UR right 🫂 (@allowedall69) 's Twitter Profile
UR right 🫂

@allowedall69

I'm right, you are right, they are right
Because everyone,sees it from their own angle.
أنا على حق أنت على حق وهم على حق! لأن كل شخص يرى الأمر من زاوية خاصة

ID: 1218414195735171072

calendar_today18-01-2020 06:06:15

196 Tweet

104 Followers

1,1K Following

Demekech (@etiozion) 's Twitter Profile Photo

እምቢተኛው ደምበጭ‼️ ጀግኖቹ የደምበጫ ፋኖዎች( የአማራ ፋኖ በጎጃም የቀኝ ጌታ ዬፍታሄ ንጉሴ ክ/ጦር ኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ የጠላትን ካምፕ በሞርታርና በቦንብ እያደባዩት ነው። የሽብር ቡድኑ የአማራ ንብሮቶች እንዲወድሙ በማሰብ

Kedir Mustefa🇪🇹 (@kedirmustefa272) 's Twitter Profile Photo

‼️‼️ገና ጉድ ይወጣል‼️ ለፖለቲካ ጥቅም ሲባል ህዝብን የሚያግቱ የሚገድሉ ብሄርተኞች #ፅንፈኝነት_ይዉደም #ጃዉሳ_ይወቀጣል #መከላከያችን_መከታችን

Arega Kebede Legas (@aregakebede_l) 's Twitter Profile Photo

አምባሳደር ታዬ አጽቀ ስላሴ የኢትዮጽያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ሆነው በመሾምዎ እንኳን ደስ ያለዎት። መልካም የስራ ዘመን!

አምባሳደር ታዬ አጽቀ ስላሴ የኢትዮጽያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ሆነው በመሾምዎ እንኳን ደስ ያለዎት።

 መልካም የስራ ዘመን!
Ambassador Birtukan Ayano (@birtukanayano) 's Twitter Profile Photo

ክቡር ፕሬዘዳንት Taye Atske Selassie የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፕሬዝዳንት ሆነው በመሾምዎ እንኳን ደስ አሎት! መልካም የስራ ዘመን ይሁንሎት!

ክቡር  ፕሬዘዳንት <a href="/TayeAtske/">Taye Atske Selassie</a> የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፕሬዝዳንት ሆነው በመሾምዎ እንኳን ደስ አሎት!
 መልካም የስራ ዘመን ይሁንሎት!
Sisay Agena (@lualawi2000) 's Twitter Profile Photo

“ኃይል የመጠቀም መብት ከእንግዲህ የመንግሥት ብቻ ነው” አዲሱ ፕሬዚዳንት አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ የዶ/ር ደብረጽዮን እና የ አቶ ጌታቸው ቡድን ውዝግብ የመጨረሻው ምዕራፍ? “ጌታቸው ረዳን ጨምሮ ሁሉንም ከሃላፊነት አንስቺያለሁ” “መፈንቀለ

“ኃይል የመጠቀም መብት ከእንግዲህ የመንግሥት ብቻ ነው”
አዲሱ ፕሬዚዳንት አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ 
የዶ/ር ደብረጽዮን እና የ አቶ ጌታቸው ቡድን ውዝግብ የመጨረሻው ምዕራፍ?
“ጌታቸው ረዳን ጨምሮ ሁሉንም ከሃላፊነት አንስቺያለሁ”
“መፈንቀለ
Asseb Press (@assebpress1) 's Twitter Profile Photo

ሰበር ዜና 28/1/2017 ዓ.ም በአፋር ክልል ዱለሳ ወረዳ ሰጋንቶ ቀበሌ መሬት በመንቀጥቀጥ የወጣው ዉሃ በምስሉ ይሄን ይመስላል! አላህ ሆይ አንተው እርዳን!! ምናልባትም ይሄ የፈለቀው ውሃ ለቡዙ በሽታዎች መድኃኒት የሚሆን ልሆንም ይችላል ለበጎ ነው 🥰

Asseb Press (@assebpress1) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮጵያ ቀይ ባህር መገኘት የማችልበት ሚስጥር ከምክር ጋር 👊😴 ዘመዶቼ እያያችሁ እንደላዩ ይሄው ትዝብታችውን 👊💁😂 ባህር እንዴ እርጉዝ ሴት አናታችሁ ላይ ቢወጠም ባህሩ ደረቻ ያለው ህብረተሰብ ደስተኛ እስከለሆኑ ደርስ ሀይቃችሁ ላይ ቦርቁ

