Sa'ሚ (@sammyeth) 's Twitter Profile
Sa'ሚ

@sammyeth

ኢትዮጵያ | ኢኦተቤክ ❤ | የጥሩ ሙዚቃ ወዳጅ | ሳምቡሳ

ID: 1244134548553768960

calendar_today29-03-2020 05:29:42

21,21K Tweet

16,16K Followers

542 Following

Sa'ሚ (@sammyeth) 's Twitter Profile Photo

አሳይ... ከኳስ ክርክር እስከ ቀውጢ ጸቦች፣ ከአሳዝኝ ጊዜያት እስከ ያበዱ ጭፈራዎች፣ ከዘበኞች እና መምህራን ጋር የነበሩ ድብብቆሽ... ብዙ ብዙ ትዝታ ትተን ከወጣን እልፍ አመታት ተቆጠሩ... ከመንግስት ዐይን ይሰውርሽ youtube.com/watch?v=V9107s…

Absalat✨ (@absalatwube1) 's Twitter Profile Photo

I want to start small.I only need five people, a goal to finally begin what l've been talking about for a long time. This is my first camping challenge just smtn real that I wanna grow slowly. If you want to be part of this first step, reach out. And if you can't join repost it💕

Thanks for all the love on yesterday’s post በጣም አመሰግናለሁ❤️ So here’s a fun challenge Quote this tweet with funniest caption for this photo😭😭 Post with most likes wins a free hiking ticket to Wenchi !! Good luck

Thanks for all the love on yesterday’s post  በጣም አመሰግናለሁ❤️

So here’s a fun challenge 
Quote this tweet with funniest caption for this photo😭😭
Post with most likes wins a free hiking ticket to Wenchi !! Good luck
Sa'ሚ (@sammyeth) 's Twitter Profile Photo

የዳዊት መለሰን exclusive album listening አየን… በቲክቶከ‍ር ተከቦ አንድም ለሙዚቃ ቅርብ የሆነ ሰው ሳይገኝ መካሄዱ ያሳዝናል። ለአመታት በጉጉት የተጠበቀ አልበም exclusive listening እንደዚህ ማለፉ ይበል የማያሰኝ ነው!!

የዳዊት መለሰን exclusive album listening አየን… በቲክቶከ‍ር ተከቦ አንድም ለሙዚቃ ቅርብ የሆነ ሰው ሳይገኝ መካሄዱ ያሳዝናል። ለአመታት በጉጉት የተጠበቀ አልበም exclusive listening እንደዚህ ማለፉ ይበል የማያሰኝ ነው!!
ኃይለማርያም/ ባንቴ (@yefelekebay) 's Twitter Profile Photo

ወዳጆች ቅዳሜ እና እሁዳችሁን እንዴት ልታሳልፉ አሰባችሁ? በዚህ ሳምንት ለናንተ የሚሆን አንድ ቦታ ልጠቁማችሁ? Cashmere Events በ Urban Finds ባዛራቸው ሀገር ውስጥ የተመረቱ ዓይናችሁንም ልባችሁንም የሚስቡ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ይዞላችሁ ተከስቷል።

ወዳጆች ቅዳሜ እና እሁዳችሁን እንዴት ልታሳልፉ አሰባችሁ? በዚህ ሳምንት ለናንተ የሚሆን አንድ ቦታ ልጠቁማችሁ?

<a href="/cashmere_et/">Cashmere Events</a> በ Urban Finds ባዛራቸው ሀገር ውስጥ የተመረቱ ዓይናችሁንም ልባችሁንም የሚስቡ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ይዞላችሁ ተከስቷል።
Sa'ሚ (@sammyeth) 's Twitter Profile Photo

መድሀኒት ሙዚቃ በዚህ የከሰመ የሞኝ ዘመን ሰው ተቧድኖ እንደ ማህበረሰብ ሲከስም… የምናየው የምንሰማው ቢቀፈን… መላሸቅ ፋሽን ሆኖ ቋቅ ቢለን… መድረሻ ብናጣ… ሀገር ባዶነትንና መደነዝን ሲያከብር… ወዲህ ግን ሙዚቃ ማከሟን አታቆምም ከበር-አፍ 🔥

መድሀኒት ሙዚቃ

በዚህ የከሰመ የሞኝ ዘመን ሰው ተቧድኖ እንደ ማህበረሰብ ሲከስም… የምናየው የምንሰማው ቢቀፈን… መላሸቅ ፋሽን ሆኖ ቋቅ ቢለን… መድረሻ ብናጣ… ሀገር ባዶነትንና መደነዝን ሲያከብር… ወዲህ ግን ሙዚቃ ማከሟን አታቆምም

ከበር-አፍ 🔥