Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan) 's Twitter Profile
Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️

@eske_dan

OUR GOD IS ALPHA And OMEGA ,THE FIRST AND THE LAST, THE MAKER OF HEAVEN AND EARTH! HE IS LIMITILES ! WE GIVE HIM ALL OUR PRAISE AND GLORY! SAVED## BY## GRACE.

ID: 1317684438902472704

calendar_today18-10-2020 04:31:36

5,5K Tweet

8,8K Followers

1,1K Following

Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan) 's Twitter Profile Photo

ወደ ቲቶ 3 5፤ እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤

Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan) 's Twitter Profile Photo

ወደ ዕብራውያን 6 13-14፤ እግዚአብሔርም ለአብርሃም ተስፋ በሰጠው ጊዜ፦ በእውነት እየባረክሁ እባርክሃለሁ እያበዛሁም አበዛሃለሁ፡ ብሎ፥ ከእርሱ በሚበልጥ በማንም ሊምል ስላልቻለ፥ በራሱ ማለ፤

Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan) 's Twitter Profile Photo

ወደ ዕብራውያን 10 23፤ የተስፋን ቃል የሰጠው የታመነ ነውና እንዳይነቃነቅ የተስፋችንን ምስክርነት እንጠብቅ፤

Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan) 's Twitter Profile Photo

ወደ ዕብራውያን 13 16፤ ነገር ግን መልካም ማድረግን ለሌሎችም ማካፈልን አትርሱ፤ እንዲህ ያለው መሥዋዕት እግዚአብሔርን ደስ ያሰኘዋልና።

Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan) 's Twitter Profile Photo

የያዕቆብ መልእክት 1 2-3፤ ወንድሞቼ ሆይ፥ የእምነታችሁ መፈተን ትዕግሥትን እንዲያደርግላችሁ አውቃችሁ፥ ልዩ ልዩ ፈተና ሲደርስባችሁ እንደ ሙሉ ደስታ ቍጠሩት

Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan) 's Twitter Profile Photo

የያዕቆብ መልእክት 1 12፤ በፈተና የሚጸና ሰው የተባረከ ነው፤ ከተፈተነ በኋላ ለሚወዱት ተስፋ ስለ እርሱ የሰጣቸውን የሕይወትን አክሊል ይቀበላልና።

Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan) 's Twitter Profile Photo

1ኛ ጴጥሮስ 1 3-5፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ::

Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan) 's Twitter Profile Photo

1ኛ ጴጥሮስ 1 22፤ ለእውነት እየታዘዛችሁ ግብዝነት ለሌለበት ለወንድማማች መዋደድ ነፍሳችሁን አንጽታችሁ እርስ በርሳችሁ ከልባችሁ አጥብቃችሁ ተዋደዱ።

Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan) 's Twitter Profile Photo

1ኛ ጴጥሮስ 4 1-2፤ ክርስቶስም በሥጋ ስለ እኛ መከራን ስለተቀበለ፥ ከእንግዲህ ወዲህ በሥጋ ልትኖሩ በቀረላችሁ ዘመን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንጂ እንደ ሰው ምኞት እንዳትኖሩ።

Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan) 's Twitter Profile Photo

1ኛ ጴጥሮስ 4 16፤ ክርስቲያን እንደሚሆን ግን መከራን ቢቀበል ስለዚህ ስም እግዚአብሔርን ያመስግን እንጂ አይፈር።

Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan) 's Twitter Profile Photo

1ኛ ጴጥሮስ 5 6፤ እንግዲህ በጊዜው ከፍ እንዲያደርጋችሁ ከኃይለኛው ከእግዚአብሔር እጅ በታች ራሳችሁን አዋርዱ፤

Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan) 's Twitter Profile Photo

1ኛ ጴጥሮስ 5 7፤ እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።

Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan) 's Twitter Profile Photo

1ኛ ዮሐንስ 2 5፤ ቃሉን ግን የሚጠብቅ ሁሉ በእርሱ የእግዚአብሔር ፍቅር በእውነት ተፈጽሞአል። በእርሱ እንዳለን በዚህ እናውቃለን፤

Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan) 's Twitter Profile Photo

የዮሐንስ ራእይ 3 8፤ ሥራህን አውቃለሁ፤ እነሆ፥ በአንተ ፊት የተከፈተ በር ሰጥቼአለሁ ማንምም ሊዘጋው አይችልም፤ ኃይልህ ምንም ትንሽ ቢሆን ቃሌን ጠብቀሃልና፥ ስሜንም አልካድህምና።

Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan) 's Twitter Profile Photo

ወደ ቆላስይስ 1 13-14፤ እርሱ ከጨለማ ሥልጣን አዳነን፥ ቤዛነቱንም እርሱንም የኃጢአትን ስርየት ወዳገኘንበት ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት አፈለሰን።

Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan) 's Twitter Profile Photo

መጽሐፈ ኢዮብ 42 2፤ ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ እንደ ሆንህ፥ አሳብህም ይከለከል ዘንድ ከቶ እንደማይቻል አወቅሁ።