነዚህ ካድሬዎች ኣልተቻሉም እኮ !

ErGhimel (@erghimel) 's Twitter Profile Photo

ኣይይ ! በ #Ethiopia ጅልነት በጣም ከፍ ያለበት ጊዜ ክራቫታ ኣርጎ TV ላይ መምጣት ኣዋቂ ያስመስላል ብሎ ትምህርት የወሰዱት ከመቀለ ዩኒቨርሲቲ መሆኑ ኣንዘንጋ። ታሪክ ይደገማል ሲባል ይሄው ኣንዱ Example : -ትናንት ወያነ ነበር -ዛሬ ደግሞ ፒፒ #Eritrea

ErGhimel (@erghimel) 's Twitter Profile Photo

ሕዝባቸው በማታለል ጊዜያቸው የሚያጠፉ የዉሸት ምሁር በዚህ ዕድሚያቸው ኣንዲህ ሲዋሹ፣ የማይገርመው #Ethiopia/ዊ ያለ ኣይመሰለኝም። " #Eritrea በችግርዋ ጊዜ የምትደርሳላት #Ethiopia ናት " ይላል ቪዲዮ ላይ። እረ ጉድ፣ ኣቢይን ጠይቀው ብላቹ ምከሩት።

ErGhimel (@erghimel) 's Twitter Profile Photo

ዉጭ የምኖር ካድሬ ነኝ እያለች፣ ቀን/ሌሊት ስለ #Eritrea መጥፎ ነገር የት ነው የሚገኘው ብላ ጊዜዋ የምታጠፋ የመቀለ ተማሪ፣ ከ ኣታላዩ ኣቢይ ምን ላይ ነው ተመሳሳይነትዋ ብንል -እስዋ ለቤተሰቦችዋ ኣታስብም -ኣቢይ ለጭዋው የ #Ethiopia ሕዝብ ኣያስብም

ErGhimel (@erghimel) 's Twitter Profile Photo

Abiy's #Ethiopia is known worldwide as: -despite its vast/rich land, its ppl are starving -IMF's best customer -high % of prostitution -every PM who comes to power is always incompetent -lying, cheating, corrupt institutions -Ethiopian Airlines where always luggage is stolen #Eritrea

ErGhimel (@erghimel) 's Twitter Profile Photo

እንደዛ ብለሽ ልትሳድቢ ትችያለሽ ኣይፈረድብሽም ምክኒያቱ የጭንቅላትሽ ደረጃ የምናውቀው ስለሆነ ውጭ ቁጭ ብለሽ፣ በጣም ቀላል ነው የsocial media ጎረምሳ መሆን። ምስኪኑ #Ethiopia ሕዝብ ነው የሚያሳዝነው፣ ሁልጊዜ ለሱ የሚሆን መሪ ስለማይመጣ #Eritrea

ErGhimel (@erghimel) 's Twitter Profile Photo

እባክህ ለዚቺ -ኣርቃ ለማታስብ የመቀለ graduate የሆነችው -ኣፍዋ መስራት ስላለበት ብቻ የምትናገር -ኣገረዋ/መሪዋ ላዳነላት ኢሱ የምትሳደብ -copy ኣርጎ የሱ የሚያስመስል የ #Ethiopia PM ፓፓጋሎ የሆነችው Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ከተረዳት ቪዲዮው ኣሰማት #Eritrea

ErGhimel (@erghimel) 's Twitter Profile Photo

የ #Ethiopia PM -2ጊዜ ለተማረከ ምርኮኛ በዛብህ ጀግና ካለው -1ጊዜ ለተማረከ፣ቀጥሎ ከቡሬ እንዳይጨፈጨፍ ላመለጠ ምርኮኛ ባጫ የጀግና ጀግና ሊባል ነው እሺ፣ ምርኮኞቹ ጀግናና የጀግና ጀግና ከሆኑ፣ የማረኳቸው #Eritrea/ns ደግሞ ጌቶችህ ናቸው ማለት ነው

ErGhimel (@erghimel) 's Twitter Profile Photo

እዬዬዬዬ ኖኖኖ !! - ትናንትና ወያነ መንግስት ጊዜ WHO Director በGeneva ቁጭ ያለው #Ethiopia/ዊ ቴድሮስ ኣድሓኖም - ዛሬ ፒፒ መንግስት ጊዜ UNHCR ኣንዱ ከሶስቱ v/Pres. በGeneva ቁጭ የሚለው #Ethiopia/ዊ ጽጋብ ከበበው የወያነ ታሪክ በ ፒፒ ይደገማል! #Eritrea

ErGhimel (@erghimel) 's Twitter Profile Photo

መሬት ላይ ምንም ተቀባይነት ለሌለው ኣቢይ፣ ክራቫታ ኣልብሳ የPR ስራ የምትሰራለት ፒፒ ደጋፊ፣ ምን ትለን ይሆን ደፍራ ለምትሰድበው የ #Eritrea መሪ ኢሱን፣ ባገሩ ብቻ ሳይሆን በ #Somalia #Sudan #Ethiopia/ም ጭምር በመላ ሕዝብ ተቀባይነት ኣንዳለው ስታይ

ErGhimel (@erghimel) 's Twitter Profile Photo

#Ethiopia is governed by incompetent & childish minds Thanks to IMF, they say have completed the GERD, and still have to produce electricity They are building for show, not to improve the conditions of the Ethiopians While €1=207Birr, the atomic energy chant has begun #Eritrea

Sirak Bahlbi (@sirakbahlbi) 's Twitter Profile Photo

ትንታነ ኣመዓባብላ ፖለቲካ ኢትዮጵያ ብብ/ የማነ ገብርኣብ ኣብ 2015 ዝተዋህበ መግለጺ፡ ልክዕ ሕጂ ኣብ 2025 ዝተዋህበ ኮይኑ ይስምዓካ። ፖለቲካ ኢትዮጵያ ናብ ዝኸፍአ ምብትታን ይኸይድ ኣሎ፡ መሰረታዊ ሕቶ መንነት፡ ፖለቲካን ቅኑዕ ምሕደራን ኣብ

ErGhimel (@erghimel) 's Twitter Profile Photo

The Ethiopian people are a genuine people, but they have an incompetent ruling class. Especially the one in power today, who is doubly incompetent because they learned nothing from the incompetent previous one. But why all this ? I'll leave the answer to you. #Ethiopia #Eritrea

The Ethiopian people are a genuine people, but they have an incompetent ruling class.
Especially the one in power today, who is doubly incompetent because they learned nothing from the incompetent previous one.
But why all this ?
I'll leave the answer to you.

#Ethiopia #Eritrea