ኢትዮጵያ ቀይ ባህር መገኘት የማችልበት ሚስጥር ከምክር ጋር 👊😴

 ዘመዶቼ እያያችሁ እንደላዩ ይሄው ትዝብታችውን 👊💁😂

 ባህር እንዴ እርጉዝ ሴት አናታችሁ ላይ ቢወጠም ባህሩ ደረቻ ያለው ህብረተሰብ ደስተኛ እስከለሆኑ ደርስ ሀይቃችሁ ላይ ቦርቁ
ትዝብቱ🔔 (@geteriew1) 's Twitter Profile Photo

#AmharaFano #AmharaResistance ➽የአማራ ልጅ አማራ ያውም ፋኖ። ➽ለበለው አንተ ዘራፍ አካኪ ➽መሳፍት ተስፉ ሰፈር በልና ➽እሸቴ ባየ ልበደዳና ➽ጀግናው ፋኖ ማሩ ደሴ(Maru Dessie) ➽አማሮችዬ➽Subscribe👈 አድርጉት የዩቱብ ቻናሉ ይህ ከታች ያለው ነው።

Adal state (@sonkalifa) 's Twitter Profile Photo

Djibouti 🇩🇯, Afar. The six administrative regions of Djibouti are: Ali-Sabieh, Arta, Dikhil, Djibouti City, Obock, and Tadjourah.  #5 regions are absolute Afar #1 region named Ali-Sabieh is somali-issa.

Djibouti 🇩🇯, Afar.

The six administrative regions of Djibouti are:

Ali-Sabieh, Arta, Dikhil, Djibouti City, Obock, and Tadjourah. 
#5 regions are absolute Afar
#1 region named Ali-Sabieh is somali-issa.
Adal state (@sonkalifa) 's Twitter Profile Photo

This is true map shows us the demography of Djibouti. Regime IOG sleepless for 40+yrs to change the demography of Afar to settle issa on Afar areas. Cheap politics

Adal state (@sonkalifa) 's Twitter Profile Photo

The Afar people have a rich history of resilience and self-defense. While they may not seek to invade others, their readiness to protect their land and communities is a testament to their strong cultural values and commitment to safeguarding their way of life. #Afar_warriors

The Afar people have a rich history of resilience and self-defense. While they may not seek to invade others, their readiness to protect their land and communities is a testament to their strong cultural values and commitment to safeguarding their way of life. #Afar_warriors
Jawar Mohammed (@jawar_mohammed) 's Twitter Profile Photo

አዲስ እንደ ሲንጋፖር? ባለፈው ሰሞን ሲንጋፖርን የጎበኙ የብልጽግና አመራሮች የከተማዋን ውበት ከማድነቅ አልፈው ፊንፊኔን ሲንጋፖር አድርገናታል እያሉን ነው። አስደማሚዋ ሲንጋፖር በወጣነቴ ዘመን ለሁለት ዓመታት የተማርኩባት ከዚያ ወዲህም

Behiwot Tilahun🇪🇹 በህይወት ጥላሁን🇪🇹 (@behiwottilahun) 's Twitter Profile Photo

መለስ ነብሱን አይማረውና ሐገራችንን ወደብ ለማሳጣት ያልፈነቀለው ድንጋይ የለም! #Tplf አንዴት ኢትዮጵያን የባሀር በር አሳጣት👇🏿

Ethio telecom (@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

🎉🌟እነሆ ከ60 ሚሊዮን በላይ ስጦታ በአዲስ ዓመት የ #ቴሌፕሌይ ጨዋታ🌟🎉 *830# ፣ teleplay.et ፣ በሱፐርአፕ ይመዝገቡ! 💡የአየርሰዓትና የሞባይል ጥቅል ሲገዙ፣ በቴሌብር ሲጠቀሙ ቴሌኮይኖችን ያገኛሉ፡፡ ለተጨማሪ፡ teleplay.et/am/term

🎉🌟እነሆ ከ60 ሚሊዮን በላይ ስጦታ
በአዲስ ዓመት የ #ቴሌፕሌይ ጨዋታ🌟🎉

*830# ፣ teleplay.et ፣ በሱፐርአፕ ይመዝገቡ!

💡የአየርሰዓትና የሞባይል ጥቅል ሲገዙ፣ በቴሌብር ሲጠቀሙ ቴሌኮይኖችን ያገኛሉ፡፡

ለተጨማሪ፡ teleplay.et/am/term