Naol2021 (@naol20211) 's Twitter Profile
Naol2021

@naol20211

Follower of Jesus | Computer Science student

ID: 1379504725746352129

calendar_today06-04-2021 18:43:44

1,1K Tweet

24 Followers

306 Following

Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan) 's Twitter Profile Photo

መዝሙረ ዳዊት 103 8፤ እግዚአብሔር መሓሪና ይቅር ባይ ነው፥ ከቍጣ የራቀ ምሕረቱም የበዛ።

Naol2021 (@naol20211) 's Twitter Profile Photo

Jos 1:5 No one will be able to stand up against you all the days of your life. As I was with Moses, so I will be with you; I will never leave you nor forsake you.

Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan) 's Twitter Profile Photo

መዝሙረ ዳዊት 106 1፤ ቸር ነውና፥ ምህረቱም ለዘላለም ነውና፡ እግዚአብሔርን አመስግኑ።

Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan) 's Twitter Profile Photo

መጽሐፈ ምሳሌ 18 10፤ የእግዚአብሔር ስም የጸና ግምብ ነው፤ ጻድቅ ወደ እርሱ ሮጦ ከፍ ከፍ ይላል።

Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan) 's Twitter Profile Photo

ትንቢተ ኢሳይያስ 41 10፤ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ።

Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan) 's Twitter Profile Photo

ወደ ቆላስይስ 1 13-14፤ እርሱ ከጨለማ ሥልጣን አዳነን፥ ቤዛነቱንም እርሱንም የኃጢአትን ስርየት ወዳገኘንበት ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት አፈለሰን።

Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan) 's Twitter Profile Photo

1ኛ ጢሞቴዎስ 1 17፤ ብቻውን አምላክ ለሚሆን ለማይጠፋው ለማይታየውም ለዘመናት ንጉሥ ምስጋናና ክብር እስከ ዘላለም ድረስ ይሁን፤ አሜን።

Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan) 's Twitter Profile Photo

1ኛ ጢሞቴዎስ 1 19፤ እምነትና በጎ ሕሊና ይኑርህ፥ አንዳንዶች ሕሊናን ጥለው፥ መርከብ አለ መሪ እንደሚጠፋ፥ በእምነት ነገር ጠፍተዋልና፤

Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan) 's Twitter Profile Photo

1ኛ ጢሞቴዎስ 2 5፤ አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤

Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan) 's Twitter Profile Photo

2ኛ ጢሞቴዎስ 2 22፤ ከክፉ የጎልማሳነት ምኞት ግን ሽሽ፥ በንጹሕም ልብ ጌታን ከሚጠሩ ጋር ጽድቅን እምነትን ፍቅርን ሰላምን አጥብቀህ ተከተል።

Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan) 's Twitter Profile Photo

2ኛ ተሰሎንቄ 1 2፤ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስም ጸጋ ሰላምም ለእናንተ ይሁን።

Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan) 's Twitter Profile Photo

1ኛ ጴጥሮስ 1 22፤ ለእውነት እየታዘዛችሁ ግብዝነት ለሌለበት ለወንድማማች መዋደድ ነፍሳችሁን አንጽታችሁ እርስ በርሳችሁ ከልባችሁ አጥብቃችሁ ተዋደዱ።

Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan) 's Twitter Profile Photo

1ኛ ጴጥሮስ 4 1-2፤ ክርስቶስም በሥጋ ስለ እኛ መከራን ስለተቀበለ፥ ከእንግዲህ ወዲህ በሥጋ ልትኖሩ በቀረላችሁ ዘመን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንጂ እንደ ሰው ምኞት እንዳትኖሩ።