የቦግሻ ተከራይ (@de_s_ta16) 's Twitter Profile
የቦግሻ ተከራይ

@de_s_ta16

Arsenal, proud🇪🇹

ID: 1432715759155879946

calendar_today31-08-2021 14:44:15

27,27K Tweet

4,4K Takipçi

1,1K Takip Edilen

Minase_Tadesse (@minasetadesse) 's Twitter Profile Photo

ሰላም ለልጆቻችሁ የቤት ለቤት አስጠኚ ከፈለጋችሁ ለ6ተኛ ክፍል ሚኒስትሪ ለ8ተኛ ክፍል ሚኒስትሪ እና ለ12ተኛ ክፍል የዩንቨርስቲ መግቢያ ፈተና እንዲዘጋጁ እንዲሁም ሌሎች ተማሪዎች በትምህርታቸው ላይ የተሻለ ለማድረግ You can DM me. Retweet 🙏🏾

Samuel (@sammy_samisha07) 's Twitter Profile Photo

እስኪ ፎሎው አርጉኝ ፈልጌው ነው! free-wifi 88888887 ሀሳብ አስተያየት ካለዎትኮመንት ላይ ቫይረል አይቀርም 🤗😂 #አልፈምስያለችነብስ

እስኪ ፎሎው አርጉኝ ፈልጌው ነው!
free-wifi 88888887
ሀሳብ አስተያየት ካለዎትኮመንት ላይ 
ቫይረል አይቀርም 🤗😂
#አልፈምስያለችነብስ
Nafkot (@nafkotaschenaki) 's Twitter Profile Photo

Anyone interested please apply 👇🏾Vacancy: Accounting & secretary (Addis Ababa) Company: Private-sector delivery/logistics business Location: Addis Ababa, Ethiopia Type: Full-time Reports to: Finance Manager/GM Start: ASAP Role summary Own day-to-day accounting, payroll, and

ቋድር (@hailekirkos) 's Twitter Profile Photo

"ቤተክርስቲያን መጠጊያችን ነች ቤተክርስቲያን የኖኅ መርክብ ነች በውስጧ እንጠለላልን ከውጭዋ ግን ማዕበልና ቀላያት ተከፍተዋል።" ቅዱስ እንድርያስ

ቋድር (@hailekirkos) 's Twitter Profile Photo

እንደ ቤተክርስቲያናችን የወቅት አከፋፈል መሠረት የክረምት ወቅት የሚያበቃው መስከረም 25 ነው! የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ስንዱዋ እመቤት ❤

ቋድር (@hailekirkos) 's Twitter Profile Photo

"ቤተክርስቲያን ወደ እግዚአብሔር እንድንቀርብ የምታደርገን የልዑል እግዚአብሔር ደጅ ናት፡፡" ዲድስቅልያ

ኃይለማርያም/ ባንቴ (@yefelekebay) 's Twitter Profile Photo

ያልታሰበ ሲሳይ በአዲስ ዓመት! ክፍያዎችን በ Bank of Abyssinia በመፈፀም የባለ ሁለት መኝታ አፓርትመንት ዕድለኛ የሚያደርጋችሁን የዕጣ ቁጥር አሁኑኑ ያግኙ! መልካም ዕድል! #AbyssiniaBank #ChoiceForAll #2BedRoomApt

ኃይለማርያም/ ባንቴ (@yefelekebay) 's Twitter Profile Photo

እነሆ 25ተኛ ዙር የቅድመ ጋብቻ ትምህርት ለጥር ተጋቢዎች። በስልክ ለመመዝገብ 0973265583 0953946968   0912882057 በGoogle form ለመመዝገብ forms.gle/5UeiqFAjjo4erb… ማሳሰቢያ❗️ ፨ሲመዘገቡ የእርሶ እና የእጮኛዎን ሙሉ ስም እና ስልክ መላክ እንዳይረሱ።

እነሆ 25ተኛ ዙር የቅድመ ጋብቻ ትምህርት ለጥር ተጋቢዎች።

በስልክ ለመመዝገብ
0973265583
0953946968   
0912882057

በGoogle form ለመመዝገብ
forms.gle/5UeiqFAjjo4erb…

ማሳሰቢያ❗️
፨ሲመዘገቡ የእርሶ እና የእጮኛዎን ሙሉ ስም እና ስልክ መላክ እንዳይረሱ።