Samuel (@sammy_samisha07) 's Twitter Profile
Samuel

@sammy_samisha07

Proud Ethiopian

ID: 1131082647059521542

calendar_today22-05-2019 06:21:32

8,8K Tweet

844 Followers

585 Following

Samuel (@sammy_samisha07) 's Twitter Profile Photo

ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አሉ 🤭 እዚ ደሞ በቀደም ጎርፍ የኤሌትሪክ መኪናው ውስጥ የገባውን ሰውዬ ጋራዥ ወስዶ ምን ባረግ ይሻላል ሲላቸው ሩዝ ውስጥ ክተተው አሉት እያሉ ነው 😭

Samuel (@sammy_samisha07) 's Twitter Profile Photo

''እዩኝ እዩኝ 🤝 ደብቁኝ ደብቁኝ '' ስንተኛው season ነው ደሞ የተለቀቀው ፒፕል ቢዚ ሆኖአል ዛሬ 🤔😂

ሳባዊ (@aminiyo3) 's Twitter Profile Photo

ዛሬ የ Samuel ልደት በማስመልከት የወሎ ሰፈር እና አከባቢው መንገድ ያለው የትራፊክ እንቅስቃሴ ተከብሮ እስኪያልቅ የተገደበ ይሆናል 😁 መልካም ልደት አንተ ቀና ሰው ❤

Samuel (@sammy_samisha07) 's Twitter Profile Photo

ፈገግ ብለን እንቀጥላለን ☺️🤗🥳 ቁጥሩን ፈጣሪ ያቀዋል 🤭 Thank you all for the birthday wishes! 🙏

ፈገግ ብለን እንቀጥላለን ☺️🤗🥳 ቁጥሩን ፈጣሪ ያቀዋል 🤭
Thank you all for the birthday wishes! 🙏
Samuel (@sammy_samisha07) 's Twitter Profile Photo

ሚወረውሩት ዲንጋይ አራት መታጠፊያዎች ታጥፎ አደባባይ ዞሮ ሚፈነክተውስ ነገር 😭

Samuel (@sammy_samisha07) 's Twitter Profile Photo

''እዩኝ እዩኝ 🤝 ደብቁኝ ደብቁኝ '' በዚኛው season ኪችን ይዞን ገብቶአል ደሞ 🤔 በዚሁ አጋጣሚ በስሜ ተመሳስለው በተከፈቱ tiktok አካውንቶች እንዳትታለሉ !🤭😂

Samuel (@sammy_samisha07) 's Twitter Profile Photo

ያው እኔ እንደሚታወቀው ብዙም ኳስ ተከታታይ አደለሁም ግን ማለት ምፈልገው ነገር ቢኖር Next time in Moscow? 🤗😂 𝕷𝖊𝖚𝖑𝖆𝖓

Samuel (@sammy_samisha07) 's Twitter Profile Photo

ስራ መስሎኝ የያዝነው 🤔 ሲጀምር ብሩን እምይዘው እኔ ነኝ 🤨 እነጫነጫለሁ ,አልቀበልም , ካልክ በዚ ጅራፍ master & slave አጫውትሀለው !🤭😂 አሁን ተቀበል የኔማ ቀጭ-ቋ የፈተለችው...

ስራ መስሎኝ የያዝነው 🤔 ሲጀምር ብሩን እምይዘው እኔ ነኝ 🤨 እነጫነጫለሁ ,አልቀበልም , ካልክ በዚ ጅራፍ master & slave አጫውትሀለው !🤭😂
አሁን ተቀበል 
የኔማ <a href="/qechqwa/">ቀጭ-ቋ</a> የፈተለችው...
የቦግሻ ተከራይ (@de_s_ta16) 's Twitter Profile Photo

Samuel ቀጭ-ቋ የኔማ ፌሪ 'ሆ' የፈተለችው 'ሆ' የሸረሪት ድር 'ሆ' አስመሰለችው 'ሆ' ሸማኔ አቅቶት 'ሆ' ማርያም ሰራችው 'ሆ' እንደሷ እመቤት 'ሆ' ከየት ተወልዶ 'ሆ' ጥርሷ ያበራል 'ሆ' እንደበረዶ 'ሆ' ሆያሆዬ ነው የምንለው ሆያ ሆዬ ጉዴ ሙልሟሏን ይላል ሆዴ

Samuel (@sammy_samisha07) 's Twitter Profile Photo

የኔማ ኑጌ ንጉሴ ዳምጤ 'ሆ' የላኩልኝ ሙክት ' ሆ' ከግምባሩ ላይ 'ሆ' $ አለው ምልክት ' ሆ' አመት ሞላብኝ እሱን ስጎትት 'ሆ' እንዲ ከምሰቃይ 'ሆ' በባንክ በላኩት !! ክፈት በለው በሩን የሼባውን 😎😂